ኢትዮጵያውያን የአንድነትና ማንነት መገለጫ አድርገው የሚያዩት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከቱሩፋቱ ተቋዳሽ ለመሆን ሁሉም በጉጉት የሚጠብቀውና እንደአይኑ ብሌንም የሚያየው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዜጎች ሀብት ግንባታው ተጀምሮ ዛሬ ላይ ደርሶ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት... Read more »
ክሊኒካል ሣይኮሎጅስት መአዛ መንክር ካላቸው እውቀት ለወላጆች ያሉትን እያካፈሉን ይገኛሉ። ለዛሬም ካካፈሉን ሐሳብ ላይ ስለወላጅነት እንዲህ ብለዋል። ወላጅነት ማለት በወላጅ እና ልጅ መካከል ባለ ግንኙነት ውስጥ አንድ ልጅን የሆነ ግብ ላይ ለማድረስ... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ ሠላም ነው? በበርካታ ትምህርት ቤቶች ፈተና እየተጠናቀቀ መሆኑን ሠምቻለሁ። በክረምት የእረፍት ጊዜ ምን ልትሰሩ አስባችኋል? እኔ መፅሀፍትን እንድታነቡ እመክራችኋለሁ። ለማንበብ ምቹ በሚሆን መልክ የተዘጋጀ ከመላው ሀገራችን የተውጣጡ ታሪኮች ከተሠነዱበት... Read more »
አሁን አሁን መፅሐፍትን የሚያነብም ሆነ በአካባቢያቸው ያላለፈ ሁሉ “ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” የሚለውን አባባል በንግግሩ መሀል ጠቀስ አድርጎ ማለፉ እየተለመደ መጥቷል። ምንም እንኳን ይህ አባባል ስለተደጋገመና በየጨዋታው መሀል ስለተነሳ “ሙሉ ሰው” የሚለውን... Read more »
በቀድሞ መጠሪያው በጌምድርና ሠሜን ጠቅላይ ግዛት ጎንደር ከተማ ልዩ ሥሙ ፊት ሚካኤል በተባለ ሠፈር መስከረም 12 ቀን 1954 ዓ.ም ተወለደች። በኢትዮጵያ የሥነ ጽሁፍ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ።... Read more »
የሠፈራችን ጋሽ ሳህሉ ቆዳቸው ነጣ ነጣ፣ ገርጣ ገርጣ ካለ አሊያም ጥፍራቸው ወይም ጣታቸው የመሰብሰብ ምልክት ካሳየ ሳይውሉ ሳያድሩ ነው ወደ ህክምና የሚሄዱት። እጅግ በጣም ሲበዛ የሐኪም ቤት ደንበኛ ናቸው፤ ለትንታ ሁሉ ወደ... Read more »
በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ ያለው ሦስተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የህዝብ ንቅናቄን የፈጠረ መሆኑ ይታወቃል። በመሬት ላይ ብቻ ሳይሆን ህንፃዎችንም በአረንጓዴ በማስዋብ ለሥራና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ አበረታች የሆኑ ጥረቶችን እያየን ነው።... Read more »
ከአንድ ዓመት በፊት በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ተገኝቼ ነበር፤ ወቅቱ ክረምት ነበር። ምክንያቴ ደግሞ የደብረ ታቦር በአልን (የቡሄ በአል) ለማክበር ነው። በቆይታዬ ሁሌም ከአእምሮዬ የማይጠፉ ትዝታዎችን አትርፌያለሁ። የአካባቢውን ማህበረሰብ ባህል፣ በዓል... Read more »
ኳ..ኳ…ኳ.. በሩ ከልክ በላይ ሲደበደብ በድንጋጤ ተፈናጥሬ ተነሳሁ። እኔ ከተኛሁበት አልጋ ጋር በተደራቢነት የተሰራው አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ ወረቀቶችን ሲያገላብጥ የነበረው ሶሌማን ለበሩ ድብደባ “ሰውየው እንቸክልበታ፤ አትበጥብጠና” በማለት ምላሽ ሰጠ። ሶሌማን እንቸክልበት... Read more »
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከባህልና ጥበባት ዘርፍ ማኀበራት ጋር በመተባበር “ሽልማት ለጥበብ” በሚል መሪ ቃል አገር አቀፍ የእውቅናና ሽልማት ስነ ስርዓት ሰኔ 29 ቀን 2013ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታውቆ ነበር:: ይሁን እንጂ በተለያዩ ተደራራቢ... Read more »