ከሀገራችን ወላጆች በእማሆይ ዘውዲቱ ውድነህ የተተረከውን ተረት አንብቡልኝ። አንድ አባት ሶስት ልጆች ነበሩት። ልጆቹንም ሰብስቦ “እኔ አሁን አርጅቻለሁና ሞቴን የምጠብቅ ሰው ነኝ። አሁን የምነግራችሁን ነገር እኔ እንዳልኳችሁ መፈፀም አለባችሁ። ትዕዛዜንም አክብሩ። አላቸው።... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ መጋቢት 30 ቀን በእንጦጦ ፓርክ የኢትዮጵያ የኪነጥበብ ባለሙያዎች የእውቅና መርሐግብር ተካሂዷል።በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ለአንጋፋ የጥበብ ሰዎች የክብር ሜዳይ ሰጥተዋል። በአጠቃላይ 157 የኪነጥበብ ሰዎች ተሸላሚዎች የነበሩ ሲሆን፣ በዚህም አንጋፋ የቴአትርና... Read more »
የልቤ ደርሶ ሀገራችንን ለበርካታ ዓመታት ሲመራ የነበረው ኢህአዴግ ብዙዎች እንደሚስማሙበት የሚያወጣቸው ስትራቴጂዎች ፖሊሲዎች እንዲሁም መመሪያዎች ለፍጹምነት የቀረቡ ናቸው። “ፖለቲከኛውም” “ምሁሩም” በዚህ ይስማማሉ። ይሄ ነገር አይሆንም፤ መሬት ላይ አያርፍም ቢባልም የወቅቱ መንግስት ለመቀበል... Read more »
ዳግም ከበደ የዛሬው የዝነኞች የእረፍት ውሎ እንግዳችን አቶ ኤርሚያስ አየለ ይባላል፤ የታላቁ ሩጫ ስራ አስኪያጅ ነው። ላለፉት በርካታ ዓመታት ተወዳጁን የጎዳና ላይ ሩጫ በብቃት እንዲካሄድ የራሱን ድርሻ ተወጥቷል። የዝግጅት ክፍላችንም በእነዚህና በመሰል... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ዶክተር ኢዳሶ ሙሉ ይባላሉ።አይነስውር ቢሆኑም ለመስራት የሚከብዳቸው ነገር እንደሌለ በተግባር የሚያሳዩ ናቸው።በተለይ በተማሪዎች ዘንድ ያላቸው ተወዳጅነት ብዙዎችን የሚያስቀና ነው።ምክንያቱም እርሳቸው ሲያስተምሩ ክፍሉ ሞልቶ በመስኮት የሚከታተለው ብዙ እንደነበር ተማሪዎቻቸው ይናገሩላቸዋል። ከዚህ... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የቀቤና ብሔረሰብ የራሱ የሆነ ባህላዊ እሴቶች ያሉት ብሄረሰብ ነው፡፡ ከእነዚህ ባህላዊ እሴቶች ውስጥ ባህላዊ መተዳደሪያ ደንብ ‹‹ቦበኒ ገልቲት›› ተጠቃሽ ነው፡፡ ‹‹ቦበኒ ገልቲት›› የብሄረሰቡ ባህላዊ መተዳደሪያ ደንብ ነው። ደንቡን የሚያፀድቅበት፣ የሚያሻሽልበት... Read more »
መርካቶ ባህር ነው ፤ መርካቶን ዘርዝረን አይደለም በጨረፍታም አንጨርሰውም።ባንጨርሰውም በጨረፍታ እንመልከተው፡።መርካቶ የተመሠረተው በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ።ጣሊያኖች የራሳቸውን መገበያያ እና መዝናኛ ሥፍራ ፒያሳ አድርገው ፤ ኢትዮጵያውያን በመርካቶ ውስጥ እንዲገበያዩ... Read more »
ዘላለም የሳጥንወርቅ (የእፀሳቤቅ አባት) ለሊት ነው ሰባት ሰዓት..ጨረቃ በዳፍንት በትር ሰኮናዋን ተብላ ከህዋው ጉያ ውስጥ ተደብቃለች።የሰኔን የሚመስል ጥቁር ጽልመት ምድርን ውጧታል። ፍርዱ በእንቅልፍ ልቡ አልጋው ላይ ይገላበጣል..በህልሙ መላዕክ የምትመስል ቀይ ሴት እንደ... Read more »
ጽጌረዳ ጫንያለው ከልጅ እስከ አዋቂ፤ ፊደል ከቆጠረው እስከ ምሁር፤ የሚያውቃቸው ሁሉ በአንድ ልብ የሚመርጣቸው አይነት ሰው ናቸው:: የሰዎችን የውስጥ ስሜት ማዳመጥ የሚችሉና ለችግር መፍትሄ ሰጪነታቸውም ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል:: ‹‹አንዳንዴ እርሱ ጋር ስሄድ ምንም... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ‹‹ኢትዮጵያን ለስምንት አመት ያክል አውቃታለሁ:: የተለያዩ የሀገሪቷን አካባቢዎች ለማየትም ዕድል አግኝቻለሁ:: ብዙ የሚወደዱና የሚደነቁ ተፈጥሮአዊ፣ ሰው ሰራሽና ታሪካዊ ቅርሶች አሏት:: ከታሪካዊ ቅርስዎችዋ መካከልም የላልይበላን ውቅር አብያተክርስትያን ጎብኝቻለሁ:: በጣም ድንቅና የሚወደድ... Read more »