‹‹ሕራጋ›› የማሕበረሰብ ማረቂያና ችግር መፍቻ ሥርዓት

በሀዲያ ብሄረሰብ ዘንድ የትኛውም ነገር በዘፈቀደ አይፈጸምም። ባሕላዊ፣ ማሕበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ክዋኔዎች የሚካሄዱት ባህላዊ ትርጉም ባለው ሂደት ነው። ሰዎች በተፈጥሮ ወይም በሰው ሰራሽ አደጋ ሲሞቱ እና በማህበረሰቡ ውስጥ ያልተለመደ ክስተት ሲፈጠር... Read more »

አባ ጎሹ

ድስት ጠጋኙ አባ ጎሹ የአይኖቻቸውን እዳሪ በእጃቸው እያባበሱ የማለዳዋን ጀምበር ተከትለው ከቤት ወጡ። ለአንድም ቀን ከጎባጣ ጀርባቸው ላይ ወርዶ የማያውቀው አሮጌ ማዳበሪያ በብረታ ብረት ቁርጥራጭ ተሞልቶ ዛሬም እንደታዘለ ነው። የሁልጊዜም ጸሎታቸው ድስቶች... Read more »

ሌላኛው የቱሪዝም ዘርፉ ተስፋ

የኢትዮጵያ ቱሪዝም የተስፋ ወጋገን እንደበራለት የሚያመላክቱ ተግባራትን እያስተዋልን ነው። መንግስት ለዘመናት ትኩረት ተነፍጎት የቆየውን ዘርፍ አሁን ካለበት ደረጃ በተሻለ መልኩ ለመምራት አዳዲስ ስትራቴጂዎችን ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ነው። “በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል” ይሉት... Read more »

በሬና ገበሬ-በሥነቃል

በድንቃድንቅና የመዝናኛ ዜናዎች ‹‹ዛፎች ሙዚቃ አዳመጡ›› ሲባል እንሰማለን:: ሙዚቃ እየሰማች የምትታለብ ላም እንዳለችም ሰምተን እናውቃለን:: እንግዲህ ዛፎች ሙዚቃ ይሰማሉ ከተባለ የእንስሳት ብዙም አይገርመንም ማለት ነው፤ ምክንያቱም ከዛፍ ይልቅ እንስሳት ለሰው ልጅ ይቀርባሉ::... Read more »

«የበሮቹ አድማ» – የልጆች ተረት መጽሐፍ

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ልጆች ከበፊት ጀምሮ ማንበብ የእውቀት መግቢያ በር፤ የምስጢር ማወቂያ ቁልፍ እንደሆነ ሁልጊዜ እነግራችሁ የለ? አዎ.. ይሄንን እውነት የሚያረጋግጥ ከልጅነቷ ጀምሮ መጽሐፍትን ማንበብ የምትወድ ስታድግ ደግሞ ኢትዮጵያ ሪድስ... Read more »

«በአንድነት ጥላ ስር በፍቅር የምንኖርባት ኢትዮጵያ ማየት እናፍቃለሁ» -አርቲስት ቴዎድሮስ ክፍሌ (ጭንቅሎ

የተዋጣለት ተዋናይ ነው፡፡ በኮሜዲ ፊልም ዘውግ ተወዳጅ ከሆኑ ተዋንያን ከፊተኞቹ ይሰለፋል፡፡ ገና በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ሲል በአስቂኝ ምግባርና ንግግሩ ብዙዎች በፈገግታ ይቀበሉታል፡፡ በትወናው ገፀባህሪውን መስሎ በብቃት የሚተውነውን ያህል በእውኑ ዓለም ከሰዎች ጋር... Read more »

«የቱሪዝም የአደረጃጀት ማሻሻያ ተከትሎ ለውጦች ይመጣሉ ብለን እናምናለን»- አቶ አሸናፊ ካሳ የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት

 የኢትዮጵያ ቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት በቅርቡ በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበሩ የሚታወስ ነው። ከነዚህ መካከል – ኢትዮጵያን በቱሪስት አስጎብኚዎች ዕይታ” በሚል ርዕስ የፎቶ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሙዚየም አካሂዶ ነበር። የዝግጅት... Read more »

ዜመኛ ነፍሶች

በመስኮቱ በኩል እሳታማ ጀምበር ትታየዋለች፤ በአፍላ የጎህ ጸዳል የተከበበች፡፡ ከእንቅልፉ ሲነሳ ደስ እያለው ነበር፤ ኮቱን ሲለብስ፣ ከረቫቱን ሲያደርግ፣ ቁርሱን ሲበላ ደስ እያለው ነበር፡፡ ከቀኖች ሁሉ ጠዋት ደስ ይለዋል፡፡ ቢሮው ሲገባ ሮማን የለችም፤... Read more »

ሥዕልን በቤተሰብ

የሥነ ጥበብ ሰዎች አንድ የሚሉት ነገር አለ። ‹‹አርቲስት›› የሚለው ቃል የሚያገለግለው ለሠዓሊ ነው። ‹‹አርት›› የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የቅርጻቅርጽና የሥዕል የፈጠራ ሥራዎችን የሚገልጽ ነው። እርግጥ ነው ሌሎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችም የፈጠራ ውጤቶች ናቸው።... Read more »

እናት ጦጢትና አባት ዝንጀሮ

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ በጥሩ ሁኔታ አለፈ? ጥሩ ነበር እንደምትሉኝ እገምታለሁምክንያቱም እናንተ ጎበዝና ጥንቁቅ ስለሆናችሁ ነገሮችን በአግባቡና በእቅድ ታስሔዳላችሁበዚያ ላይ በደንብ እየተማራችሁ እንደሆነ አምናለሁጥናት ከአሁኑም ጀምራችኋልይህንን ካላደረጋችሁ ጥሩ አይደለምመደራረብ ሲበዛባቸው ብዙ ችግር... Read more »