ባለፈው ሳምንት መኮንኖች ክበብ ውስጥ አርቲስቶች በሙያቸው ለመከላከያ ሰራዊቱ ስለሚያደርጉት ድጋፍ ለመወያየት ተሰባስበው ነበር። በዚህ መርሀ ግብር ላይ ንግግር ካደረጉት መካከል አንዱ የመከላከያ ሰራዊቱ የህዝቡ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ናቸው።... Read more »
የትውልድ ቦታው የጀግና አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው አርሲ በቆጂ ነው።የተገኘው ደግሞ ሥማቸው ከታወቀ አትሌቶች ቤተሠብ።ከታዋቂዎቹ አትሌቶች ትዕግስት ቱፋ እና መስታወት ቱፋ ወላጆች።ሰለሞን ቱፋ ነሐሴ 1 ቀን 1992 ዓ.ም ተወለደ።ለትምህርት እንደደረሰም የተወሰኑ የክፍል ደረጃዎችን... Read more »
በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛ የሆነው ኒያላ በስፋት ለስፖርት አደን ተፈላጊ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ለአደን የሚውል አንድ ኒያላም እስከ 15 ሺህ ብር ዋጋ ያወጣል። ለስፖርት አደን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡትም በዓለም ላይ እውቅና ያላቸው በገንዘብ... Read more »
እርሳቸው ኢትዮጵያ ምድር ላይ አላደጉም። በልጅነታውም የኢትዮጵያን ውሃ አልቀመሱም። የመጀመሪያ ድግሪያቸውን እስኪያጠናቅቁ ድረስ ሱዳንን ብቻ ነው የሚያውቁት። ምክንያቱም አንድ ዓመት ሳይሞላቸው ነው ቤተሰብ በጦርነት ምክንያት ወደ ሱዳን ሲሰደድ እርሳቸውም ወደዚያው የሄዱት። ስለዚህም... Read more »
በዚህ ክረምት ከቤት መውጣት የግድ ሆኖብኛል:: ጉዳዩ ትልቅ ነውናም ከመሥሪያ ቤትም ለዚሁ ብዬ ፈቃድ ወስጃለሁ:: ግብር መክፈል:: በቤተሠብ ከሚተዳደር ንግድ ጋር በተያያዘ ሁሌም በዚህ ወቅት ውክልናዬን ይዤ ግብር ሰብሰቢው መሥሪያ ቤት ከሆነው... Read more »
ራስጌ ያለው የቀጠሮ ደወል እሪታውን ሲያሰማ እጁን ከብርድ ልብስ ውስጥ የሞት ሞቱን አውጥቶ አጠፋው። ሿ… እያለ የሚወርደው ዝናብ የጠዋቱን ብርሀን አጨፍግጎታል። በእርግጥ እሁድ ነው። መክብብ አብዝቶ ቤቱ የሚውልበት ቀን። ዛሬ ብርቱ ጉዳይ... Read more »
የስርቆት አመል (ህመም) መሆኑን ያውቃሉ። ይህ አመል ክለፕቶሜኒያ በተለምዶ ከምናውቀው የስርቆት ዓይነት ይለያል። ይህ ችግር ያለባቸው ሰዎች የሚሰርቁት ውስጣዊ ደስታ ወይም እርካታን ለማግኘት እንጂ የዕቃውን ጠቀሜታ አስበው አይደለም። ማለትም ዕቃውን ሸጦ ትርፍ... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ በክረምት የዕረፍት ጊዜ እናንተ እንድታነቡ የሚያበረታታ አንድ የመፅሐፍ ኢግዚቢሽን ተዘጋጅቷል፤ ከሀምሌ 15 እስከ ነሐሴ 10 በሚቆየው በዚህ የመጽሐፍ እና ንባብ ድግስ አራት ኪሎ፣ ከቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ ኢክላስ ሕንፃ፣... Read more »
ትልልቅ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የአፍሪካ በተለይም የምስራቅ አፍሪካ ሙዚቃ ንጉስ እያሉ ከሚያሞከሿቸው ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሙዚቃ ስኬቱ ላይም ሰፋ ያሉ ዘገባዎች ተሰርተውለታል፡፡ በሙዚቃ ስራዎቹ በተለይ በሰብዓዊነት በአንድነት እና በፍቅር ዙሪያ አተኩሮ በመስራትም... Read more »
በንጉሱ ዘመን የሀገራችን ክፍሎች በጠቅላይ ግዛት፣ በአውራጃና በወረዳ የተከፈሉ ነበሩ፡፡ ወታደራዊው ደርግ ሲመጣ ደግሞ ክፍለ ሀገር፣ አውራጃ፣ ወረዳና ቀበሌ በሚል ተጠሩ። ኢሕአዴግ በትረ ሥልጣኑን ሲቆናጠጥ ክልል፣ ዞን፣ ወረዳ በሚል ተሸነሸኑ፡፡ ቀስ በቀስም... Read more »