
አለማችን ከሊዮናርዶ ዳቪንቺ እስከ ፓብሎ ፒካሶ ድንቅ ሰአሊያንን አፍርታለች። አሁንም በየሃገራቱ በተለያዩ የስነ ስዕል ዘርፎች የስዕል ጥበባቸውን ለዓለም የሚያሳዩ ዝነኛ አርቲስቶች አልጠፉም። ሃገራችንም ብትሆን ሰዓሊና ባለቅኔ ገብረ ክርስቶስ ደስታን ጨምሮ በርካታ አንጋፋና... Read more »

በሩሲያ በረዷማ አካባቢዎች ላይ በሚገኙ ደኖች ውስጥ ተኩላዎች በብዛት ይኖራሉ። እነዚህ ተኩላዎች ታዲያ በጫካ ውስጥ የሚኖሩ ሌሎች እንስሳትን ይመገባሉ እንጂ ለአካባቢው ነዋሪዎች ብዙም ስጋት አይሆኑም። በሩሲያ አንዲት አነስተኛ መንደር ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች... Read more »

በኢትዮጵያ ህብረተሰቡን በከፍተኛ ደረጃ እያጠቁ ከመጡ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ውስጥ አንዱ የኩላሊት ህመም መሆኑ ይታወቃል። ህመሙ በተለይ አምራች የተባለውን የህብረተሰብ ክፍል በማጥቃትና ከፍተኛ የህክምና ወጪ በማስወጣት የማህበረሰቡንና የሃገር ኢኮኖሚ እየጎዳ ይገኛል። በአብዛኛው... Read more »

‹የክልሉ ህዝብ ምንጊዜም የአካባቢውን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር ጥረት ያደርጋል›› አቶ ጌታቸው ባልቻ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነትን በማስከበር በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋለውን የሰላምና ጸጥታ ችግር ለማስወገድ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ በተለያዩ አጋጣሚዎች ገልጿል። አሁን ላይ ሰላምና ጸጥታ የማስከበር እንቅስቃሴ ምን ገጽታ አለው በሚል... Read more »
ከጅማ ዞን 21 ወረዳዎች አንዷ ናት፤ 41 ቀበሌዎችንና አምስት አነስተኛ ከተሞችን ይዛለች። ወደ ሶስት መቶ ሺህ ህዝብም ይኖርባታል። 90 በመቶ ያህሉ ህዝቧ በቡና ምርት ገቢ ይተዳደራል – የኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ጎማ... Read more »
ዓለማችን ከሶስት ወራት በፊት ነበር ከቻይናዋ ሁቤይ ግዛት አስደንጋጭ ዜና የሰማችው። አደገኛና ገዳይ መሆኑ የተነገረለት ‹‹ኮሮና›› የተሰኘው ቫይረስ በግዙፍ የኢኮኖሚ ባለሀብቷ አገር መከሰቱ በተስተጋባ ቅፅበትም ኤሲያዊቷ አገር ከመደናገጥ ይልቅ ‹‹ወረርሽኝኙን ለመቆጣጠር የሚያስችል... Read more »

መነሻው በቻይናዋ ዉሃን ግዛት የሆነው የኮሮና ቫይረስ የዓለም ሀገራትና መንግስታት ፈተና ሆኗል። አውሮፓዊቷ አገር ጣልያን የኮሮና ቫይረስ የሞት ድግሱን ከፍተኛ ያደረገባት ሀገር ነች። የዜጎቿን አስከሬን መቅበሪያ ቦታ እስኪሞላ ደረስና ቀባሪ ጠፍቶ በሀገሪቱ... Read more »

በቅጥር ግቢው ውስጥ ጀንፈል ቡና ይወርዳል፤ እልፍ ብሎ ደግሞ ጀንፈል ቡና እንዲደርቅ ሠራተኞች ያስጣጡታል። ደርቆ የተፈለፈለው ጀንፈል ቡና ይበጠራል፤ ይለቀማል፤ ቅሽር ቡናው ይጫናል። ይህ ሁሉ ሂደት ቡናው ተፈልቶ ከመጠጣቱ በፊት የሚከናወን ተግባር... Read more »
አዲስ አበባ፡- አላግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እንደ ጥፋቱ ዓይነት ሕጋዊ ርምጃ ለመውሰድ የማጣራት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »

አዲስ አበባ፡- አላግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እንደ ጥፋቱ ዓይነት ሕጋዊ ርምጃ ለመውሰድ የማጣራት ሥራ እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »