ምሽት ላይ አዲስ ሩጫዋ ይበረክታል፡፡ ሠራተኛው ከዋለበት ሥራ ወደቤቱ ይቻኮላል፡፡ መንገዶች በእግረኞች ይሞላሉ፡፡ ያኔ የአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች በሰዎች ኮቴ ይጨናነቃሉ፡፡ ሜክሲኮ በተለምዶ ቡናና ሻይ አካባቢ ምሽት ላይ የመንገደኞች መጨናነቅ ከሚበረክትባቸው... Read more »
ተ ባባሪ ፕሮፌሰር ትልቅሰው ተሾመ ይባላሉ። በዓይን ህክምናው ዘርፍ በተለይም በሬቲና ላይ በኢትዮጵያ ቀዶ ህክምና እንዲጀመር ያደረጉ ናቸው። የሬቲና ቀዶህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ እንዲከፈት አድርገዋልም። በዚህና በርከት ባሉ ሥራዎቻቸው በተለያየ ጊዜ የተለያዩ ሽልማቶችን... Read more »
የአፍሪካ ልጆች ቀን ለምን ይከበራል? ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ሀገራችን ኢትዮዽያ በአፍሪካ አህጉር ውስጥ ከሚገኙ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አንዷ ናት። ስለዚህ የአፍሪካ ሕፃናት ቀንን ከሚያከብሩት ውስጥ ናት ማለት ነው። እናንተም የአፍሪካ... Read more »
የተቋቋመው ከአራት ዓመት በፊት በ14 ሠዓሊዎች ነው። ሁሉም በተለያየ ዕድሜ ላይ የሚገኙ የተለያየ የትምህርት ዘመን ተመራቂዎች ናቸው። ቡድኑ ከመመሥረቱ በፊት የተወሰኑት ጓደኛሞች ነበሩ። ልምዳቸውን በሚካፈሉበት ጊዜ በቡድን የመደራጀት ሃሳብ ብልጭ ይልላቸዋል። ቡድን... Read more »
በዛሬው የወጋ ወጋ አምዳችን ጥሩ ስራዎችን አበረታትን፣ ለጥሩ ዋጋ ሊከፈለው እንደሚገባ አስገንዝበን ፣ ይህን ያላደረጉትን ወጋ ወጋ እናደርጋለን። በምንም ጉዳይ የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ይቻል ዘንድ የተሰራውን ማበረታታት አንድ ነገር ሆኖ፣ ሳያበረታቱ የተገኙት... Read more »
አንጋፋ ስፖርተኛ ናቸው። ለተሳተፉበት የስፖርት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም ኦሎምፒክ ፈር ቀዳጅ ናቸው። ይሄ ግነት ሳይሆን ታሪክ ቁልጭ አድርጎ በገፆቹ የከተበው እውነት ነው። እኚህ ሰው ለአገር ባለውለታ ናቸው። ስፖርቱ አሁን ካለበት አንፃር... Read more »
ወጣቶች ናቸው። የእጅ ጥበበኛው ተጨንቆ የሰራውን የሽመና ውጤትና ከአልባሱ ጋር የሚስማማውን ጌጣጌጥ ከራስ ፀጉራቸው ጀምሮ ተውበውበታል። በአለባበሳቸው ቀልብ በመሳባቸው ስለባህላዊ አልባሱና ጌጣጌጡ ብዙዎች ሲጠይቋቸውና አብረዋቸውም ፎቶግራፍ ለመነሳት ሲያስፈቅዷቸው ነበር። ወጣቶቹ የተዋቡባቸው አልባሳትና... Read more »
በባለፈው ሳምንት የዚህ አምድ ዳሰሳዬ የመስቀል አደባባይ አራዳ ማዘጋጃ ቤት የእግረኞች መንገድ ግንባታን ማስቃኘት መጀመሬ ይታወሳል። በዚህም ከመስቀል አደባባይ በተለምዶ ኢምግሬሽን እየተባለ የሚጠራው አካባቢ /ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤትም የዋንኛው ጎዳና መጠሪያ ነው/... Read more »
በተንጋለልኩበት ከሩቅና ከሰፊ አዳራሽ የሚወጣ ድምፅ ወደጆሮዬ ደረሰ። ማን ስለምንና ስለማን እያወራ እንደሆነ መለየት ግን አልቻልኩም። በሰመመን ለትንሽ ጊዜ ቆየሁ። ቀጥሎ ወደ አፍንጫዬ ከተለመደው ውጪ የሆነ የመድኃኒትና የታፈነ ጠረን ደረሰ። ከቅድሙ ይበልጥ... Read more »
ሠዓሊ ንጉሤ ታፈሰ የልብስ ሥፌት ክርን ልዩ ልዩ ቀለም እንደ ብሩሽ ተጠቅሞ፣ ሠሌዳውን ደግሞ እንደ ሸራ ተገልግሎ የጥበብ አፍቃሪዎችን እጆች በግርምት አፋቸው ላይ የሚያስጭኑ ሥዕሎችን በመስራት ይታወቃል።ይህ ድንቅ ሠዓሊ ከዚህ ዓለም ከተለየ... Read more »