እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ – ረቂቋ የረቂቅ ሙዚቃ ቀማሪ

የተገኙት ከታዋቂ ቤተሰብ ነው። የገብሩ ቤተሰብ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከሚታወቁት መካከል ዋነኛው ነው። አባታቸው ከንቲባ ገብሩ ደስታ በዳግማዊ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት የጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ከንቲባ ናቸው። ዲፕሎማት፣ የመጀመሪያው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

ላሊበላ የሽብርተኛው ቡድን ገፈት ቀማሽ

ያለፉት ሶስት ዓመታት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከበድ ያለ የፈተና ጊዜ ነበር። አሁንም ችግሮቹን አልተሻገርናቸውም። ሆኖም ግን ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደሚባለው ሁሉ አሁን የጨላለመ ቢመስለንም የመንጊያው ሰዓት መድረሱን የሚያበስሩ ብዙ የዶሮ ጩኸቶች እየተሰሙ ናቸው።... Read more »

ያናግራል ሥዕል

ሥዕል የሚናገር ብቻ ሳይሆን የሚያናግር ጥበብ ነው። በተለምዶ ‹‹ይናገራል ፎቶ›› ሲባል እንሰማለን፤ አባባሉ የብዙ ጋዜጦችና መጽሔቶችም ዓምድ ነው። አዎ! ፎቶ ይናገራል፤ ሥዕል ግን ያናግራል። ያናግራል ማለት እንድንናገር ያደርጋል፤ ከሰዎች ጋር ብቻ ሳይሆን... Read more »

አገርን መውደድ

ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርት ጥሩ ነው? መቼም ጥሩ ነው እንደምትሉ አምናለሁ፡፡ ምክንያቱም እናንተ ጎበዝ አንባቢ እንደሆናችሁ አምዳችንን ስለምትከታተሉ ብቻ እናውቃለን፡፡ ማንበብ የማይወድ ሰው መቼም ጎበዝ አይሆንም፡፡ ስለዚህም ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬ በማንበብ ሁልጊዜ... Read more »

«በኢትዮጵያዊነቴ በጣም ነው የምኮራው» -ድምጻዊ ዘለቀ ገሰሰ

የተወለደው በታሪካዊቷ ጎሬ ከተማ ነው፡፡ አባቱ ግራዝማች ገሰሰ መንገሻ ይባላሉ፡፡ የጎንደር ተወላጅ ናቸው። እናቱ ደግሞ ወይዘሮ አስናቀች መልሴ፤ እሳቸው ደግሞ የጅማ ሰው ናቸው፡፡ አባት ከመኳንንቱ ወገን ነበሩ፡፡ ሃይማኖተኝነትን፤ ትዳርን ፤ አርበኝነትን እና... Read more »

የባህል እሴቶቻችን መገለጫ የክተት አዋጅና ምላሽ ሰጪ ደጀን ህዝብ

ኢትዮጵያን በዘር ልጓም አስረው ላለፉት 30 ዓመታት ሲገዙ፣ ሲዘርፉና የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የቆዩት ወያኔዎች ነበሩ። አገራችንን ለመውረርና ለመዝረፍ ለዘመናት ካሰፈሰፉት የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ አራማጆች ተለይተው የማይታዩት እነዚህ የጣት ቁስሎች ዘመናችንን ጨለማ፣ ሕይወታችንን... Read more »

ታሪክ የሚመሰክሩ የጥበብ ሥራዎች

ሆ ብዬ እመጣለሁ ሆ ብዬ በድል ጥንትም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል:: ልበ ሙሉ ጀግና ፣ፍራት የሌለብኝ እኔ ለኢትዮጵያ ፣ ቃልኪዳን አለብኝ:: የአያት የቅድመ አያት ፣ ወኔ ያልተለየኝ ዛሬም ለኢትዮጵያ ታጋይ ተጋዳይ ነኝ!... Read more »

ቆይታ ከ“አቶ ዳቦ እና አቶ መጽሐፍ” ደራሲ ጋር

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሰላም ነው? ትምህርት እንዴት ነው? እየጎበዛችሁ ነው አይደል? ልጆቼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ በቱሉ ዲምቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሆኃተ ሰላም የተሰኘ ቤተ-መጻሕፍት ምርቃት እና የንባብ ቀን አካሒዶ ነበር።... Read more »

ድምጻዊት እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቿ ጠለላ ከበደ

የተወለደችው ህዳር 12 ቀን 1931 ዓ.ም ነው። ከጣልያን ወራሪ ጋር ሲዋጉ ከቆዩ በኋላ ወደ ኬንያ ተሰደው ሲኖሩ ከነበሩት አርበኛ አባቷ አቶ ከበደ ወርቄና ከእናቷ ወ/ሮ ደስታ ብሩ ኬንያ ሲኦሎ በምትባል ከተማ ነበር... Read more »

ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን – ተቋማዊ አደረጃጀቱን ማሳለጥ

እኛ ኢትዮጵያውያን ውብ ድብልቅ ማንነት ያለን ከቀሪው ዓለም የሚለየን በርካታ ባህላዊ እሴቶች የያዝን ነን። አስተውሎ አገራችንን ለመረዳት የሞከረ ሁሉ በሕዝቦች ሕብረት፣ አመጋገብ፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል፣ የቋንቋ፣ የአለባበስ፣ አመጋገብና የተለያዩ የኀዘንና የደስታ ጊዜ... Read more »