የአባት ምክር ለልጆች

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? በጣም ጥሩ ልጆች፣ በጣም ጥሩ። ዛሬ አባቶቻችን ልጆችን ምን ብለው እንደሚመክሩ እናያለን። ይኸውላችሁ ልጆች አባቶቻችን፣ አያት ቅድመ አያቶቻችን ለልጆች ጥሩ አመለካከት ነው ያላቸው። ልጆች ጨዋ ሆነው፣ በትምህርታቸው... Read more »

ድንበር ተሻጋሪው ሙዚቀኛ

በኦሮምኛ ቋንቋ ድምጻዊ ነው፡፡ ነገር ግን የሚዘፍነው ለኦሮሞ ብቻ አይደለም፡፡ ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ናት የሚለውን ብሂል በሚያሳይ መልኩ ሙዚቃዎቹ ኦሮምኛን ፈጽመው በማያውቁ ሰዎች ዘንድ ሁሉ የተወደዱ ናቸው፡፡ እስካሁን ከ260 በላይ ዘፈኖችን ተጫውቷል፤... Read more »

ዲያስፖራውን ያከበረ ባህላዊ ግብዣ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተላለፈውን አገራዊ ጥሪ ተቀብለው “በታላቁ ጉዞ ወደ አገር ቤት” መርሃ ግብር የመጡ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላትን በአገር ወግ ማዕረግ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበልና ምስጋና ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የባህልና... Read more »

”ሁሉም በአገሩ ባህላዊ አልባሳት ማጌጥ አለበት” – አምሳል ባዬ የአገር ባህል አልባሳት ነጋዴ

ኢትዮጵያ ከምትታወቅባቸው በርካታ እሴቶች መካከል አንዱ ብሔር ብሔረሰቦቿና መላው ማህበረሰቧ የሚጠቀሙት ባህላዊ አልባሳት ነው። ይህ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ያልተቀዳ በራስ ማንነት የተቀነበበ እሴት ታዲያ ለልጆቿ ውበትን የሚያጎናፅፍ ለሚያየው የሚማርክና ማንነትን፣ አገርን ባህልንና... Read more »

አዲስ ምዕራፍ

አልጋዋ ላይ ሆና ወደ መስኮቱ ታያለች፤ መስኮቱ ተስፋ ለራቃት ነፍሷ ብዙ ነገሯ ነው። የአዕዋፋቱን ዜማ፣ የደስተኞችን ሳቅ ያመጣላታል። የእጽዋቱን ሽታ፣ የቤተክርስቲያኑን ደወል፣ የአዛኑን ድምጽ ያሰማታል። አቅም ቢኖራት የምትመልሳቸው ብዙ ትናንቶች አሏት። ኃይል... Read more »

ሀርሞኒካና የጥምቀት ጨዋታዎች

የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ የሬክታንግል ቅርጽ አለው፡፡ ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው፡፡ አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል፡፡ በዚህ መሣሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው፡፡ አጨዋወቱም አየር... Read more »

አብርኆት ለልጆች

እንደምን ሰነበታችሁ ልጆች፣ ስላም ናችሁ? በጣም ጥሩ ልጆች፣ በጣም ጥሩ!!! ልጆች ከሳምንት በፊት “ልጆችና መጻሕፍት” በሚል ርእስ ባስነበብኳችሁ ጽሑፍ መጻሕፍትን ማንበብ ለልጆች የሚሰጠውን ጥቅም፤ በአጠቃላይም የንባብን ፋይዳ ነግሬያችሁ ነበር። እግረ መንገዴንም ጽሑፉ... Read more »

አሰላሳዩ የሲኒማ ሰው ሰው መሆን ይስማው (ሶሚክ)

ውልደት እና እድገቱ በውቢቷ ጎንደር ከተማ እንኮዬ መስክ በተባለ አካባቢ ነው። ወቅቱም 1975 አ.ም ነው። አባቱ አቶ ይስማው ሰንደቄ የበረሀ ሰው ነበሩ። የአርማጭሆ አካባቢ ሰው በመሆናቸው ወደ ወልቃይት በክረምት እየሄዱ እያረሱ ነበር... Read more »

የጥምቀት ደማቅ የትእይንት ስፍራ – ጎንደር

ኢትዮጵያውያን ከቀሪው ዓለም በተለየ መንገድ መገለጫ የሆኑ የባህል፣ የሃይማኖት፣ የተፈጥሮ እንዲሁም የታሪክ ባለቤቶች ነን። እነዚህን ሃብቶች የአንድነታችንና የማንነታችን መሰረቶች ሲሆኑ ደስታችን፣ ሃዘናችንም ሆነ ማናቸውንም ስሜቶቻችንን የምናንፀባርቅባቸው መንገዶቻችን ጭምር ናቸው። ቀሪው ዓለም ደግሞ... Read more »

የሕይወት ዳና

ሕይወት ዳና አላት፤ መሽቶ በነጋ ቁጥር የምንረግጠው፣ በነፍሳችን ላይ የምናትመው የዕጣ ፈንታ ማህተም አላት። የሕይወት ዳና አንድ ቦታ አይቆምም፤ እስካለን ድረስ የሚከተለን የሰውነት ጥላ ነው። በዚህ የሰውነት ጥላ ከአምና ውስጥ ትናንትን ከዘንድሮ... Read more »