አስቴር ኤልያስ በተደጋጋሚ በሰራዊቱ ቤት በተግባር የሚያየው ነገር ያበሳጨዋል፤ ተራው ወታደር፣ ለየመኮንኑ ወይዛዝርት ከመላላክ እስከ ዘንቢል ይዞ ገበያ መሄድ ያሉት ነገር በጣም ይሰቀጥጠዋል። አንድ ቀን ግን ይህን እያየ መበሳጨትን ስላልፈለገ አንድ ወዳጁን... Read more »
ቀኑ ቅዳሜ ነው፤ የእለቱን ስራዬን ጨርሼ ከቢሮ እየውጣሁ ነው። የሳምንቱ እረፍት በሚጀመርበት ሰዓት ላይ እገኛለሁ። እኔ እረፍቱን ግን ለስራ አውዬዋለሁ፤ ስልኬ ጠራ፤ ጓደኛዬ ነው። ከሰዓት በኋላ ለመገናኘት ተቀጣጥረናል። ስልኩን ተጣድፌ አነሳሁት። የመኖሪያ... Read more »
አብዛኛው ህዝብ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የህይወት እርከን ውስጥ ይገኛል። የኑሮን ክብደት መቋቋም አቅቶት የሚንገዳገደውም ጥቂት የሚባል አይደለም። ዘመን መልካም እድል የፈጠረላቸው ኑሮን እንዳሻቸው የሚመሩ፣ ሙቅ ማኘክ የሚቀራቸው በአንድ በኩል ፣ ጥቂት... Read more »
ወይዘሮ ሣራ ዘመኑ ሠናይ በጋዜጣችን ለወላጆች ምክር የሚያካፈሉ እናት ናቸው። የህክምና ባለሙያ ሲሆኑ ልጆቻቸውን አሳደገው ለቁም ነገር አብቅተዋል። ነዋሪነታቸው በአሜሪካን ሀገር ሲሆን ለወገኖቼ የተወሰነ ነገር ከልምዴ ባካፈል ብለው በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን መልእክቶችን... Read more »
ልጆች የቡሄ በዓልን እንዴት አከበራችሁት? ዛሬ ስለ ቡሄ በዓል ምንነት፣ ታሪካዊ አመጣጥና ባህላዊ ትውፊቱን በተመለከተ እንመለከታለን። ልጆች ቡሄ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ? የሙልሙል ዳቦ፣ የጅራፍ፣ የችቦ ትርጉም ምንድነው? ስንል ጥያቄ ያቀርብንላቸው... Read more »
ኢትዮጵያውያን የእልፍ ቋንቋ ተናጋሪ ፣ሺህ ባህልና ወግ አክባሪ፣ አንድ ቃል ተናጋሪ ናቸው:: ይሁንና ጠላቶቻቸው ከዚህ በተቃራኒው እንዲሆኑ ሲሰሩ ኖረዋል:: ጠላቶቻቸው እንደ አንድ ልብ መካሪ እንዳይሆኑ በየዘመናቱ ቢፈታተኗቸውም ሁሉንም በማሳፈር በአንድነታቸው ጸንተው የሀገራቸውን... Read more »
“ሀኪም አድነው” ወይም “ማይ ክርስቶስ” በሚል ቅፅል ስሙ ይታወቃል:: ይህ ቅጽል ስም የወጣለት ደግሞ እነዚህን ቃለት በሚሠራቸው ሥራዎች ውስጥ በመጠቀሙና የስሞቹ ገፀ ባህሪ ሆኖ በመጫወቱ ነው:: የስሙ አውጪ ደግሞ አድማጭ ተመልካቹ ነው::... Read more »
የዛሬዋ ነሐሴ 16 ልጃገረዶች በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል አምረውና ደምቀው በየዓመቱ አደባባይ ላይ የሚታዩበት ለእነርሱ ብቻ የተሰጠች ቀን ስለመሆኗ ይታወቃል:: በተለይ በአማራና በትግራይ ክልሎች የሚገኙ ልጃገረዶች ይህችን ቀን የሚጠብቋት በጉጉት ነው:: በዕለቱ የክት... Read more »
ከአዲስ እስከ አንኮበር / ክፍል ሁለት የመስክ ስራና መስከኛው/ ለኢትዮጵያ አንድነት ምስረታና ለአድዋ ጦርነት ድል መገኘት የሚጠቀሱትና በታሪክ ትልቅ ስፍራ ያላቸው አፄ ሚኒሊክ በዚህ ሳምንት ነው ወደ ዚህች ምድር የመጡት፤ የተወለዱት።... Read more »
ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ? እረፍት እንዴት ነው? እንደመከርኳችሁ በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ሰሞኑን ኤልቤቴል የተባለ ትምህርት ቤት የኬጂ ተማሪዎች ምረቃ መርሐ ግብር ላይ ተገኝቼ ነበር። በዛ ወቅት ያገኘኋቸው ህፃናት በጣም ማንበብ የሚወዱ ሲያድጉ... Read more »