የትምህርት መጀመርና የተማሪዎች ዝግጅት በሶሊያና

ግርማ መንግሥቴ የአመቱ ትምህርት ተጀምሯል። የጀመሩም፣ እየጀመሩ ያሉም አሉ። የጀመሩት ከጀመሩ አንድ ወር የሞላቸው አሉ። ከእነዚህም አንዱ በመዲናችን የሚገኘው ሶሊያና አካዳሚ ነው። ሶሊያና አካዳሚ ዘመኑ ካፈራቸው የግል ትምህርት ተቋማት አንዱ ሲሆን ከ1... Read more »

“ይፍቱኝ”ን በበረራ

አብርሃም ተወልደ “ይፍቱኝ” የሚለው መጽሐፍ በወጣቱ ደራሲና ዲያቆን ማለደ ዋስይሁን የተደረሰ ነው። መፅሃፉ በአምስት ምዕራፎች፤ በአንድ መቶ አርባ ስድስት ገጾች የተዘጋጀ ሲሆን የ100 ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት በያዝነው ወር ለንባብ በቅቷል። ይህ... Read more »

ለዚህ ለዚህማ ምን አለኝ ሙጃ

 ዘካርያስ ዶቢ  የበጋ ወቅት ውስጥ ገብተናል።ቅዝቃዜውና ጸሀዩ የሰውን ልጅ ብቻ ሳይሆን አረንጓዴ ስፍራዎችን የሚገዳደር እየሆነ ነው። ይህን ሁኔታ ደግሞ በአዲስ አበባ በየአደባባዩ እና መንገድ አካፋዮቹና ዳርቻ ቦታዎች ላይ በሚገኙ አረንጓዴ ስፍራዎች ላይ... Read more »

“ለሁሉም ሰው የምመክረው ማንበብንና መማርን ነው” አርቲስት አለማየሁ እሸቴ

አብርሃም ተወልደ ታዋቂ እና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አሻራቸውን ካኖሩ አንጋፋ ብሎም ከቀዳሚዎች ተርታ የሚሰለፍ ሙዚቀኛ ነው። አርቲስቱ በርካታ ዘመናዊ ሙዚቃዎችን በመስራት እና በማቅረብ ይታወቃል፤ አርቲስት አለማየሁ እሸቴ፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአርበኞች... Read more »

“በገና” ማግስት “ጥምቀት” የቱሪዝሙ ድምቀት

ለምለም መንግሥቱ ነጋዴውና ሸማቹ እየተገበያየ ነው። የሰዎች እንቅስቃሴ ከወትሮው ጨምሯል። በዓልን የሚያደምቁ ሙዚቃዎች በንግድ ቤቶቹ ከፍ ብለው እየተሰሙ ነው። ያሬዳዊ ዝማሬዎችም እንዲሁ። እነዚህ መዳረሻ ዝግጅቶች የበዓሉን ድባብ ከወዲሁ አድምቀውታል። ይህ በዓል ኢየሱስ... Read more »

እመጫቶችና ባለጫቶች

 ይቤ ከደጃች ውቤ ከአንድ ወር በፊት ጎጃም በረንዳ አካባቢ ማለዳ ላይ ያገኘኋት ልጅ እግር ወጣት ልጅዋን ታቅፋ በስካር መንፈስ ውስጥ ነበረች፤ በእጅጉ አሳዘነችኝ ፤ላነጋግራት ብፈልግም አልቻልኩም።በማግስቱም በዚያው አካባቢ ሳልፍ አሁን እዚያው ቦታ... Read more »

ወያባ ነፍስ

ዘላለም የሳጥን ወርቅ ሊያ ወደ ጭፈራ ቤቱ ስትገባ የቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ” ሙዚቃ ተለቆ ነበር፡፡ እየተውረገረገች ወደ ውስጥ ገባች፤ በአይኗም በጥርሷም በመላ ሰውነቷ እየሳቀች፡፡ ብዙ አይኖች ተከተሏት፡፡ ቄንጤኛ ናት፤ ስታወራ… ስትስቅ በቄንጥ ነው፡፡... Read more »

ወላጆች የልጆቻቸውን ስብዕና ተረድተው ማድረግ የሚገባቸው ነገሮች

(ክፍል 2) አይን አፋር ልጆች፡- እነዚህ ልጆች በጣም ስሜታዊነት የሚሰማቸው ናቸው። በዚህም ምክንያት ከሰዎች ጋር በሚሆኑበት ጊዜ ፍርሃት ይሰማቸዋል። ሌሎችን ሰዎች የሚጠራጠሩና እምነት የሌላቸው ናቸው። ምናልባት ባለፈው ህይወታቸው ከሰዎች ጋር የነበራቸዉ ግንኙነት... Read more »

ልጆች ሰላም ምንድን ነው?

አስመረት ብስራት ልጆች ሰላም ነው? እንዴት ናችሁ? ሁልጊዜ ስትገናኙ ሰላም ነው? ሰላም ሰላም ትባባላላችሁ አይደል? ለመሆኑ ሰላም ምንድነው? ስለሰላም ምን ታውቃላችሁ? በኤቢ አካዳሚ ተገኝቼ ያነጋገርኳቸው ልጆች ስለሰላም እንዲህ ይነግሩናል። ተማሪ ዘካሪያስ ስለሺ... Read more »

የጥበብ አድባሩን ስናስታውስ

 ኃይለማርያም ወንድሙ በዛሬው የዘመን ጥበብ ገፅ አምዳችን ላይ አንጋፋውን የጥበብ አድባር እናስታውሳለን። እኚህ ሰው ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ እድገት የላቀ አሻራቸውን አሳርፈው በክብርና ሞገስ ነው ይህቺን ምድር የተሰናበቱት። ለዚህ ነው እኛም ዛሬ ጊዜ... Read more »