ምንም እንኳን ባህላዊውን የቡርሳሜ ምግብ እና ማባያውን ጌኢንቶ (እርጎ) ባናዘጋጅም የእነርሱን የአክብሮት አቀባበል ተውሰን ዳኤቡሹ (እንኳን ደህና መጣችሁ) ብለን፣ ይዘው ከመጡት ባህላዊ ምግብና እርጎ ተቋድሰን፣ በባህላዊ ጭፈራቸውም ተደስተን ፍቼ ጫባላላ የዘመን መለወጫ... Read more »
ከተማዋን ከእህል በማገናኘትና አንጋፋውና የሚደርስበትም የለም። በስምና በዝናው የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ወፍጮ ቤቶችና ነጋዴዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ በተለያዩ ክልሎችና የከተማዋ አካካቢዎች የሚኖሩ ህዝቦች በተለይም ገበሬዎችና የእህል ነጋዴዎች ጭምር የህይወታቸው ዋልታና ማገር አርገው ይመለከቱታል። የመሳለሚያ... Read more »
እሁድ ነው፤ የእረፍት ቀን:: እረፍት ለሀና ቅንጦት ነው:: ለእርሷ ዛሬን እቤት እንድትውል ህይወትዋ አልፈቀደላትም:: የልጆችዋን ቁርስ አሰናድታ ሲነሱ ማግኘት የሚችሉበት ቦታ ላይ አኑራ እየተጣደፈች ከቤት ወጣች:: ወደ ስራዋ ፈጥና መድረስ አለባት:: ማታ... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች መልዕክትን ማስተላለፍ ከጀመሩ ሠነባብተዋል። ወይዘሮ ሣራ የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ፤ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ለወላጆች የተለያዩ ሀሳቦችን እያነሱ ያካፍላሉ። ልጆቻችን ከ6 እስከ 12 ዓመት ያሉበት ዕድሜ ኃላፊነትን ለማስተማር... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ ሠላም ነው? ልጆች ለዛሬ በሀገራችን ከሚነገሩ ተረቶች መካከል ስለበግና ፍየል የተተረተውን መርጠንላችኋል። በዱሮ ጊዜ አንዲት በግና አንዲት ፍየል መስኩ ላይ ሣር ይግጡ ነበር። በጓም ፍየሏን “ወደ ቤታችን እንሂድ!” አለቻት።... Read more »
ባለፈው ሚያዝያ 27 ቀን የአርበኞች የድል በዓል 80ኛ ዓመት መከበሩ ይታወቃል፡፡ ቀኑ በአድዋ ድል ሽንፈትን የተከናነበችው ጣሊያን ዳግም ከ40 ዓመት በኋላ በ1928 ኢትዮጵያን መውረሯ ይታወቃል፡፡ ወረራውን ለመመከት ጦርነት በገጠሙ ኢትዮጵያውያን ላይም በአለም... Read more »
ሰው ይወለዳል፤ ያድጋል፤ ይሞታል። የተረኝነት ጉዳይ ነው እንጂ ከሞት የሚቀር የለም። በሀዘኔታ ሽኝት ተደርጎለትም ይቀበራል። ሁሉም የማይቀሩ እንደመሆናቸው የሰው ልጅ ሊዘጋጅባቸው ይገባል። መወለድ መኖሩን አውቆ ህጻኑን ለመቀበልና ለማሳደግ እንዲሁም ለቁም ነገር ለማድረስ... Read more »
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ውስጥ ነው። ክራር ማጥናት ከጀመረበት የልጅነት ዕድሜው አንስቶ እስካሁን ድረስ ከኪነ ጥበቡ ዓለም አልተለየም። ድምፀ መረዋና በሙዚቃ ዕውቀቱ አንቱታን ያተረፈ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው። በሥራዎቹ ተወዳጅነት የተነሳ በአሜሪካ፣ በአውሮፓና... Read more »
ኢሉስትሬተር፣ ግራፊክ ዲዛይነር፣ ሚኖሎሮጂስት፣ አርቲስት ነው። ይህ ሁለገብ የሥነ ጥበብ ባለሙያ በእውነተኛ ስሙ ዌስሊቫንኢደን፣ በሌላ መጠሪያው ደግሞ ሪስቦርግ ይባላል። የደቡብ አፍሪካ ዜጋ ነው። በጎዳና የሥዕል ሥራ እውቅናን አትርፏል። ሥራዎቹ በስዕላዊ ንድፍ፣ ጽሁፍን፣... Read more »
‹‹የህይወት መጨረሻው ስኬት ብዙ ዝና፣ ብዙ ገንዘብና ብዙ ስልጣን ሳይሆን ብዙ ደስታ ነው›› -አቶ ክብረት አቤቤ የጠብታ አንቡላንስ ባለቤትና ዋናሥራ አስፈጻሚ
የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪዎች ማህበር ፕሬዚዳንት፤ የጠብታ አንቡላንስ ባለቤትና ዋናሥራ አስፈጻሚ ናቸው። የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የቦርድ ዳይሬክተር እንዲሁም የኢትዮጵያ ሥራ ፈጣሪዎች ኮሚሽን የአማካሪዎች ቦርድ አባል ሆነው ይሰራሉ። ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ የድንገተኛ... Read more »