አስመረት ብስራት ወላጆች የተለያዩ የሥነ ልቦና ፀሀፍት ስለልጆች አስተዳደግ ከፃፉት ላይ ለዛሬ ልጆችን ገደብ ማስያዝ ምን ያህል በልጆች አስተዳደግ ላይ ያለውን ጠቀሜታ ያስመለክተናል መልካም ንባብ። ገደብ እና ሥነ ሥርዓት ባንድም በሌላ ተያያዥነት... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች እንዴት ናችሁ። ሰላም ነው? የሀገራችን አባቶች በርካታ ተረቶችን ለልጆች በመንገር እንደሚያስተምሩ ታውቃላችሁ አይደል? አዎ ለዛሬም በአፋር አካባቢ የሚገኙ አባቶች ከፃፏቸው ተረቶች በጋሽ መሃመድ አህመድ የተተረከውን ተረት ተረት እንዲህ አቅርቤላችኋለሁ።... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ”የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት፣ ሰው ተከፍሎበታል፣ከደምና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር አድዋ፣ትናገር አ-ገ-ሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ… የጥቁር ድል አምባ አድዋ-አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ…!!‘ እንዲህ ያለው ግጥም በዜማ ተዋህዶ... Read more »
አዲሱ ገረመው በጥበብ ቤተ ዘመዶች ቅጥር ግቢ ውስጥ ስነ ጽሁፋዊ ሂስ እንደ ድንኳን የሚያገለግል ሳይንሳዊ ምዘና ነው። የሥነ ጽሁፋዊ ሂስ ቅርጾች በርካታ ሲሆኑ፤ ከእነዚህ ውስጥ ተጠቃሹ አውዳዊ ሂስ ነው። አውዳዊ ሂስ ማለት... Read more »
ይቤ አብርሃ ከውቤ በረሃ አዲስ አበባ ውሃ በፈረቃ ለነዋሪው እያዳረሰች ነው። ይቅርታ እያዳረሰች ነው ማለት እንኳ ከበደኝ፤ እያቃመሰች ነው። አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሳለን ከትምህርት ቤት ስንመለስ ግር ብለን ሻይ ቤት ገብተን በብርጭቆ... Read more »
አዲሱ ገረመው ሂፓፕን የራሱ አድር በልዩነት ብቅ ያለበት የሙዚቃ ዘርፍ ነው። የሂፖፕ ሙዚቃ (ራፕ ሙዚቃ) በመባልም የሚታወቀው በ 1970ዎቹ ውስጥ በኒውዮርክ ሲቲ ብሮንክስ ተብላ በምትጠራው አካባቢ በአፍሪካ አሜሪካውያን እና ላቲን አሜሪካኖች የተጀመረ... Read more »
ክፍለዮሐንስ አንበርብር እንደመግቢያ ወደ ሥራ ዓለም ከገቡ 32 ዓመታትን አስቆጥረዋል። 16 ዓመታትን በመንግሥት ተቋም ከ16 ዓመታት ወዲህ ደግሞ በግል የማማከር ሥራ ጀምረዋል። ከ32 ዓመት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሥነ ህንፃ... Read more »
አብርሃም ተወልደ አንዳንድ ሰዎች ምንም ያህል ያማረ መልክና ቁመና በጣም ተወዳጅ የሆነ የተፈጥሯዊ ባህሪ ያላቸው ቢሆኑም ስለራሳቸው ጥሩ የሆነ አመለካከት ወይም እተያየት የላቸውም። ሰው ሁሉ የማይወዳቸው በህብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያጡ በስራቸው ብቃት... Read more »
አስመረት ብስራት ትመጣለህ ብዬ ስንት የትናንት ሌሊት ስንት የዛሬን ማታ ቁጭ ብዬ አነጋሁ። ትመጣለህ ብዬ በቆምኩበት ቆሜ የተውከኝ ቦታ ላይ ሙጃና ቁጥቋጦ እላዬ ላይ በቅሎ ቆሜ እጠብቃለሁ። ትመጣለህ ብዬ በጨቅላው ዕድሜዬ በሴት... Read more »
አስመረት ብስራት መልካም የልጅ አስተዳደግ መርሆዎች የሚመነጨው በወላጆችና በልጆች መካከል ባለ የጠነከረ፣ በመተማመንና በተሳሰረ ግንኙነት ነው፡፡ ከልጆች ጋር ያለው የፍቅር፣ የመከባበርና የመተዛዘን ሁኔታ የቤተሰብ ትስስሩን ሲያጠናክረው የመጨካከን ግንኙነቱ ግን የቤተሰብን ትስስር ያዳክማል፡፡... Read more »