ዓለማችን ካፈራቻቸው ነገሥታት አንዷ ነበረች። በትንሹም፣ በትልቁም፤ በሴቱም በወንዱም፤ በጥቁሩም በነጩም፣ በቢጫውም ዘንድ ትታወቃለች። በመሪዎች አፍ ተደጋግማ ከመጠራትም ባለፈ የንግግር – ክርክራቸው ማጥበቂያ፤ መቆሚያ መሰረት የነበረች (በዚህ በኩል “ነች” ማለትም እንችላለን) ስትሆን፤... Read more »
አቶ አገኘሁ አዳነ የተወለዱት ጎንደር ከተማ ነው። አባታቸው ጦር ሰራዊት ስለነበሩና በስራ ጠባያቸው ምክንያት የተለየያ የአገሪቱ ክፍል ተዘዋውረው ለማደግ ተገደዋል። አንደኛ ደረጃ እስክ ሶስተኛ ክፍል ጎንደር ፋሲለደስ ትምህርት ቤት ተከታተሉ። ይሁንና አባታቸው... Read more »
የመጽሐፉ ስም፡- የቆረኑ ጉዞ ደራሲ፡- ወይንሽት በየነ ዘውዴ የህትመት ዘመን፡- 2012 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 206 ዋጋ፡- 101.50 ብር በብዙ የስነ ጽሑፍ የውይይት መድረኮች ላይ የምሰማው ነገር ‹‹ረጅም ልቦለድ ጠፋ›› የሚል ወቀሳ ነው።... Read more »
‹‹እረኛ ምናለ?›› በሚለው ጽሑፍ ስለእረኛ ጥበባዊ ሥራዎች አስነብበናችኋል። በወቅቱ እረኛ እንደ አንድ የመገናኛ ብዙኃን ይታይ እንደነበርና መንግሥትም በእረኛ በኩል የህዝቡን ስሜት እንደሚረዳ አይተናል። ዛሬ ደግሞ ስለእረኛ የብሶት ግጥሞች እናወራለን። ግጥም የብዙ ስሜቶች... Read more »
በንጉሣዊ ሥርዓቱ ዘመን ‹‹እረኛ ምን አለ?›› ይባል ነበር አሉ:: በዘመንኛው ‹‹ዓለም እንዴት ውላ አደረች›› ብለን የሚዲያ ዳሰሳ (ሞኒተሪንግ) እንደምናደርገው ማለት ነው:: እርግጥ ነው በዚህኛው ዘመን የመረጃ ዳሰሳ ሲደረግ በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ... Read more »
የፊልሙ ርዕስ፡- ሰማያዊ ፈረስ ደራሲና ዳይሬክተር፡- ሠራዊት ፍቅሬ የተሰራበት ዘመን፡- ታህሳስ 1997 ዓ.ም የፊልሙ ርዝማኔ፡- 1፡52፡07 የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ‹‹ሰይፉ በኢ ቢ ኤስ›› የመዝናኛ ፕሮግራም ላይ... Read more »
‹‹የክረምት ወራት›› ከሚባሉት የመጀመሪያውን እነሆ የሰኔ ወርን ተቀብለናል። ሰኔ ከልጅ እስከ አዋቂ ይታወቃል። የዘንድሮን አያርገውና የሰኔ ወር በተማሪዎች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ ነው። አገር አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ነው። ከመስከረም ጀምሮ አብረው የቆዩ ተማሪዎች... Read more »
ከታሪክ መጻሕፍት ጀርባ ማጣቀሻ ሆኖ እናገኘዋለን። የታላላቅ ሰዎች ግለ ታሪክ ሲጻፍ ምንጭ ሆኖ ይገኛል። የታላላቅ ደራሲዎችና ፖለቲከኞች ሥራዎች ይገኙበታል። ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የሆኑ ሁነቶች ተሰንደው ይገኙበታል። ከ80 ዓመታት በፊት የነበረው የኢትዮጵያ... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በጤናና ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለው ቀውስ ከፍተኛ ነው። በሌሎች ማህበራዊ ክንውኖች ላይም ተጨማሪ ብዙ ምስቅልቅል እየፈጠረ ነው። በመዝናኛ እና በኪነ ጥበብ ሥራዎች ላይም እያሳደረ ያለው ተጽእኖ በቀላሉ የሚታይ አይደለም።... Read more »
ብዙ ጥበባዊ ሥራዎች መነሻቸው ሃይማኖት ነው። የኪነ ህንጻ፣ የዘመን አቆጣጠር፣ የተለያዩ ዜማዎች… ወዘተ። በተለይም በዓለም አቀፍ ደረጃ በቅርስነት የተመዘገቡ ኪነ ህንጻዎች መነሻቸው ሃይማኖታዊ ነው። በኢትዮጵያ ያሉ ታሪካዊ ቅርሶችንም ካየን በሃይማኖታዊ እሳብ /ጥበብ/... Read more »