ቤተ-መፃህፍት ገንብቶ ያስረከበው ትውልደ-ኢትዮጵያዊ ብላቴና

አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ባለፈው ሳምንት የጠፈር ተመራማሪ መሆን ስለሚፈልገው ልጅ የፃፍኩትን ፅሁፍ አንዳንድ ልጆች እንደወደዱት ነግረውኛል። ልጆች በዛሬው ፅሁፌ ደግሞ ጋዜጦችንና መፅሄቶችን በማንበብ የንባብ ባህላችሁን እንድታዳብሩ እመክራችኋለሁ። ልጆች ለጋስ መሆን... Read more »

ወርቃማው የሙዚቃ ዘመን

በአሽናፊ ወሰኔ -ከገላን ብዙዎች ይስማሙበታል፤1970ዎቹ አመታትን ወርቃማ የሙዚቃ ዘመን ስለመባሉ። ስያሜው ገራሚና እውነትነት ያለው ይመስላል። ምክንያቱም በዘመኑ የተሰሩት ሙዚቃዎች አሁን ድረስ ተደማጭነታቸውና ተወዳጅነታቸው ቀጥሏል። ለዚህ አንዱ ማስረጃ በተለያዩ የድምፃዊያን የድምፅ ውድድር መድረኮች... Read more »

ይህም አለ!

አዲሱ ገረመው ጤና ይስጥልኝ! እንደምን ሰነበቱልኝ? ዛሬ ከመገናኛ ፒያሳ በትምህርት ሚኒስቴር አጥር ሥር እያለፍን እናውራ። ለአንድ ሀገር እድገትና ብልጽግና የተማረ የሰው ሀይል ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ የመምህራን ሚና የጎላ ነው። መምህራን ከሚያበረክቱት አስተዋጽዖና... Read more »

“ኢትዮጵያ ልጆችዋን ሁሉ በእኩል ትወዳለች”

 ክቡር ዶክተር አሊ ቢራ  “ቢራ” ትርጓሜው የብርሀን ፍንጣቂ ፤ ጨለማን ገርሳሽ እንደ ማለት ነው። እርሱ ወደ ሙዚቃው ዓለም ብቅ ብሎ ለዘርፉ አዲስ ግኝት ለሙዚቃው አዲስ ክስተት በመሆኑ ያገኘው ስያሜ ነው። ትክክለኛ ስሙ... Read more »

የጥበብ ሰው ዓሊ ቢራ – የሃቅና የአንድነት ትዕምርት

ለምለም መንግሥቱ  ይህች ምድር ዜማ ስትጠማ፣ ሙዚቃ ስትራብ በ1940ዎቹ ብቅ ያለ ሙዚቃን እንኳን በዜማ በንግግር ውስጥ የሚቀምር የሚመስል ታላቅ የጥበብ ሰው ድሬደዋ ገንደቆሬ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተወለደ። ጎምቱው የጥበብ ሰው ሲነሳ ስለ... Read more »

በጨለማ ውስጥ ብርሀን ፈንጣቂዋ እናት

 ጽጌረዳ ጫንያለው ጸባየ ሸጋ እና ጠንካራ ሰራተኛ ከሚባሉ ሴቶች መካከል ይመደባሉ። በተለይ አራት ለምግብ እንጂ ለስራ ያልደረሱ ልጆቻቸውን ጥለውባቸው ባለቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩዋቸው ብዙዎች «ሰማይ ተደፋባቸው » አይነት አዘኔታ አዝነውላቸው ነበር... Read more »

ስድብ የአዘቦት ልብስ ሆኗል

በሄኖክ ጥበቡ መገናኛ እንደለመደችው የሥራ፣ የሌብነት፣ የልመናና የትራፊክ ግርግሯን በጠዋቱ ጀምራለች። እኔም የዘወትር ግርግር የመጥላት ምሬቴን አምቄ ያቺን የምወዳትን ልጅ ሞልቃቄን ከኋላ እየተከተልኩ፤ ‹‹አቤት ቁመና፤ ወየው ደም ግባት፤ አይ አረማመድ›› እላለሁ በውስጤ።... Read more »

ፎቶግራፍ አንሺውፎቶግራፍ አንሺው

ስሜነህ ደስታ «እንዲህ ነው… እንዲህ ነው ጋብቻ… ወረት ያልዳሰሰው… » እድምተኞቹ ይጨፍራሉ፤ አዳራሽ ሙሉ ሰው ግጥም ብሏል። የሰዎች ጫጫታ፣ የሙዚቃ ድምጽ እንዲሁም የካሜራ ቀጭ – ቀጭ ጎልተው ከሚሰሙት መካከል ናቸው። ለሙሽሪት ግን... Read more »

የልጆች ስብዕና እንዴት ይገነባል?

አስመረት ብስራት በልጆች የስብዕና መደበር ላይ ብዙ ነገሮች ተፅዕኖ ያሳድራሉ። የልጆች ስብዕና ላይ ተፅዕኖ ከሚያሳድሩ ነገሮች መካከል የዘር ውርስ፣ አካባቢ፣ የወሊድ ቅደም ተከተል፣ የስርዓተ-ፆታ ህግጋት፣ ዕድሜ ወዘተ ናቸው። የዘር ውርስ፡- ወላጆች ስነህይታዊ... Read more »

ሳይንቲስቱ ሕፃን

አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ልጆች በራሳቸው በርካታ ነገሮችን መሥራት እንደሚችሉ የሚያሳይ አንድ ልጅ ለዛሬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ልጆች ዓላማችሁን ተከትላችሁ ለስኬታችሁ የሚረዳችሁን ጥረት ካደረጋችሁ የምትፈልጉትን ነገር መሆን እንደምትችሉ ሮቤል ማሳያ... Read more »