ህዝብ ለህዝብን ያስታወሰን የብሄራዊ ቴአትር ድግስ

ባለፈው ሳምንት ዓርብ ምሽት ለመከላከያ ሠራዊቱ የድጋፍ የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር ተከናውኖ ነበር። ድጋፍ ለተደረገለት መከላከያ ሠራዊት የሚመጥን የኪነ ጥበብ ቡፌ በብሔራዊ ቴአትር መድረክ ተዘርግቶ ታዳሚው ሲቋደስ አምሽቷል። መድረኩ... Read more »

የእኛን ጉዳይ ለኛ

እጀ ረጅሟ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ጣልቃ በመግባት እየፈጸመች ያለችውን ሉአላዊነትን የሚዳፈር ተግባር ሳስበው ያ ግንኙነት ምን ነክቶት ነው ስል ራሴን እጠይቃለሁ። ሁኔታው ግንኙነቱን ‹‹ምንትስ በላው እንዴ›› በል በልም ይለኛል።... Read more »

“አገር ችግር ውስጥ ብትሆንም ሥራና ህይወት አይቆምም” ደራሲና ተርጓሚ መዘምር ግርማ

የተወለደው በሰሜን ሸዋ ዞን ሳሳት በምትባል አካባቢ ነው። ያደገውም እዚያው ሲሆን፤ እስከ ስምንተኛ ክፍል በሳሲት አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ ደብረ ብርሀን በሚገኘው ኃይለማርያም ማሞ አጠቃላይ... Read more »

የከፋ የባህል ማዕከል ግንባታ በአዲስ አበባ

የባቄላ ቆሎ፣ ከእንሰት እና ከጥቁር ጤፍ በዳቦ መልክ የተዘጋጀውን ምግብ፣ልሞ ከተፈጨ ነጭ ሽንኩርት፣ ማር፣ አይብ ከተለያየ ቅመማቅመም ከተሰናዳው ማባያ ጋር፣ ቡናውም ከእንጨት ውጤት በተሰራ ስኒ ቀረበልን። በወጣት የሙዚቃ ቡድን አባላት እየቀረበ ካለው... Read more »

“በልጅነት የተያዘ እውቀት ድንጋይ ላይ እንደተቀረፀ ፅሁፍ ነው”አቶ አህመዲን መሀመድ ናስር በጎ ፈቃደኛ ዲያስፖራ

በተለያዩ ጊዜያት ስለንባብ ሲነገሩ የተለያዩ አባባሎች እንሰማለን። የማያነብ እንደ እንስሳ ነው ከሚለው አንስቶ ማንበብ የነፍስ ምግብ ነው፣ መጻፍ ግን የነፍስ ትግል፤ እስከሚሉት ድረስ ማለት ነው፡፡ ሰው በንባብ የብርሃንና የጨለማ፣ የሞትና የሕይወት ያህል... Read more »

ከአዲስ እስከ አንኮበር

ክፍል አንድ (የመስክ ስራና መስከኛው) ምሽት ላይ ከቢሮ ልወጣ በመሰናዳት ላይ እያለሁ፤ አለቃዬ አንድ ደብዳቤ ይዞ ወደኔ ቀረበ። “ነገ አንድ ጉዞ አለ” ብሎ በነጋታው ለስራ ከከተማ የሚያስወጣ የመስክ ስራ እንዳለ ነገረኝ። ያው... Read more »

የፀፀት ጅራፍ

“ጭል ጭል ጭል ጭል” ያለማቋረጥ የሚሰማ ድምፅ። ከተንጋለልኩበት ብድግ ብዬ ወደ መፀዳጃ ቤት ሄጄ ቧንቧውን አጥብቄ ዘጋሁት። ተመልሼ እንደነገሩ እላዬ ላይ ብርድ ልብስ ጣል አድርጌ በጀርባዬ ተንጋለልኩ። የቅድሙ ድምፅ ድጋሚ ይሰማኝ ጀመር።... Read more »

አካባቢያዊ አደጋዎችና የሚወሰዱ ጥንቃቄዎች

የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የልጅ በእድሉ አይደግ መጽሐፍ ደራሲ ዶክተር ሄኖክ ዘውዱ አካባቢያዊ አደጋዎችና የጤና ጉዳቶች በተመለከተ በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ በስፋት የሚያጋጥሙና የህፃናት ጤና ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳርፉ በመሆናቸው በተለይ በዚህ በክረምት... Read more »

የነብርና የፍየል ግልገል

ልጆች እንደምን ናችሁ? የባለፈው የትምህርት ዘመን ተጠናቆ ውጤት ተቀበላችሁ አይደል? እንዴት ነበር? መቼም የኔ ልጆች ጎበዞች ስለሆናችሁ አንዳችሁም ዝቅተኛ ውጤት እንደማታመጡ እርግጠኛ ነኝ። ልጆቼ በክረምት የእረፍት ወራት ንባብን ተቀዳሚ ስራ ማድረግ በነገሮች... Read more »

ኪነ ጥበብ እና ሀገር መከላከል /ዘመቻ

ኪነ ጥበብ እና ወታደራዊ ዘመቻ የኖረ ወዳጅነት አላቸው። ወታደራዊ ዘመቻ ካለ ዘማቹን የሚያበረታቱ፣ ጀግኖችን የሚያወድሱ ፣ ፈሪን የሚያንኳስሱ አዝማሪዎች የዘመቻው አንድ አካል ሆነው ይላካሉ። ይህ ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ባህል ነው። ታሪክ የመዘገበውን ብናስታውስ... Read more »