በማትረፍ ካባ የመዝረፍ ደባ

በዛሬ ወጋ ወጋ አምዳችን ገበያው ላይ ህመም መፍጠር የሚሹ፣ አሁንም ለበሽታው መባባስ ምክንያት ሆኑ ተዋናዮችን ተግባራችሁ ጥሩ አይደለም እንላቸዋለን።ስራችሁም ለአገርና ለህዝብ ጎጂ ነውና ታቀቡ ልንላቸው ወደናል፡፡ ለበሽታቸው መዳን ይሆን ዘንድ መፍትሄ የምንለው... Read more »

«አሸባሪው ህወሓት በመከላከያ ሰራዊት ሲመታ ጥቃቱን በገዳማት፣ መስጂዶችና አብያተ ክርስቲያናት ላይ አድርጓል»- ዶክተር ሂሩት ካሳው የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር

በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ክፉኛ ከጎዳቸው ዘርፎች ውስጥ አንዱ ቱሪዝም ነው። በተለይ የወረርሽኙን መከሰት ተከትሎ በርካታ ሀገራት ድምበራቸውን በመዝጋታቸውና የእንቅስቃሴ ገደቦች በመደረጋቸው በርካታ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ከጎብኚዎች ርቀው ቆይተዋል፡፡ በዚህም በተለይ... Read more »

ጉዞ ወደ ሰራተኞቹ ቀዬ

(ክፍል አንድ) በዚህ አምዳችን ላይ በጉዞዋችን የገጠመን ስናሳያችሁ፤ የታዘብነው ስናስቃኛችሁ ጥሩውን ስናወድስ የሚስተካከለውንና የሚታረመውን ስንጠቁም ቆይተናል።ዛሬ በጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን ወደ ደቡብ ምዕራብ የአገራችን ክፍል ያስጉዘናል።መነሻችን ሸገር አዲስ አበባ ሲሆን መዳረሻችን ደግሞ ጉራጌ... Read more »

የህይወት ቀለም

ነገ ልደቱ ነው፡፡ ልደቱ ሲቀርብ ደስ አይለውም። በህይወቱ ምርጥ የሚለውን ነገር በልደቱ ማግስት ያጣ ነው፡፡ አሁንም የሆነ ነገሩን የሚያጣ ይመስለዋል። ምኑን እንደሚያጣ ግን እርግጠኛ አይደለም ምክንያቱም ምንም የለውምና፡፡ በዚህ ሰሞን..በዚህ ስሜት ከቤት... Read more »

አሸንዳዬ አሸንዳ አበባ እሽርግፍ እንደ ወለባ

ልጆቼ እንዴት ናችሁ። ሁሉ ሰላም ነው? ክረምት ሲመጣ ከሆያ ሆዬ ቀጥሎ የሚከበረው በኣል አሸንዲዬ፤ አሸንዳ፤ ሻደይ፤ ሶለል ይባላል። ይህ በኣል ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አሸንዲዬ፡ አሸንዳ፡ ሻደይ፡ ሶለል በመባል የሚጠራው የቄጠማ ቅጠል የሚመስል... Read more »

“ልጆቻችን አካላዊ ገፅታቸውን እንዲወዱት እና በራሳቸው የሚተማመኑ እንዲሆኑ እናግዛቸው”መአዛ መንክር ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት

ክሊኒካል ሳይኮሎጅስት መአዛ መንክር ካላቸው እውቀት ላይ ለወላጆች የሚጠቅሙ ስነልቦናዊና ስነባህሪያዊ እሳቤዎችን እያነሱ በዚህ አምዳችን በተከታታይ ሲያካፍሉን ቆይተዋል። ለዛሬ ደግሞ ልጆች ከመልክና ገፅታቸው ጋር በተያያዘ በራሳቸው የሚተማመኑ እንዲሆኑ ከወላጆች ምን ማድረግ እንደሚጠበቅ፣... Read more »

አርቲስቶቻችን በአውደ ውጊያ ግንባር

“እሽክም” በሚለው ዘፈኗ ትታወቃለች ፤አርቲስት ማዲቱ ማዲቱ ወዳይ። አርቲስቷን ያገኘናት በወሎ ግንባር ለአገር መከላከያ ሰራዊቱ፣ለአማራ ልዩ ኃይል፣ለሚሊሻና ለህዝቡ የሚያነቃቁ የጥበብ ሥራዎቿን ስታቀርብ ነው። እናቷ በህይወት ከተለዩና እሷም ከእነ ቤተሰቦቿ ከምትኖርበት ወልዲያ ከተማ... Read more »

ወደ ዋሻዎች የሸሹ ዋሾዎች

ትህነግ በለስ እየበላ ታግሎ በለስ ቀናውና በትረ ሥልጣን ጨበጠ፤ ዙፋኑን ተቆናጠጠ፤ ያኔ። ይሄንን በለስ ልግመጠውና ልሞክረው እንዴ ? ያሰኘኛል አንዳንዴ ። ምን ዋጋው አለው! ሁሉም ነገር በለስ እንደ መግመጥ ቀላልና አልጋ በአልጋ... Read more »

“በኢትዮጵያ አልደራደርም!” አርቲስት አስቴር አለማየሁ

ብዙ አንባቢያን በትወናዋ ያውቋታል። በተለይ ቴአትር ቤት ገብተው ቴአትር የተመለከቱ በችሎታቸው ተመልካችን ከሚያስጨበጭቡ ተዋንያን መሀከል አንዷ መሆኗን ይመሰክራሉ። የፊልም ተመልካቾችም እርስዋን በደንብ ያውቋታል። ቴአትር ቤት እና ሲኒማ መግባት ያልቻሉም በቴሌቪዥን መስኮታቸው አይተዋታል።... Read more »

ከደህንነት ስጋት ነጻ የሆነ ቀጠና- ሌላኛው የቱሪዝም መዳረሻ

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ስብሰባዎች፣ ሲምፖዚየሞች፣ ስልጠና እና የተለያዩ ኩነቶች በማዘጋጀትና በስፋት በማካሄድ፣ እንዲህ ላሉ የተለያዩ ኩነቶች ተመራጭ ሀገር ሆና ስትንቀሳቀስ ቆይታለች። ክልል ከተሞችን ጨምሮ በመዲናዋ አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዱ የነበሩ ኩነቶችን ተከትሎም... Read more »