ቤኒ ሀርሻው በዙምባራ

ጥበብ እግሯ ረዥም፣ እጆቿ ለግላጋ፣ ጣቶቿም አለንጋ ናቸውና ከወዴት ታደርሺኝ አይባልም:: መድረስ ስንፈልግ ማድረሻዋ እልፍ ነው:: ዛሬን ወደ የኛዎቹ የምእራብ ፈርጦች (ምእራብ ኢትዮጵያ) መንደር በዘመን ጥበብ ሠረገላ ብንፈረጥጥ ኅልቁ መሳፍርት ጥበባት ከአበባ... Read more »

ልጆች ክረምቱን እንዴት ልታሳልፉ ነው?

ልጆችዬ፣ እንዴት ናችሁ? በሳለፍነው ሳምንት የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና መውሰዳቸው ይታወቃል። ተፈታኝ የነበራችሁ ልጆች ፈተናው ጥሩ እንደነበር ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆችዬ በሀገራችን የዘመን አቆጣጠር አራት ወቅቶች እንዳሉ ታውቃላቸሁ አይደል? እነርሱም መኸር፣ በጋ፣... Read more »

ፋኖሷን ከመጋረጃው

ከመጋረጃው በስተጀርባ ከፀሐይ ጋር እየፈነጠቁ፣ ከጨለማው ጋር እየተደበቁ፣ በጥበብ የማለዳ ጀንበር ወጥተው በምሽት ጨረቃ አልባ ጀንበር የሚጠልቁ ብዙ ናቸው። ከአትሮኖሱ ፊት አቁመን የተመለከትናቸው ጥቂቶች ቢኖሩም፤ ከላምባ ብርሃን ተሸሽገው እንደ ሻማ እየቀለጡ ብቻ... Read more »

በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ላይ የተዛቡ አመለካከቶችን ለማረቅ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብት ከታደሉ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ነች። ሁሉም አይነት የአየር ፀባይ፣ ሥነ ምህዳር፣ እፅዋት፣ የዱር እንስሳት (ብርቅዬ የሚባሉትን ጨምሮ)፣ አእዋፋት እና ልዩ ልዩ ተፈጥሯዊ ሀብቶችን በውስጧ አስማምታ ይዛለች። የሥነ ምድራዊ አወቃቀርና... Read more »

ጀምበር ግን ታድላ…

ኩርፊያ መልክ ቢኖረው ቁርጥ ሩታን ይሆን ነበር። ጠይም ዘለግ ያለ፣ አይኖቹ ከከዋክብት የተዋለዱ የሚመስሉ፣ ጸጉሩን ቁጥርጥር የተሰራ ኩርፊያ ለንቦጩን ጥሎ ካያችሁ አትጠራጠሩ ሩታን ነው። በዳመነ ፊት ከንፈሩን በጥርሱ እየበላ በአንድ የሆነ ቦታ... Read more »

አዲስ መንገድ

ጥበብን ለምትፈልጓትና ፈልጋችሁም ላጣችኋት፤ ጥበብ ወዲህ ናት… ሰሞኑን ከአንድ አዲስ መንገድ ላይ ጉዞ ጀምራለች። ከሰሜን እስከ ምሥራቅ፣ ከደቡብ እስከ ምዕራብ ጓዛቸውን ሸክፈው ሁሉም አዲስ አበባ ላይ ይከትማሉ። ቱባ ቱባ ባህሎች ፍሪዳ ፍሪዳ... Read more »

 የኢድ አል አድሃ በዓል አከባበር

ሠላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንቱን በተለያየ ሁኔታ እንዳሳለፋችሁ ይታወቃል። በተለይም የስምንተኛ ከፍል ተማሪዎች ፈተና ወስዳችኋል አይደል? ፈተናው እንዴት ነበር? ጥሩ እንደነበር ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆችዬ ዛሬ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት... Read more »

 ጦቢያው የጥበብ ሁዳዴ

ለጥበብ ቤት ሰደቃ ሆነው ለኪነ ጥበብ ቤዛ ከሆኑ የመድረክ ጦቢያዎች መሀከል አብራር አብዶን ሳንጠቅስ ማለፍ አንችልም። አብራር አብዶ ካሉማ…ከአዲስ አበባ ወልቂጤ፣ ከወልቂጤ ሆለታ…በፍቅር ተጸንሶ፣ በሸጋዎቹ ኢማን ተወልዶ፣ በአላህ ሂጅራ መንገድ ታንጾ፣ ከሀዲስ... Read more »

 የኢትዮጵያ እስላማዊ ቅርሶች

ኢትዮጵያ በዓለም በሀይማኖት፣ በባህልና በልዩ ልዩ እሴቶች ሀብት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ አገራት ትመደባለች። በተለይ በሀይማኖቱ ረገድ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠሩና ጥንታዊ መሰረት ያላቸውን ተቋማት በውስጧ ይዛለች። ከእነዚህ ሃይማኖቶች መካከል ሕዝባዊ መሰረታቸው ሰፊና ጠንካራ የሆኑት... Read more »

 ወለፈንዲ

በተወለድኩ በአርባኛው ዓመት በሠላሳኛው ቀን ለዘመናት ካሸለብኩበት ሞት አከል እንቅልፍ የመጀመሪያውን መንቃት ነቃሁ:: በዚህች መከረኛ ምድር ላይ እንደ ሲራራ ነጋዴ አርባ ዘመን ስመላለስ ህሊና የሚባለውን ብልት ለምን ፋይዳ አውለው እንደነበር ባላውቅም ያን... Read more »