የንባብ እርግማን

አንድ ትልቅ ደራሲ ነበር፤ ንባብ ለዚህ ትውልድ እርግማን ሆኗል ሲል ሰማሁት። አባባሉ አጥንቴን ሰብሮ ስለገባ ቃሉን ተውሼ ብዙ ላሰላስልበት ፈለግኩኝ። እንዴትስ ያለው እርግማን ይሆን? በማንና እንዴትስ ተረገምን? ያ የረገመንስ ማነው? እያልኩ ስብሰለሰል... Read more »

ኢትዮጵያን በዓለም ያሳወቁ

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? የክረምቱን ወቅት ከዚህ ቀደም በተነጋገርነው መሠረት በንባብ፣ በሥልጠና፣ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር የጋራ ጊዜ በማሳለፍ፣ አቅማችሁ በፈቀደው መጠን ደግሞ ቤተሰባችሁን በመርዳት እና በተለያዩ ሁኔታዎች እያሳለፋችሁ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆች... Read more »

‹‹እሳቷ›› ሙናዬ!

በሀገር ፍቅር… ወደ ሀገር ፍቅር ሲያሰኝ፣ ትዝ ሲል ስሜቱ…ያ! የጥንቱ ሙናዬን እያስታወሰ ሙናዬን ያስናፍቃል። እሷማ እዚያ የጥበብ እሳት፣ የትወናው ወላፈን፣ የመድረኩ ትኩሳት…ትኩስ የስሜት እሳት ነበረች። ከሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ደጃፍ ሳትጠፋ፣ ቲያትሩን... Read more »

የዘርፉ የሰው ሃይል ፍላጎት እና አቅርቦት አለመጣጣም ምክንያት

በኢትዮጵያ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ አበረታች ለውጦች እየተመዘገበ መሆኑን የሚያመላክቱ ተጨባጭ መረጃዎች እያየን ነው። በተለይ በመንግስት በኩል በቱሪዝም በመዳረሻ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት የዘርፉን መጪ ተስፋ የተሻለ እንደሚያደርጉ ታምኖባቸዋል። የቱሪዝም ዘርፉ ፖሊሲ ማሻሻያ... Read more »

 ዶሳይስ

“ዶሳይስ” ከደራሲና ገጣሚ ኩሪ አየለ ኃይሌ ከሰሞኑ ለአንባቢያን የቀረበ ምርጥ የመጽሐፍ ጦማር ነው። ከዚህ ቀደም የግጥም መድብሏን ጨምሮ ሁለት መጻሕፍትን ያበረከተችልን ደራሲዋ ለሦስተኛው በዶሳይስ መጥታለች። የአሁኑ ዶሳይስ መጽሐፏ በአጫጭር ልቦለዶች ታሪክ ተሰባጥሮ... Read more »

“መልካም ጥረት”

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? የክረምቱን ወቅት እንዴት ማሳለፍ እንዳለባችሁ ባለፍነው ሳምንት የተወሰነ መረጃ አቅርበንላችኋል። ማንበብ እንዳለባችሁም ጠቁመናችኋል። ዛሬ ደግሞ አስተማሪ የሆነ ተረት እናቀርብላችኋለን፤ እሺ ልጆች? “ውድድር እና ሌሎች” ተረቶች የተሠኘው የተረት መጽሐፍ... Read more »

 ትንግርተኛው ወርቁ ማሞ

ጊዜው 1940 ዓ.ም ነበር፤ የ12 ዓመቱ ወርቁ በቸርችል ጎዳና አድርጎ ከመንገዱ ዳር ወዲህና ወዲያ ሲል ድንገት አንዲት የቆመች መኪና ከዓይኑ ውስጥ ትገባለች:: ትንሹ ልጅም ጠጋ ብሎ መኪናዋን ይመለከታል:: ከተከፈተው የመኪናዋ መስኮት ውስጥም... Read more »

ኢንስቲትዩቱ ባሕላዊ ምግቦችን ከማጥናት አኳያ

ኢትዮጵያ የበርካታ እሴቶች መገኛ ነች። ከ80 በላይ የሆኑ ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነት የሚኖሩባት ይህቺ አገር በተፈጥሮ፣ በታሪክ፣ በባሕልና በልዩ ልዩ እሴቶች ባለቤትነት ትታወቃለች። ከእነዚህ አያሌ ሀብቶቿ ውስጥ ባሕላዊ ምግቦቿ ተጠቃሽ ናቸው። የተለያዩ የማኅበረሰብ... Read more »

 ትንሽ ብቻ ዞር…

ማንበብ ስወድ ለጉድ ነው። ከዕለት ተዕለት ሱሶቼ መሐል በኩሩ ሆኖ እንደቡናና ትንባሆ ያዳክረኛል። የእውቀት ማረፊያው አእምሮ ነው። በልብ በኩል ደግሞ ስር ይሰዳል። የአእምሮ ብቻ መሆንና የአእምሮና ልብ መሆን የተለያዩ ማንነቶች ናቸው። የአእምሮ... Read more »

 ቤኒ ሀርሻው በዙምባራ

ጥበብ እግሯ ረዥም፣ እጆቿ ለግላጋ፣ ጣቶቿም አለንጋ ናቸውና ከወዴት ታደርሺኝ አይባልም:: መድረስ ስንፈልግ ማድረሻዋ እልፍ ነው:: ዛሬን ወደ የኛዎቹ የምእራብ ፈርጦች (ምእራብ ኢትዮጵያ) መንደር በዘመን ጥበብ ሠረገላ ብንፈረጥጥ ኅልቁ መሳፍርት ጥበባት ከአበባ... Read more »