‹‹የግድቡ ጉዳይ በስምምነት እንዲቋጭ ኢትዮጵያ የራሷን አጀንዳ ቀርጻ መደራደር አለባት›› – አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ

አዲስ አበባ፡- የግብጽ አጀንዳ የግድቡ ጉዳይ መቋጫ እንዳያገኝና የድርድሩ ይዘት እንዲቀየር እያደረገ በመምጣቱ ኢትዮጵያ የራሷን አጀንዳ ቀርጻ መደራደር መጀመር እንዳለባት የቀድሞ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪና  የምስራቅ ናይል ቴክኒክ አህጉራዊ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ የማምረቻ ጊዜ ከሦስት ዓመት በላይ ሊራዘም እንደሚችል ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ግድብ ማስተንፈሻ በጊዜ ተጠናቆ በዘንድሮው ዓመት ውሃ መሙላት ካልተጀመረ የፋብሪካው የማምረቻ ጊዜ ከሦስት ዓመት በላይ ሊራዘም እንደሚችል ተገለጸ። የፋብሪካው ግንባታ 84ነጥብ5 በመቶ ደርሷል። የወልቃይት ስኳር ፋብሪካ ልማት... Read more »

‹‹ የፖሊሲው ጠንካራ ጎን በሰዎች ዘንድ እርካታን የሚፈጥር መሆኑ ነው›› ዶክተር ሂሩት ካሰው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ፖሊሲ ዋናው ጠንካራ ጎን በሰዎች ዘንድ እርካታን የሚፈጥር መሆኑን ነው ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ አስታወቁ:: ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሰው በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳስታወቁት፤ በፖሊሲው አምስቱ ቋንቋዎች... Read more »

ኮሮናና ኮርና

ሰሞኑን በዓለም ዙሪያ መነጋገሪያ ብቻ ሳይሆን መተሳሰቢያ ርዕስ በመሆን እያሰባሰበን ያለው ርዕስ ኮሮና ወይም ኮቪድ -19 ሆኗል።ሁሉም የሰው ዘር በእርግጥም በአንድ ቃል የተነጋገረበት የተወዛገበበትና ዋነኛ ዒላማ የሆነ አርዕስት ሆኗል ።አርዕስት መሆኑና መነጋገሪያና... Read more »

ውለታ ቢስ እጆች

የወልቃይቱ ወጣት የልጅነት ህይወቱን ያጋመሰው በትምህርት ገበታው ላይ ሆኖ ነው። ዕድሉ ቀንቶት የቀለም ‹‹ሀሁ››ን ለመቁጠር የታደለው ገና በጠዋቱ ነበር።የዛኔ እሱን መሰል እኩዮቹ ከእርሻ እየታገሉ ከከብቶች ጭራ ስር ሲውሉ ክፍሉ ሀጎስ ደብተር ይዞ... Read more »

«ከፖለቲካ ሳንወግን ከየትኛውም ወገን ሳንሆን ምርጫውን ለመታዘብ ተዘጋጅተናል» ዶክተር ንጉሱ ለገሰ የሲቪል ሶሳይቲ ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር

ነ  ትውልድ እና እድገታቸው በቀድሞ አጠራር አርሲ ክፍለ አገር አርባ ጉጉ አውራጃ መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ ነው። በያኔው አጠራር አለማያ እርሻ ኮሌጅ በ1974 ዓ.ም በእጽዋት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝተዋል። ከእንግሊዝ አገር ኤደንብራ... Read more »

የመረጃ ወረርሽኝ … !?(ኢንፎዴሚክ )

” ለመከላከል እየተረባረብን ያለነው ኖቨል ኮሮና ቫይረስን ብቻ አይደለም። የመረጃ ወረርሽኙን Infodemic ጭምር እንጂ። ” የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም ይህን የተናገሩት በማህበራዊም ሆነ በመደበኛ ሚዲያው ሀሰተኛው ፣ የተዛባው... Read more »

“ታቦተ ክፉ አፀደ መልካም!” (የሀገሬ ጠቢባን ይትብሃል)

ጊዜው ከንፏል፤ ትዝታው ግን የትናንት ያህል ትኩስ ነው። አሥራ አምስት ዓመታትን ወደ ኋላ እንደረደራለሁ። ሀገሩ አሜሪካ፤ ሚኒሶታ ክፍለ ግዛት፤ ሴንት ፖል ከተማ። ቀኑ ኤፕሪል 3 ማለዳ ላይ። ጸሐፊው በወቅቱ የቤቴል ዩኒቨርሲቲ ተማሪ... Read more »

ለምርጫው ስኬት የሲቪክ ማህበራት ሚናቸውን ይወጡ

ምርጫ የአንድ ሀገርን መጻኢ ዕድል ከሚወስኑት ጉዳዮች አንዱና ግንባር ቀደሙ ነው።ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያካሄዱ ሀገሮች በልማትም ሆነ በመልካም አስተዳደር ብሩህ ተስፋ እንደሚጠብቃቸው ይታመናል። በአንጻሩ ተአማኒነት የጎደለውና ከዴሞክራሲያዊ ሂደት ያፈነገጠ ምርጫ ያካሄዱ ሀገራት ሰላም... Read more »

ቫይረሱን ለመግታት የግል ሆስፒታሎች ሙያዊና ማህበራዊ ኃላፊነት

የሆስፒታሉ መግቢያ በር ላይ የእጅ ጓንት እና የፊት መሸፈኛ (ማስክ) ያደረጉ ጥበቃዎች መደበኛ ፍተሻቸውን ያደርጋሉ፡፡ ከእነዚህ ጥበቃዎች በኋላ አሁንም ሌሎች ጥበቃዎች አሉ፡፡ እነዚህ ደግሞ በግቢው ውስጥ ወደተዘጋጀው መታጠቢያ ቦታ የሚጠቁሙ ናቸው፡ ፡መታጠቢያዎቹ... Read more »