ሀገራዊ ለውጡ በመጣበት ወቅት ልክ የዛሬ ሦስት ዓመት አካባቢ ሀገራችን ምን ያህል በፓለቲካ ፓርቲዎች እንደተጥለቀለች የምናስታውስ እናስታውሳለን።ያ ወቅት ሀገራችን የብሄሮች፣ ብሄረሰቦች ብዝሃነት መገለጫ ብቻ እንዳይደለች የታየበትም ነበር።የአመለካከት ብዝሃነት የተንፀባረቀባት ሀገር መሆን የጀመረችበት... Read more »
ወይዘሮ መዓዛ መንክር ክሊኒካል ሣይኮሎጂስት ሲሆኑ፤ የልጆች አዕምሮ ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ ይሰራሉ። ለወላጆች ይበጅ ዘንድ ይኼንን ሀሳብ አካፍለውናልና እናመሠግናለን። “በመጀመሪያ ሁላችንም ልጆችን ከጥቃት እንከላከል። በልጆች ላይ ክፉ የሚያደርጉትን ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ድምፃችንን... Read more »
አስመረት ብስራት ልጆች ከሀገራችን ተረቶች ስብስብ ውስጥ በአባባ ኢብራሂም ሸሪፍ የተተረከውን ለዛሬ ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በማንበብ ብዙ ነገሮችን እንደምትማሩ ተገንዝባችሁ አንብቡ እሺ። መልካም ንባብ። በአንድ ወቅት አንድ በጣም ሐብታም ሰው ነበር። ታዲያ አንድ... Read more »
ጠንካሮች ያሸንፋሉ “the strongest will survive” ሲሉ የስኬት ምሳሌዎች ይገልጻሉ።እነዚህ በምድራችን ላይ “ትጋትና የማይረታ መንፈስ ባለቤት መሆን ከዓለማችን መልካም በረከቶች ለመቋደስ አማራጭ የሌለው መንገድ” መሆኑን ይናገራሉ። የሰው ልጅ በምቾት እና በነጻነት እንዲኖር... Read more »
መረጃ በማቀበል ብቻ አልተገደበም። በማሳወቅ፣ በማስተማር፣ በማዝናናት፤ አለፍ ሲል ደግሞ የቅርቡንም የሩቁንም ታሪክ ለትውልድ በማሸጋገር ሚናውን በመወጣት ላይ ይገኛል። በአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያው ጋዜጣ ሲታተም የነበረው ሥያሜና የአሁኑ መጠሪያው አንድ አልነበረም። ዕለታዊ ጋዜጣ... Read more »
ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ይባላሉ።በአካባቢ ልማትና የትምህርት ጥራት ላይ በሚኖሩበት አካባቢ ሽልማት ያገኙና አሁንም ይህንን ሥራቸውን ለሽልማት ሳይሆን ለውጤት፣ ለለውጥ ብለው የሚያከናውኑ ናቸው።በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች ፣ በኢትዮጵያ ባይሎጂካል ሶሳይቲ ፀሐፊነት እንዲሁም በኢትዮጵያ... Read more »
ከአመታት በፊት በየሬዲዮ ጣቢያው በተለይ የአዲስ አበባ መስተዳድር ድምፅ በሆነው ኤፍ ኤም አዲስ 96.3 ተደጋግሞ አንድ ዜማ ተከፍቶ ስሰማ ሳቅ ያፍነኝ ነበር። እኔ የምኖርበትና አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ገፅታዎች ምን ያህል ለእይታ የማይጋብዙ... Read more »
ገና በንጋት ፀሀይ በምስራቅ በኩል ብቅ ስትል የሰው ትርምስ አይታ አርፍጄ ይሆን እንዴ ማለትዋ አይቀርም:: “ዛሬ ነው ዓለም ደስታቸው ዛሬ ነው ዓለም ደስታቸው… ሆሆ የሁለታቸው” የሰርግ ሙዚቃው አካባቢ ላይ የተለየ ድባብ አላብሶታል::... Read more »
ሰውን መውደድ እግዚአብሔርን ከመውደድ ለይቼ አላየውም መርሐቸውም ተግባራቸውም ነው። ለዚህ ደግሞ አስተዳደጋቸው መሰረት እንደሆናቸው ያምናሉ። በተለይ ችግርን እያዩ ማደጋቸው ሌሎችን እንዲመለከቱና ለቁምነገር እንዲያበቁ አግዟቸዋል። መማር ለሰዎች መኖር፣ ከሰዎች ጋር አብሮ ማደግ ነው... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች ምክር የሚያካፈሉ እናት ናቸው። የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ፤ ልጆቻቸውን አሳድገው ለቁም ነገር አብቅተዋል። ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ሲሆን፤ ለወገኖቼ የተወሰነ ነገር ከልምዴ ባካፍል ብለው በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን መልዕክቶችን... Read more »