ልጆች፣ “ የኢትዮጵያ ልጆች አባት” ማን ናቸው?

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ ልጆች፣ በጣም ጥሩ!!! (ይህ የአባባ ተስፋዬ የቴሌቪዥን መግቢያ ንግግርን መሰረት ያደረገ መግቢያ ሲሆን)፤ ይህን ያነበበም ሆነ ሲነበብም ሆነ ሲነገር የሰማ ሁሉ አባባ ተስፋዬ (አርቲስት ተስፋዬ... Read more »

በዓለ ሲመቱን ያደመቁ ባህላዊ እሴቶች

አዲስ ምእራፍ ተጀምሯል። ይህን ብሩህ ተስፋ አብሳሪ እለት ደግሞ ኢትዮጵያውያን (ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች) በጋራ አድምቀውታል። ዜጎች አዲስ የተመሰረተውን መንግስት ስልጣኑን የሰጡት ይሁንታ የሰጡት በምርጫ ድምፅ ብቻ ሳይሆን በምስረታው ስነ ስርአት ላይ... Read more »

የክረምት ጸጋ

ክረምት ይወዳል፤ ክረምት የነፍሱ ደስታ ነው። ሰማይ ሲደማምን ጉም ሲውጠው ቀዬው ትዝታ ይወስደዋል። አብዛኞቹ የልጅነት ትዝታዎቹ በክረምት የተፈጠሩ ናቸው። አድጎ እንኳን የክረምት ጸጋ አልሸሸውም። ትላንትም ዛሬም በክረምት ጸጋ ውስጥ ነው። እየዘነበ ነው።... Read more »

‹‹ስልታዊ ንግግር ስንጠቀም የሰዎችን ስሜት ስለምንቆጣጠር ብዙዎችን ከመቃቃር እናድናለን›› ወይዘሮ ፀሐይ ደምሴ የቀድሞ የፓርላማ አባል

ብዙዎች የሚያውቋቸው በጎበዝ ሰራተኝነታቸውና በአይበገሬነታቸው ነው። በተለይም በፓርላማ ላይ ያልመሰላቸውን አሻፈረኝ የሚሉ በመሆናቸው ብዙ ጊዜ በግምገማ እንደሚደበደቡ ይናገሩላቸዋል። ከዚያ በፊት በነበሩበት የአመራርነት ህይወትም እንዲሁ ያሰቡትን ከማሳካት ወደኋላ የማይሉ እንደሆኑ ይነገራል። በትምህርት ህይወታቸውም... Read more »

የንጋት ዜማ

ገና እየነጋ ነው… ሁለት አይነት የብርሃን ቀለም በበሯ ሽንቁር ይታያታል። በመኝታዋ ግርጌ ካለው የግራር ዛፍ ላይ ወፎች ሲንጫጩ ይሰማታል። የጎረቤቷ የእማማ ስህን አውራ ዶሮ በማን አለብኝነት ሲጮህ ይሄም ይሰማታል። ማለዳዋ እንዲህ ነው... Read more »

የመንግስቱ ለማ የብዕር ቱርፋቶች

የኪነ ጥበብ ሥራ ዘመን ተሻጋሪ ነው። አንዳንድ ሥራዎች ሳይቋረጡ ዘመን በተሸጋገረ ቁጥር ከተፈጥሮ እኩል ይታወሳሉ። መስከረም ሲጠባ ተደጋግሞ በብዙዎች አንደበት ይደጋገማል፤ የታላቁ የጥበብ ሰው መንግስቱ ለማ ግጥም። ማን ያውቃል! የመስቀል ወፍ እና... Read more »

ልጆች፣ ሞዴል ተማሪ መሆን ትፈልጋላችሁ?

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ክረምቱ እንዴት አለፈ፣ በጥሩ ሁኔታ ነው ያለፈው? “አዎ” ስትሉኝ ይሰማኛል። በጣም ጥሩ። ልጆች በሰኔ ወር ትምህርት ቤት ሲዘጋ መስከረም ደርሶ ትምህርት ቤት እስኪከፈት ያለው ጊዜ ሩቅ ይመስል... Read more »

የደመራን በዓል- በውቡ መስቀል አደባባይ

መስከረም ለእኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ ፀጋና በርካታ በረከትን ይዞልን ይመጣል። ሁሌም የያዝነው ዓመት ተገባዶ አዲሱን ስንቀበል በወጋገን ፈክተን በልምላሜ ተከበን በአደይ አበባ አጊጠን ነው። እኛ የራሳች የዘመን መቁጠሪያ፣ የራሳችን ፊደልና ከተፈጥሮ ጋር የምንግባባበት... Read more »

‹‹ አንድነት ሀይል፣ መለያየት ደግሞ ድህነት ነው›› አቶ ደላሳ ብሩካ የአገር ሽማግሌ

የአምቦ ከተማ ነዋሪ ብቻ አይደሉም።አስታራቂ፣ ሸምጋይና ለብዙዎች አባት ናቸው።አምቦ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ዘልቀውም ከሌሎች አካባቢዎች የመጡ ልጆችን በማህበረሰቡ ተወዳጅ እንዲሆኑ የተለያዩ ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ።በተለይም ዩኒቨርሲቲው በተደጋጋሚ ችግሮች የሚፈጠሩበት ስለነበር ፈጥኖ በመድረስና ችግሩ እንዲረግብ... Read more »

ጥበበኛው የፊደል ዘማች

አያት ቅድመ አያቶቻችን በጥበባቸው ፊደል ቀርጸዋል። እነሆ በዚህ ጥበባቸው ኢትዮጵያ በአፍሪካ የራሷ ፊደል ያላት ብቸኛ አገር እንድትባል አብቅተዋል። ‹‹የራሷ ፊደል ያላት›› እየተባለም በዓለም አደባባይ ይነገርላታል። በዚህ ላይም ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዘጋቢ... Read more »