የትሁኔን ጠባሳ ያየ…! ?

በሚሰራበት ሆስፒታል ባልተለመደ ሁኔታ የሚያስልና ከፍተኛ ትኩሳት ያለው ታካሚ በአደረገለት ህክምና ከማገገም ይልቅ፤ ሕመሙ እየፀና በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ የሳንባ ምች /ኒሞኒያ/ መሰል እና ግራ አጋቢ ውስብስብ የጤና ቀውስ መቀየሩ መደናገጡ ሳያንስ... Read more »

ውጤታማውን አገልግሎት ይበልጥ ለማስፋት

በኢትዮጵያ በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ በርካታ ዘመናዊ አገር አቋራጭ አውቶቡሶች አገልግሎት ላይ መሰማራታቸው ለተገልጋዮች አማራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት ፈጥረዋል። የአገልግሎት ፈላጊዎች ቁጥርም በዚያኑ ያህል ጨምሯል። በግል ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ አለማየሁ መንግስቴም፣ በአሁኑ... Read more »

ዌብ ሳይቱ የቻይና ባለሀብቶች በቂ ዝግጅት አድርገው እንዲመጡ እያስቻለ ነው

አዲስ አበባ፡- ለቻይና ባለሀብቶች አገልግሎት በመስጠት በኩል ከቋንቋ ጋር ተያይዞ ይታይ የነበረውን ውስንነት ለመፍታት አገልግሎት መስጠት የጀመረው የቻይኒዝ ዌብ ፓርታል የሀገሪቱ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ሲፈልጉ በቂ ዝግጅት አድርገው እንዲመጡ እያስቻለ... Read more »

«ኃላፊነት የሚሰማውንና በአግባቡ የሚሰራውን ሚዲያ ህዝብ ያከብረዋል» አቶ አማረ አረጋዊየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ኃላፊነት የሚሰማውንና ስራውን በአግባቡ የሚፈጽምን ሚዲያ ህዝብ ያከብረዋል›› ሲሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ ሰብሳቢ አቶ አማረ አረጋዊ ገለፁ። ምክር ቤቱ በአሁኑ ወቅት 52 ያህል አባላት እንዳሉትም ተናግረዋል።... Read more »

በአድዋ የታየው የኢትዮጵያውያን አንድነትና ህብረት ዛሬም አይሸረሸርም!

 የካቲት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ብዙ ገድሎች የተፈጸሙበትና በርካታ ድሎች የተመዘገቡበት ነውና ከፍተኛ ቦታ ይሰጠዋል። በተለይ የዛሬ አንድ መቶ ሃያ አራት ዓመት ህዝብና መንግስት በአንድ በመቆም እብሪትንና ማን አለብኝነትን ድል የነሱበት ወር ስለሆነ... Read more »

ዓድዋ፤ የአንድነት ድርና ማግ

ስለእርሷ መፅናት እልፎች የተዋደቁላት፤ ማህፀነ ለምለሟ አገር ኢትዮጵያ ከዛሬ 124 ዓመት በፊት መቆየቷን የሚፈታተን ሉዓላዊነቷን የሚንድ ከባድ አደጋ ተጋርጦባታል። ይቺ በተደጋጋሚ ከርቀት የሚጎመዧት ተፈጥሮ ያደላት አገር ኢትዮጵያ፤ በልጆቿ አጥንት ታጥራ የኖረች ምድር... Read more »

የኢትዮጵያዊነት ሰብዕና በዓድዋ ማማ ላይ ተገንብቷል

 “የኢትዮጵያውያን አንድነትና ሰብዕና በዓድዋ ማማ ላይ ተገንብቷል” ያሉት የአዲስ አበባው ነዋሪ አቶ አሳድረው ዘሪሁን፤ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቀና ብሎ ለመሄዱ የዓድዋው ድል ጥሎት ያለፈው ሥነ ልቦናዊ መተማመን ጠንካራ መሆኑን ገልፀዋል። “በእጅ የያዙት ወርቅ…”... Read more »

የኦሎምፒክ ተሳትፎ ያልተሳካለት ብሄራዊ ቡድን

ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረክ በብዛት ተሳታፊ ከሆነችባቸው የአትሌቲክስና ብስክሌት ስፖርቶች በመቀጠል ይጠቀሳል፤ ቦክስ፡፡ በቦክስ ስፖርት የመጀመሪያው የኦሊምፒክ መድረክ ተሳትፎ እአአ በ1968 በተካሄደው የሜክሲኮ ኦሊምፒክ ሲሆን፤ በወቅቱም አራት ቦክሰኞች ተካፋይ ነበሩ። ከዚያ በኃላ በተካሄዱ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ የዓድዋን ድል መታሰቢያ በዓል በተመለከተ ለመላውየኢትዮጵያ ሕዝብ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

 እንኳን ለ124ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ፡፡  ዓድዋ በየትውልዱ እየተመነዘረ ለብልጽግና ጉዟችን ልንጠቀምበት የምንችለው ታላቅ ሀብታችን ነው። ዓድዋ ኢትዮጵያውያን አንድም ብዙም መሆናችንን ያሳየንበት ታሪክ ነው። በባህል፣ በቋንቋ፣ በብሔር፣ በፖለቲካ አመለካከት፣ በእምነት የየራሳችን ማንነት... Read more »

የማኑፋክቸሪንግ መሀንዲሱ ባለራዕይ ወጣት

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶችን በመጠቀም የህብረተሰቡን ችግር በዘላቂነት በሚቀርፉ የምርምርና ፈጠራ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል። በምርምርና በፈጠራ ስራ ግኝቶች የማህበረሰቡን የአኗኗር ዘይቤ በማሻሻል ምርታማ የሆነ የሰው ሀይል በመፍጠር ረገድም ድርሻቸው ላቀ ያለ... Read more »