ጭርርር……ጭርር… እጅግ የምጠላው ነገር ግን ዘወትር ራስጌዬ እያደረኩት ደጋግሜ የምሰማው ማንቂያ ደወል ከሞቀው እንቅልፌ አባነነኝ። እንደ ምንም በእጄ አጥፍቼው እምር ብዬ በመነሳት መለባበሴን ጀመርኩ። በፍጥነት ወደ ስራ የሚያዳርሰኝ ሰርቪስ እንዳያመልጠኝ መሮጥ በስራ... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ ኑሯቸውን በአሜሪካን ሀገር ያደረጉ የህክምና ባለሙያና ልጆችን በማሳደግ የተሳካላቸው እናት ናቸው። እኚህ ሴት ሀገሬ ላሉ ወላጆች ይጠቅም እንደሆነ ብለው ሀሳባቸውን ማካፈል ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ለዛሬም ልጆቻችን እርስ በእርስ እንዲተሳሰሩ... Read more »
ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታላቁ የፋሲካ በአል ዛሬ ይከበራል። በእምነት፤ ክርስቲያንና ልዩ የሚባሉ ሶስት ልጆች በዓሉን እንዴት ለማሳለፍ እንደሚያሳልፉ ስጠይቃቸው ከቤተሰቦቻችን ጋር እየተደሰትን፣ የተቸገሩትን እየረዳን እናከብረዋለን... Read more »
አቶ ተስፋዓለም ሸዋንግዛው የተስፋ ጋለሪ መሥራችና ባለቤት ናቸው። ጋለሪው ከተመሠረተ ሦስት ዓመት ይሆነዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የስነጥበብ ት/ቤት ከተመረቁ በኋላ ለአንድ ዓመት በግል ትምህርት ቤቶች ስዕል አስተምረዋል። ከዚያም ግራፊክስ መሞካከር ጀመሩ፤... Read more »
የምርጫ አውድ ! ምርጫ ምርጫ የሚያውድ የሀገር ጠረን። የተፎካካሪ ፓርቲዎችና እና የግል ተወዳዳሪዎች የምረጡኝ ቅስቀሳና የክርክር መድረክ፤ የመራጮች ምዝገባ ፤ የዚህ ወቅት የሀገራችን ምርጫ መገለጫዎች ናቸው። ዜጎች ሲናፍቁት የኖሩት የዴሞክራሲ ስርአት መሰረት... Read more »
ዳግም ከበደ ድምፃውያን ከጥበብ አድባርና ኪናዊ ሙያቸው ባሻገር በህዝብ ዘንድ ሰፊ ዝናን ከሚያተርፉና ተፅእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዘንድ ይመደባሉ። ዝና ደግሞ ከህዝብ የሚገኝ ልብን የሚያሞቅ ጭብጨባ ብቻ ሳይሆን ተሰሚነትንም ይጨምራል። ታዲያ ተቀባይነት ያላቸው... Read more »
ወደ ቦሌ መንገድ በሚወስደው አቅጣጫ መስቀል አደባባይ አካባቢ በሚገኘው አዲስ አበባ ሙዚየም ውስጥ ነኝ። ከግቢው የመግቢያ በር ጀምሮ ሙዚየሙ በውስጡ የያዘውን እምቅ የታሪክ ሀብት እየጎበኘሁ ነው። እናንተም ውድ አንባቢዎች ተከተሉኝ አብረን እንጎብኝ።... Read more »
በእድሜያቸው ወጣት ቢሆኑም በሙያቸው የሀይማኖት መምህር በመሆናቸው በአንቱታ ልንጠራቸው ወደናል። ደራሲ ሲሆኑ፤ 13 የሚሆኑ መጽሐፍትን ለንባብ አብቅተዋል። ብዙዎችም ህማማትና ቃና ዘገሊላ በተሰኙት መጽሐፋቸው ያውቋቸዋል። መጽሐፍቱ በትግርኛ እና ኦሮሚኛ ቋንቋዎች ተተርጉመው የታተሙ በመሆናቸውም... Read more »
ወታደራዊው አገዛዝ ወድቆ «ለሠፊው ሕዝብ ጥቅም» ሥልጣኑን ተቆጣጠርኩ ያለው ኢህአዴግ ሥልጣኑን እንደያዘ በአዲስ አበባ አንዳንድ ርምጃ መውሰድ ሲጀመር የደርግ ዋንኛ መሣሪያ ያለውን ቀበሌዎችን ተቆጣጠረ። በዚህ ሳያበቃም መልካም ስምና ዝና የነበራቸውን ለኅብረተሰቡ የፍጆታ... Read more »
ፀሀይ ወገግታዋን ተነጥቃና በጉም ተሸፍና ብቅ ብላለች። አይኑ ብርሀን ካየ እንቅልፍ የሚባል ነገር አይወስደውም ። ጭለማ ያስፈራዋል። እሱን ለመሸሽ በጊዜ መተኛትና ጭለማው ሲገፈፍ መንቃት ተላምዶታል። እንደ ለመደው ሰማይ ሲገለጥ ከእነቅልፉ እንደባነነ ለሰዓታት... Read more »