ኃይሉ ሣህለድንግል ዴሞክራሲ የህዝቦች ጥማት ነው።ይህን መሰረት በማድረግም ነው ሀገር ለማስተዳደር የፈለገ ሁሉ ዴሞክራሲ ፤ዴሞክራሲ ሲል የሚደመጠው። ዴሞክራሲ የሚለውን ቃል ሳይጠራ የመንግስትን ስልጣን የተቆናጠጠ ፓርቲ ወይም ተመራጭ ያለ አይመስለኝም።አምባገነኑም ዴሞክራሲያዊውም ዴሞክራሲን አሰፍናለሁ... Read more »
አዲሱ ገረመው ጉዞ ወደ “የበረሃዋ ገነት” ክፍል ሁለት በአዲስ አበባ ጎሮ ቱሉ ዲምቱ መንገድ ላይ የተመለከትነው ያን የመሰለ ሲኖ ትራኮች ግጭት እየዘገነነን የአደማ ፈጣን መንገድ የክፍያ ሥፍራ ደረስን። ይህ ፈጣን መንገድ ከ10... Read more »
አስመረት ብስራት ወላጆች በተለይ አዳዲስ ወላጆች ሕፃናት ልጆቻቸውን ምገብ ማስጀመር በጣም ከባድና የሚያሳስብ ነገር ይሆንባቸዋል። ይህን ችግር የተገነዘቡት የሕክምና ባለሙያው ለወላጆች ይሆን ዘንድ አንድ መፅሃፍ አዘጋጅተዋል። ወይዘሮ ቤተልሄም ለማ ይባላሉ። ወይዘሮዋ የሶስት... Read more »
አስመረት ብስራት ሠላም ልጆች እንዴት ናቸሁ? እኔ በጣም ደህና ነኝ። ትምህርት ቤት ውስጥ ጥንቃቄያችሁን አላቋረጣችሁም አይደል። ልጆች እናንተ ትልቅ ሆናችሁ ሀገራችንን የምትረከቡት እናንተ ስለሆናችሁ ርቀታችሁን በመጠበቀ መልኩ ቶሎ…ቶሎ በመታጠብ አፍና አፍንጫችሁን በማስክ... Read more »
ተገኝ ብሩ በህብረ ቀለማት ያጌጠች፣ በውብ ባህል የደመቀች፣የነፃነት አርማ የጥቁር ህዝቦች የድል ችቦ የለኮሰ ጀግና ህዝብ መገኛ ኢትዮጵያ። አይነተ ብዙ ቀለም፣ ዘርፈ ብዙ ኪን ከገፅታዋ ላይ የሚነበብባት ድንቅ የባህልና ጥበብ መድረክ ናት።... Read more »
ዳግም ከበደ የሀገራችን ሰሞነኛ ወሬ ምርጫ ነው። ምርጫ ደግሞ ትንሽ ኮስተር ያለ ነገር የሚበዛበትና ብዙሃኑን የሚያሳትፍ እንቅስቃሴ እንደመሆኑ መጠን ትኩረት ይስባል። ለዚህ ነው ይህ ሰሞን ከምን ጊዜውም በላይ የትንሽ ትልቁን ቀልብ ይዞ... Read more »
አዲሱ ገረመው መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፤ ከሃያ ዓመታት በፊት በግለሰቦች ማንነት ላይ የተመሠረቱ የህይወት ታሪክ ወይም ግለ ህይወት ታሪክ መጻህፍት ቁጥር በእጅ ጣት የሚቆጠሩ ነበሩ። አሁን ይህ ዘርፍ ራሱን የቻለ አንድ የመጽሐፍት መለያ ሆኖ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ለሥራ ጉዳይ አሜሪካን ሀገር በሄዱበት ወቅት ነው። በአየር ማረፊያ ውስጥ ሆነው ከጎናቸው የቆመ አንድ ረጅም ጥቁር ሰው ዞር ብሎ ይመለከታቸዋል። ሊያናግራቸው እንደፈለገ ከሁኔታው ተረድተዋል። እርሣቸውም ገፍቶ እስኪያናግራቸው ጠበቁት። ሰውየውም ጠጋ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ተባባሪ ፕሮፌሰር መንግስቱ ውቤ ይባላሉ። ልጅ ሆነው ጀምሮ ስለ ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ይጨነቃሉ፤ ለተፈጥሮ ልዩ እንክብካቤንም ማድረግ ከቤተሰቦቻቸው ተምረዋል። በተለይ ከአባታቸው ብዙ ነገር ቀስመዋል። የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን... Read more »
አዲሱ ገረመው ክፍል አንድ ንጋት 12ሰዓት ጓዜን ሸክፌ ከመስሪያ ቤት በተላከልኝ መኪና ጉዞዬን ወደ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቅጣጫ አመራሁ።በአምስት ደቂቃ ውስጥ አራት ኪሎ ደረስን።መንገደኛ ስለሆንኩ መንገድ ላይ አንድ ነገር ቢገጥመኝስ አልኩና በቂ... Read more »