የገና ሰሞን ጨዋታዎች

ከታኅሳስ ወር ጀምሮ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የበጋ ወቅት ስለሆነ በተለይም በገጠሪቱ የአገራችን ክፍል ለሚገኘው አርሶ አደር የእረፍት ጊዜው ነው። በእንዲህ አይነቱ የእረፍት ወቅት ደግሞ ገና፣ ጥምቀት፣ ሰርግና ሌሎች ጉዳዮች ይበዛሉ። እነዚህ ጊዜያት... Read more »

ልጅነት ጀግንነት

ልጆች የጀግንነት መነሻው ልጅነት መሆኑን ታውቃላችሁ አይደል? አዎ፣ የጀግንነት መነሻው ልጅነት ነው። የሁሉም ነገር መነሻው ልጅነት እንደሆነው ሁሉ ጀግንነትም መሰረቱ እዚሁ እድሜ ላይ ነው። በመሆኑም በዚህ በወርቃማው የእድሜ ዘመናችሁ ላይ ሆናችሁ የወደፊት... Read more »

“የዘመኑ ጋዜጠኞች ከሠራዊቱ ጎን ሆነው ቢዘግቡ ፍሬያማ ይሆናሉ” ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ

ሞገደኛው ዳምጤ…..ኢትዮጵያ ሬድዮን የሰማ ሰው ይህን አጭር ልቦለድ በሚገባ ያውቀዋል። በድምጸ ነጎድጓዱ ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን አስተዋዋቂነት በታላቁ የጥበብ ሰው ፍቃዱ ተክለማርያም ሲተረክ ብዙዎች ሰምተውታል፤ ወደውታል፤ ደራሲውንም አድንቀዋል። የዛሬው ቆይታችንም ከዚሁ ታላቅ ደራሲ... Read more »

ሸገር ጀግኖቿን ለመቀበል ሽርጉድ

ከለውጡ በፊት ዲያስፖራው በአገሩ ልማት እንዲሳተፍ፣ ኢንቨስት እንዲያደርግ ፣ለቤተሰቡ የሚልከውን ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ እንዲልክና የአገሩ ዲፕሎማት እንዲሆን ለማድረግ ያላሰለሱ ጥረቶች ሲደረግ ቢቆይም የተመዘገበው ውጤት አመርቂ አልነበረም። ይህ ሊሆን የቻለባቸው የተለያዩ ተጨባጭ ምክንያቶች... Read more »

ደባና ፍርድ

ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሏል። ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አምሽቶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው፤ ከዝምታ... Read more »

“በልቤ ውስጥ ኢትዮጵያ ሁሌም ትቀድማለች” -ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ

ከያኒው “ከየት ነህ አትበለኝ ይናገራል መልኬ” ሲል ያቀነቀነው እሱን መሳይ የቆዳ ቀለም ለታደሉ ኢትዮጵያውያን ነው:: ፀይሙ መልኩ ላይ በጣም ያልበዛም ያላነሰም ቁመት ተጨምሮበት በተለምዶ ወንዳወንድ የሚሉትን አይነት ቁመና ተችሮታል። የሕዝብ እምባ የሚያስለቅሰው፣... Read more »

“አዲስ አበባ በፍቅርና በናፍቆት ትጠብቃችኋለች” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ኢትዮጵያውያን አገራቸው የገጠማትን ፈተና ተከትሎ ከየትኛውም ጊዜ በላይ በመተባበር ላይ ይገኛሉ። በተለይ ኢትዮጵያውያኑና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ የተዳፈነውን እውነት ለመግለፅ ድምፃቸውን በማሰማት እንዲሁም ለተጎጂ ማህበረሰብ ጥሪታቸውን በማካፈል የእናት አገራቸውን ውለታ እየከፈሉ... Read more »

ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቃይ ወገኖች አለኝታነታቸውን ያሳዩት ተማሪዎች

ማልደን አራት ኪሎ የሚገኘው ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተናል። ተማሪዎቹ ከ5 እስከ 14 ዕድሜ ያላቸው ሲሆን የክፍል ደረጃቸውም ከአንድ እስከ ስምንተኛ ክፍል ነው። ህፃናቱ ሰርክ ጠዋት በየክፍላቸው ገብተው ትምህርት... Read more »

አገር፣ ፍቅርና ቃል

እለተ ዓርብ እንደ ወትሮው ነው..የከሰዓት በኋላው ጥላ አርፎበት ከቀይነት ወደ ጠይምነት ተቀይሯል።ስስ ንፋስ የመስኮቱም መጋረጃ እያውለበለበ ጽሞና የዋጣትን ነፍሷን በኳኳታ አውኳታል፡፡ ቤቱ ውስጥ ትንሿን ቁም ሳጥን ተደግፎ የቆመ አንድ ባለፍሬም ፎቶግራፍ ይታያል፡፡... Read more »

የወታደር ልጅ ነኝ

ጥበብ ውስጣዊ ስሜትን ፍንትው አድርጎ መግለፅ የሚስችል መንገድ ነው። ጠቢባን ሀሳብና ስሜታቸውን፤ ፈጠራና እይታቸው ለሌላው የሚያደርሱበት መንገድ ደግሞ ይለያያል። ሥነ-ግጥም ከኪነ ጥበብ ዘርፎች ውስጥ ሀሳብን በተዋዛና ዜማዊ በሆነ መልኩ ማቅረብ የሚያስችል፤ ስሜት... Read more »