አዲሱ ገረመው የመጨረሻው ክፍል አሁን አፋር ገብተናል:: ረጅሙን የአፋር በረሃ ንዳድ እንቀምሰው ዘንድ ተስፈንጥረን ገብተናል:: የመንገዱ ግራና ቀኝ በወያኔ ተክል ታጅቧል:: አልፎ አልፎ የአፋር ብሔረሰብ ባህላዊ ቤቶች ይታያሉ:: ከውጭ ሲታዩ አሰራራቸው ይማርካል::... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ታክሲ ውስጥ ነው፤ ወደ ሃያ ሁለት እየሄደ። ፊቱን ወደ ግራ አዙሮ በመስተዋቱ ወደ ውጪ ያያል። አዲስ አበባን ይመለከታል፤ ጉዷን፣ ቆነጃጅቷን..ትናንቱን ዛሬውን ሁሉ። ማየት ይወዳል። በተለይ ቆንጆ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ኢትዮጵያነት ለሳቸው ሁሉ ነገራቸው ነች። ስለ ሀገራቸው ተናግረው የሚጠግቡ አይደሉም። ደረት ኪሳቸው አካባቢ የኢትዮጵያ ባንዲራን ቀለም የያዘ ቁልፍ ሁሌም የሚለያቸው አይደለም። ሰዓታቸውም ቢሆን በኢትዮጵያ ቁጥር ማለትም እኛ በተለምዶ ግዕዝ በምንለው... Read more »
ባለፈው ሳምንት ዕትም ስለልጆች መልካም ስነምግባር አቀራረፅ እና ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ማድረግ ስለሚኖርባቸው ግንኙነት አስመልክቶ ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው ዕትም ደግሞ ስለ በጎ ወላጅነት መሰረታዊ መርሆዎች በተመለከተ ይዘን ቀርበናል። መልካም ንባብ። በጎ ወላጅነት... Read more »
ጽጌሬዳ ጫንያለው ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም ከኮሮና ራሳችሁን እየጠበቃችሁ በሚገባ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ እንደሆነ እገምታለሁ። ኮሮና በጣም እየከፋ እንደሆነ ታውቃላችሁ አይደል ? ስለዚህም በጣም ጥንቁቅ መሆን አለባችሁ። እጃችሁን ሳትታጠቡ ምግብ... Read more »
አዲሱ ገረመው በታዋቂዋ ከያኒ ዓለምፀሀይ ወዳጆ የተመሠረተው ጣይቱ ባህል እና ትምህርት ማዕከል ላለፉት ሀያ ዓመታት በሠሜን አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በኪነጥበብ እና በትምህርት ላይ ሲሠራ የቆየ ጠንካራ ተቋም ነው።ማዕከሉ በተለያዩ የዓለም ሀገራት... Read more »
በጋዜጠው ሪፖርተር አፄ ዮሐንስ ሐምሌ 5 ቀን 1825 ዓ.ም በትግራይ ተምቤን ልዩ ሥሙ ማይ በሐ ተብሎ በሚታወቅ ሥፍራ ተወለዱ። ርዕሠ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሣ ሐምሌ 6 ቀን 1863 ዓ.ም አፄ ተክለ ጊዮርጊስን... Read more »
አብርሃም ተወልደ “ይበላሐል፣ ይበላሐል፣ አንተንም አፈር ይበላሐል በላው አፈር፣ በላው አፈር፣ ያንን ታላቅ ሰው፤ ያንን ምሁር። በላው መረሬ፣ በላው መረሬ፣ ሀገር መጋቢ ያንን ገበሬ። ያ አባት ሞተ፣ የልቤ ወዳጅ፣ የሚያበላኝ ጮማ፣ የሚያጠጣኝ... Read more »
አዲሱ ገረመው ወደ አሰልጣኝነት ሕይወት ከገባባት ከ1993ዓ.ም ጀምሮ ብዙ ስኬቶችን አጣጥሟል። በእነዚህ አመታትም የፀባይ ዋንጫን ጨምሮ ከ21 በላይ ዋንጫዎችን ለማግኘት በቅቷል፤ 21 ጊዜ ኮኮብ አሰልጣኝ ሆኖ በመመረጥ ሽልማቶች ተበርክተውለታል። በግሉም በእኛ ሀገር... Read more »
ወቅቱ ዜጎች ከሀገሪቱ ጎን በመቆም ርብርብ ማድረግ የሚጠበቅባቸው መሆኑን ማንም ይገነዘበዋል መንግስት በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን አስከብሮ በጁንታው የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ በመገንባት እና በመጠገን ላይ ተጠምዷል። በክልሉ ከሚያስፈልገው ሰብአዊ ድጋፍ 70... Read more »