ጥበብ የተከበረበት የ“ሙዩዚክ አዋርድ”

የሳምንቱ መጀመሪያ በሆነው እለተ ማክሰኞ “11 ኛው ሚዩዚክ አዋርድ” ተካሂዷል። ባለፈው ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በማሪዮት ሆቴል በድምቀት በተካሄደው በዚህ መድረክ በተለያዩ ዘርፎች እጩዎች ቀርበው ከፍተኛ ፍልሚያ አድርገዋል፤ አሸናፊዎችም ተለይተዋል። በዚህም መሰረት የአመቱ... Read more »

የኢትዮጵያ ሳምንት በወዳጅነት ፓርክ

ሳልፍና ሳገድም በርቀት በአድናቆት እመለከተው ነበር። ሰሞኑን ግን ከእግር እስከራሱ ለመጎብኘት ዕድሉን አገኘሁ። በዙሪያው፣ በውስጡ ቀደም ሲል የነበረውን ይዞታ በአይነህሊናዬ አስታወስኩ። ወቅቱ በሚጠይቀው የግንባታ ግብአት በጭቃና በእንጨት የተሰሩ፣ ለኑሮ ምቹ ያልሆኑ የተጎሳቆሉ፣... Read more »

“ትርፍ ጊዜዬን በጉዞ ስለማሳልፈው እንደ ሥራና መዝናኛ አየዋለሁ”- ጋዜጠኛ አስቻለው ጌታቸው

ጋዜጠኛ ለመሆን ውስጡ ባደረ ከፍ ያለ ፍላጎት ስለ ጋዜጠኝነት ሙያ ማወቅ ብሎም መመርመር የጀመረው ገና የ9ኛ ክፍል ተማሪ እያለ ነበር።ያኔ ተማሪ ሆኖ ክፍለሀገር እያለ ጊዜ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በተለያዩ ዓምዶች ላይ... Read more »

የዩኒቨርሲቲው የአዕምሮ ምግብ ኤግዚቢሽን

 የእለቱ ጉዞዬ የፈለገው ነገር ቢመጣ የሚሰረዝ አይደለም። ገና ከቤት ስወጣ የጸሀዩ ማቃጠል ተቀበለኝ። ሰማዩ ለምድር የቀረበ እስኪመስል ድረስ የረፋዱ ጸሀይ ከቀትሩ ይፎካከራል፤ ይፋጃል፤ ጃኬቱን አውልቄ ትከሻዬ ላይ ጣል አድርጌያለሁ። ወደ አሰብኩበት ቦታ... Read more »

እልልታ

ሜክሲኮ ወደ ቄራ የሚወስደው መንገድ መታጠፊያ በታክሲ ጥበቃ በቆሙ ሰዎች ተሞልቷል። ሰልፍ ይዘው ወደየቤታቸው ሊያደርሳቸው የሚጠባበቁ ሰዎች አንገታቸውን አስግገው የታክሲ መምጣትን ይጠባበቃሉ። የያዝኳትን ላዳ ታክሲ ከታክሲ መጠባበቂያ ቦታው አለፍ አድርጌ አቆምኳት። ምን... Read more »

ስለ “ሰበዝ” በጥቂቱ

“ሰበዝ” የተሰኘው መጽሀፍ በዶክተር አለማየሁ ዋሴ የተደረሰ ነው:: መጽሀፉ በ2012 ገጾች የተዘጋጀ የደራሲው የጉዞ ማስታወሻ የሚመስል አጫጭር ድርሰቶችን ይዟል:: የዝግጅት ክፍላችን በዛሬው የዘመን ጥበብ አምድ ይህን ሥራ ይዳስሳል። እንደ መግቢያ የፊት ሽፋኑ... Read more »

ተመራጩ መራጩን ለመቀስቀስ ይንቀሳቀስ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሦስት ዓይነት የምርጫ ሥርዓቶች አሉ። እነርሱም የአብላጫ ድምፅ (Majority system)፣ ሚዛናዊ የውክልና ሥሌት (Proportional Represen­tation System) እና ድብልቅ ሥርዓት (Mixed sys­tem) ናቸው። በኢትዮጵያ ሕገመንግሥት አንቀጽ 56 ላይ በተደነገገው መሠረት... Read more »

“ቱሪዝም ሀገር ይሠራል”- ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ሀገሬ

የዛሬው የዝነኞች የእረፍት ውሎ እንግዳችን ተጓዥ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ይባላል። የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ጋዜጠኛ ነው። በቅርቡ በይፋ እውቅና አግኝቶ የተቋቋመው የቱሪዝም ጋዜጠኞች ማህበርም መስራችና አመራር ነው። ላለፉት በርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች... Read more »

ወላጆች ከኦቲዝም ጋር የሚኖሩ ልጆችን በቤት ውስጥ እንዴት ማገዝ ይችላሉ?

ማሕሌት አዘነ የ”ስፒችና ላንጉዌጅ ቴራፒስት” ስትሆን ከተለያዩ የጤና ችግሮች ጋር የተወለዱ ህፃናትን በሚመለከት በንግግር ሥልጠናዎች ትረዳለች። በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ከምትፅፋቸው ሀሳቦች ባሻገር በአዲስ ዘመን ጋዜጣም ሁለተኛዋ የሆነውን ምክሯን ለወላጆች አካፍላናለች። በመጀመሪያ... Read more »

ልጆች – የዛሬ አበባዎች፣ የነገ ፍሬዎች

  ልጆች እንዴት ናችሁ? ሁሉም ሠላም ነው? ትምህርታችሁን በአግባቡ እየተከታተላችሁ ነው? ጎበዝ ሁኑ እሺ። ልጆቼ፣ ኢትዮጵያ የምትባል ትልቅና ቆንጆ ሀገር ልጆች ስለሆናችሁ ታድላችኋል። ይህች ቆንጆ ሀገር ግን አንዳንዴ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ይገጥሟታል። ያንን... Read more »