
አንዲቷን ጣፋጭ የሙዚቃ ስንግ ለማጣጣም የበቃነው ምናልባትም በምንም ትዝ ሊሉን የማይችሉ ብዙዎች ደክመውበት ነው። ከዚህቹ አንዲት ሙዚቃ ጀርባ የምናውቃቸውም፣ የማናውቃቸውም ጥበባቸውን አዋጥተውበታል። ተጨንቀው፣ ተጠበው፣ በሕይወት ዘመናችን ሁሉ የምናደንቀውን፣ የምንወደውን እውቁን ድምጻዊ ሠርተውታል።... Read more »

ቱሪዝም ለአንድ ሀገር ብሔራዊ አርማ ተደርጎ የሚታሰቡበት ዘመን ላይ ተደርሷል። ከሁለንተናዊ ፋይዳው አንጻር ሲቃኝ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መንግስት ለዘርፉ በሰጠው ልዩ ትኩረት የቱሪዝም ዘርፉን ከማሳደግ አኳያ ብዙ ሥራ... Read more »
ጥበቃ ሆኜ ልቀጠር ከሰዓት እስኪሆን እየጠበኩ ነው..የድርጅቱ ሕንፃ ደረጃ ላይ ቁጭ ብዬ። በሕይወቴ ተመኝቼ የተሳካልኝ ምን እንደሆነ አላውቀውም። እኔ የነካኋቸው ነገሮች ሁሉ እንዳይሆኑ ሆነው የተበጁ ናቸው። ነገሮች ለምን ሌላው ጋ ሰምረው እኔ... Read more »

“ሰው ሁሉ ሌላ ሰው ነው:: ውጪው ሌላ ውስጡ ሌላ፣ ኑሮው ሌላ ሕልሙ ሌላ፣ ልቡ ሌላ አፍ ሌላ…” ዓለምና ዓለም ያቀፈችው ሁሉም ሌላ ሌላ ነው:: ምስቅልቅል ባለች ዓለም ውስጥ አይሆንም የሚባል የለም:: “ግራጫ…ነጭ... Read more »

ጦቢያ-ከበረሃው መሃል ብቅ ብላ በውብ ሰፋፊ ቅጠሎቿ ጠል ለመሥራት የቀደማት አልነበረም:: ንዳድ መሃል ባጌጡ በእኚሁ ቅጠሎቿ ከአናቷ በላይ ክንፍ ሠርታ ለምድር ጥላን አበጀች:: ጦቢያ መጀመሪያ፣ ጦቢያ የጥበብ ጠብታ ነበረች:: ወደ ሰማይ የተንጣለሉ... Read more »
ቅርስ ከማንነት፣ ከታሪክ፣ ከሥልጣኔ ጋር የተያያዘ የአንድ ሀገር እና ሕዝብ መታወቂያ ነው:: በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ በተፈጥሮ ለበለጸጉ ሀገራት ትርጉሙ ለየት ይላል:: ከኢኮኖሚ፣ ከማህበራዊ ትስስር እንዲሁም ከመሰል ሁኔታዎች አንጻር ሲቃኝ የቅርሶች ዋጋ... Read more »

እኛም አለን ጨዋታ ስልቱ ትጥቅ የሚያስፈታ። እኛም አለን ሙዚቃ ወይሳ ከቅዱ ለጥበብ ጣቃ። ዓይነት ግሩም ጥበብ ይወዳሉ፤ ወይሳን የፈጠሩ አሪዎቹ። ከሰማዩ እንብርት ውስጥ አንገቷን ያሰገገችን ፀሐይ በጥበባቸው ማሞቅን ያውቁበታል። ወደ ደቡብ ምዕራብ... Read more »

በትዝታ ሽርፍራፊ የኋላኛውን ዘመን የሙዚቃ ጠረን የናፈቁ እንደሆን፣ በዓይነ ሕሊና ምስል የከሰቱለት እንደሆነም፣ ከሩቅ ደምቀው የሚነበቡ ጥቂት ስሞችን ቢጠሩ፤ በእዚህና በሌሎችም ሁሉ ከፊት ንጋቷ ከልካይ ትኖራለች። ደርባባ ደርባቢት ናት። በእነዚያ የዘመን ጥበባት... Read more »

ጥበብ ሀገር በመገንባት ረገድ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ይታወቃል። በዘመናት ውስጥ ሀገርና ሕዝብን በስልጣኔ፣ በታሪክ፣ በባሕል፣ በማንነት እና በእሴት አቅፎ በመያዝ አይነተኛ ሚና ተጫውቷል። ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ቀደምት ከሚባሉ በባሕል እና በሥነ ጥበብ... Read more »

ሂያጅ፤ በየቦታው ወራጅ። በፍቅር ያልተገራ፤ ታጥቦ የማይጠራ፤ አድሮ ጥሬ አድሮ ቃሪያ። ብስለት የለ፤ እውቀት የለ፤ እምነት የለ፤ ባሕል የለ፤ ወግ ክብራችን ገደል ገባ በፆም በላን ሥጋ። ልጓሙ ተፈታ ፆማችን ፈረሰ እምነት ተበረዘ... Read more »