“ፈረሰኞቹ” የጥር ወቅት የቱሪዝም ድምቀቶች

በተገባደደው የጥር ወቅት የኢትዮጵያ የቱሪዝምና ባህል ዘርፍን የሚያነቃቁ የማህበረሰብ እሴቶችን የሚያጎሉና ጎብኚዎችን የሚስቡ አያሌ ሁነቶች ተካሂደዋል። ከእነዚህ ውስጥ በአማራ ክልል የተከበሩት የጥምቀት፣ የአገው ፈረሰኞች ክብረበአልና፣ በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር የተከበረው ደማቅና ቀልብን... Read more »

“አፍሪካውያንን “በባህል” የማስተሳሰር ውጥን ፋይዳው

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለ35ኛ ጊዜ የኅብረቱ መቀመጫ በሆነችው ኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከጥር 28 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ ቆይቷል። በዚህ የፓን አፍሪካኒዝም አጀንዳዎችና ልዩ ልዩ ቀጠናዊና አህጉራዊ ትስስር እንደ መወያያ አጀንዳ በተነሳበት... Read more »

የሀሳብ ፍሬ

ጠዋት ነው… ጤዛዎች ከነጠላቸው.. አእዋፍት ከነዜማቸው.. ጋሻው ዘወትር ከሚቀመጥባት ከመስኮቱ አንጻር ካለችው ወንበር ላይ ተቀምጦ ጋዜጣ ያነባል።አጠገቡ ለንባብ በተዘጋጀችው ጠረጴዛ ላይ ትኩስ ቡናና ርዕሱ የተሸፈነ መጽሐፍ ተቀምጧል።ማንበብ ይወዳል፤ ከንባብና ትኩስ ቡና ፉት... Read more »

የአገር ፍቅር ቀስቃሹ የአገር ፍቅር ቴአትር

የአገር ፍቅር ቴአትር በመደበኛ ስሙ ቴአትር ቤት ነው። የአገር ፍቅር ቴአትር ግን በዚህ በመደበኛው አገልግሎቱ ብቻ አልተወሰነም፤ የአገርን ባህል፣ ታሪክና ጀግንነት የሚያሳዩ ጥበባዊ ሥራዎች ይቀርቡበታል። በመደበኛው አገልግሎቱ ብቻ አይደለም የአገር ፍቅር ስሜት... Read more »

ጎበዙና ታታሪው በየነ

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራ፣ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ነበር? ከሆነ ሁሉም ጥሩ ስለሆነ ቢበዛባችሁም አትበሳጩ። ደሞ’ም እኮ ሥራ በጣም ጥሩ ነው። በተለይ ለጤናና... Read more »

የአንድነት ሰባኪው ኑሆ ጎበና

አርቲስት ኑሆ ጎበና በምስራቋ ፈርጥ ድሬዳዋ ከተማ በ1948 ነው የተለደው። የተወለደው ምስራቅ ሐረርጌ ነው ወደ ድሬ ዳዋ የመጣው የ5 አመት ልጅ ሳለ ነው የሚሉም አሉ። አባቱ መሀመድ ጎበና፣ እናቱ ደግሞ ፋጡማ ሀሰን... Read more »

‹‹በአገር ላይ ማኩረፍ ጠላትን አይዞህ ማለት ነው›› አቶ ግርማ ብርሃኑ

ኢትዮጵያ በምትፈተንበት ወቅት እንደምትበራ በዘንድሮው ዓመት በብዙ መልኩ ያየንበት እንደሆነ ከምስክሮቹ አንዱ ዲያስፖራዎች ናቸው። እነርሱ በሰው አገር ሆነው ጥላቻ ሲሰበክላቸው፣ መስማት የማይፈልጉትን ሰምተው ሲጨነቁ ከርመዋል። ይሁን እንጂ የተሰጣቸው ኢትዮጵያዊ ማንነት እዚያም ሆኖ... Read more »

የላቀ ፋይዳ የታየበት “ጥምቀትን በጎንደር”

“ጥምቀትን በጎንደር” ለማክበር መሄድ እየፈለጉ ነገር ግን በስጋትና በጥርጣሬ ሳይታደሙ የቀሩ ሰዎች በዓሉ በሰላምና በድምቀት ተከብሮ ካለፈ በኋላ እንደሚቆጩ እገምታለሁ።በእርግጥ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነት የከፈተው አሸባሪው የሕወሓት (ትህነግ) ቡድን የፈጠረው ተጽእኖ ፍርሀት... Read more »

የበጎነት ዋጋ

መካኒክ ነኝ፤ ሙያዬን እወደዋለሁ። ራሴን ለመቀየር ብዙ እርምጃዎችን ተራምጃለሁ፤ ዛሬ ላይ እኚህ እርምጃዎች ምርጡን እኔን ፈጥረውታል። ውሎዬ ከመኪና ጋር ነው፣ በግሪስና በዘይት ያደፈ የስራ ልብሴን ለብሼ መኪና ጉያ ውስጥ እንደባለላለሁ። ራሴን ለመለወጥ... Read more »

ፊላ እና ሌሎች ሙዚቃዊ ጥበባት

ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነን። ቀጥሎ ስለምናቀርበው የሙዚቃ አይነት ብዙም አልተባለም። ይህም ስለውጭው ዓለም እንጂ ስለራሳችን እንደማናጠና እና እንደማናውቅ አንድ ማሳያ ነው። ዓለም የሚያንቆለጳጵሳቸው እነ ሞዛርትና ቤትሆቨንን ነው። እነዚህ የሙዚቃ ተምሳሌቶች በ18ኛውና 19ኛው... Read more »