የስራ መውጫ ሰዓት ደርሷል፤ ወደ ቤት ለመሄድ ቶሎ ወጣሁ፤ ውጪ የተመለከትኩት አዲስ ነገር ግን ቆም ብዬ እንዳስብ አደረገኝ። ያለማጋነን ሰላማዊ ሰልፍ በሚመስል መልኩ በርካታ ሰዎች በእግራቸው ይተማሉ። የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አንድም ተሸከርካሪ... Read more »
ሰርገኛውና የሙሽሮቹ አጃቢዎች በጭቃ በላቆጠው ጠባብ መንገድ ላይ እየተጋፉ ጭፈራውን ያስነኩታል።“ሀይሎጋ ..ሀይሎጋ ሆ.. አይሎጋ…. ኧረ ጎበዝ አህምነው” ይላሉ።እኔም አሻግሬ ውዴን እያየሁ በቀስታ እጓዛለሁ።የጓደኛዬ ሰርግ ነው።በተገኘሁበት ላይ ሁሉ ቀልቃላ የነበርኩት እኔ ያለወትሮዬ ጭር... Read more »
በቀደሙት ዘመናት የነበሩት ትምህርት ቤቶቻችን ከመደበኛ ትምህርት በተጓዳኝ ትምህርቱን የሚያጎልብቱ የተለያየ እውቀት ያስጨብጡም ነበር። ግጥምና ስነጽሑፍ፣ ሥዕል፣ ድራማ፣ ዘፈንና ውዝዋዜ፣ የመሳሰሉትን ። እነዚህም ያደርጉ የነበረው ክበባትን በመመስረት ነው። አሁንም ይህን መሰል ከበቦች... Read more »
አንጋፋ ሠዓሊ ናቸው። ከበርካታ ዓመታት በፊት በውጭ አገር በሙያቸው ዘመናዊ ትምህርት ቀስመዋል። በሶቭየት ኅብረት በ1979 በማቅናት ከተሰጦ በተለየ ትምህርቱን በሚገባ ተከታትለዋል። በመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ቢያንስ ለአስር ወራት ያህል በቅድመ ዝግጅት ኡዝቤኪስታ በሚባል ከተማ... Read more »
ጋሞ ሲነሳ የሽመና ባህሉ አብሮ ይነሳል።በደማቅ ቢጫ፣በቀይና በጥቁር ቀለማት ተዥጎርጉሮ የሚሰራው የሽመና ውጤቱም የቀለም አገባቡ የእጅ ጥበቡ ትኩረትን ይስባል።ሰዓሊው ብሩሹን ከቀለም አዋህዶ ተጨንቆ በሸራው ላይ ያሳረፈው ይመስላል።የባህል አልባሱ በተለይም ለወንዶች የሚዘጋጀውን ሱሪ... Read more »
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪና የኢትዮጵያ የድርድር ቡድን የህግ አማካሪ ናቸው። የግብጽ አምባሳደርም በመሆን ለኢትዮጵያ በርካታ ሥራ ከሰሩ መካከል ይጠቀሳሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባገለገሉባቸው ጊዜያት ብዙ አበርክቶን ያደረጉም... Read more »
ማህሌት አዘነ የንግግርና ቋንቋ ቴራፒስት ስትሆን ለህፃናት እድገት ጠቃሚ መረጃዎችን በማህበራዊ ድረ- ገጿ ትፅፋለች። ለዛሬም “ልጆች ከጨዋታ ምን ይማራሉ” በሚል ማህሌት የሰጠችውን ምክረ ሃሳብ ልናካፍላችሁ ወደድን። መልካም ንባብ። ጨዋታ ማለት ለልጆች ከመዝናኛ... Read more »
በአንድ ወቅት አንድ ባልና ሚስት ከወንድ ልጃቸው ጋር ይኖሩ ነበር:: ታዲያ አንድ ቀን ሰውየው ነፍሰ ጡር ሚስቱን ትቶ ወደ ጦርነት ሊሄድ ተነሳ:: ልጁንም ጠርቶት “አንድ ትልቅ ነገር እንድትሰራ እፈልጋለሁ:: እኔ በሌለሁበት ጊዜ... Read more »
በባላገሩ አይዶል ላይ በመሳተፍ በአሸናፊነት አጠናቋል። በ2008 ዓ.ም የዘመን መለወጫ ከድምፃዊት አስቴር አወቀ ጋር በተዘጋጀው ኮንሰርት በጋራ በመሆን ስራውን አቅርቧል። የአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ ክብረ-በዓል ላይ ኢትዮጵያን በመወከል የባህል ባንዱን... Read more »
ከአዲስ አበባ ጎዳናዎች ተጠቃሽ በመሆን በርካታ ዓመታትን አስቆጥሯል:: ዛሬ በርካታ ውብ ጎዳናዎች በከተማዋ ሞልተዋል:: እሱ ግን ተጠቃሽ ጎዳና ሆኖ ቆይቷል:: ከከተማዋ እምብርት አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ለገሀር ድረስ ቀጥ ብሎ ሲታይ ረጅም... Read more »