ዩኒቨርሲቲዎች ከተጠመዳችሁበት ህንጻ ግንባታ አረፍ በሉ!

ወቅቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዓመታት ያስተማሯቸውን ተማሪዎች የሚያስመርቁበት ነው። ምረቃውም ተጀምሯል። ምሩቃን ለእዚህ ታላቅ ወቅት እንኳን አበቃችሁ እላለሁ። በተለይ የዘንድሮው ምሩቃን በሰላምና በጸጥታ እንዲሁም በኮቪድ የተነሳ ትምህርታችሁ ሲጓተትባቸው የቆያችሁ እንደመሆናችሁ ይህ ሁሉ... Read more »

የባህል ማዕከሎች ሲቃኙ

ስለባህልማዕከል ሲነሳ በአብዛኞቻችን አእምሮ ውስጥ ቶሎ የሚታወሰው የአንድ አካባቢ የባህል ምግብ አዘገጃጀት፣ አልባሳቶቻቸው፣ ዘፈናቸው፣ ጭፈራቸው፣ የሚጠቀሙባቸው ቁሳቁሶችና ሌሎችም እሴቶች ናቸው። ነገር ግን የባህል ማዕከል ከሚታሰበው በላይ ሰፊ የሆነ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር... Read more »

‹‹ነፃ ተቋም አገርን ከማሳደግም በላይ አገር ወዳድ ትውልድን ይፈጥራል›› ዶክተር ዲማ ነገዎ የቀድሞ የኦነግ መስራች

አብዛኛውን ዕድሜያቸውን ያሳለፉት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ረዘም ላሉ ዓመታት በማገልገል ስማቸው በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ፖለቲከኞችም አንዱ ናቸው። ከአርባ ዓመታት በፊት ኦነግን ከመመስረት እስከ መምራት ድረስ ያገለገሉም ናቸው። ከዚህ... Read more »

ያልነቁት አንቂዎች

የጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን ላይ በጉዟችን የገጠመንን ስናሳያችሁ፤ የታዘብነው ስናስቃኛችሁ ጥሩውን ስናወድስ የሚስተካከለውንና የሚታረመውን ስንጠቁም ቆይተናል። ዛሬ በዚሁ አምዳችን ላይ በማህበራዊ ድረ ገፆች ማለትም ፌስቡክ፣ዩቱዩብ፣ ኢንስትግራም፣ቴሌግራምና የመሳሰሉት ላይ እራሳቸውን እኔ የማህበረሰብ አንቂ ነኝ... Read more »

ፌስታሉ

 “አባቢ አባቢ ተነስ ተነስ” ገና ጠዋት አይኔን ስገልጥ፤ የሶስት ዓመት ልጄ ሜላት እጄን እየጎተተች ስትጣራና እኔን ለመቀስቀስ ስትታገል አየኋት። ሚስቴ ሰላም የመኝታ ቤታችን በር ላይ ሆና በፈገግታ የእኔና የልጄን ሁኔታ ስትመለከት አየኋትና... Read more »

በፍሉት ሙዚቃ ስኬትን የተቀዳጀው ባለሙያ

ዓለማችንን በአንድ ድምጽ ሊያግባቡ ከሚችሉት ጥቂት ነገሮች መካከል ዋናው ሙዚቃ መሆኑ ይታመናል:: ሙዚቃ የዓለም ሕዝቦች መግባቢያ ቋንቋ ነው የሚባለውም ለዚህ ነው:: በተለያየ ቋንቋ የሚወጡ ዘፈኖች ልዩ ልዩ ቋንቋ የሚነጋገሩና የማይደማመጡ ሰዎችን በአንድ... Read more »

ከልጆቻችን ጋር በንግግር የመግባባት አቅማችንን እንዴት እናዳብር?

ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በዚህ በልጆች አምድ ለወላጆች መልእክትን ማሰተላለፍ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ወይዘሮ ሣራ የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ለወላጆች የተለያዩ ሀሳቦችን እያነሱ ያካፍላሉ። እኔን ማግኘት የሚፈልግ ሰው ካለ በዚህ (Enatleenat@... Read more »

ልጆች ስለ ምርጫ ትንሽ ልንገራችሁ

ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህ ባለንበት ሰኔ ወር በሀገራችን አንድ ትልቅ ጉዳይ ተከናውኖ ነበር፤ እሱም ምርጫ ነው። ምርጫ ማለት ሀገራችንን ሊመራ የሚችል ከህዝብ ውስጥ የወጣ መሪ የሚመረጥበት (አዲስ መንግሥት የሚመሠረትበት) የሀገሪቱ ህዝቦች... Read more »

የቱሪዝም መዳረሻና መናፈሻዎችን ወደ ሀብትነት

በዋና የመተላለፊያ ጎዳና አካባቢ ይገኛል:: አሁን ደግሞ ከመስቀል አደባባይ እስከ አዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በተከናወነው የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ ከሰፋው የእግረኛ መንገድ እና በአካባቢው በተለያየ የዕጽዋት ተክል መዋብ ጋር ለእይታ ሳቢ... Read more »

መንገዶቹም ክረምትን እንዲሻገሩ…

ያየነው መልካም ነገር ይበልጥ ጠንክሮ እንዲቀጥል፣ የታዘብነው ስህተት እንዲታረም በቅኝታችን ስናመላክት በመንገዳችን የገጠመንን ስናስመለክት ቆይተናል። ዛሬ በጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን አይናችን ያስተዋለው ሰሞንኛ ጉዳይ ስንጓዝ እንደ ዘበት ከማለፍ ይህ ጉዳይ ቢነሳ ለመከላከሉ አንድ... Read more »