የዜናው ሊቅ – ዳርዮስ ሞዲ

‹‹ለረጅም ዓመታት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሔድ የነበረው የርስ በርስ ጦርነት ያስከተለውን የኢትዮጵያውያን ህይወት መጥፋትና ከኑሮ መፈናቀል ለማስቀረት በልዩ ልዩ መልክ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ሆኖም ችግሩ አልተቃለለም። ይልቁንም ወደ ባሰ ደረጃ እየተሸጋገረ በመሔድ... Read more »

“በኦሮሚያ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ መሰረታዊ ለውጥ እየመጣ ነው” -አቶ ሁንዴ ከበደ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ

የኦሮሚያ ክልል ለቱሪዝም ከፍተኛ ፋይዳ ባላቸው የባህልና የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው።በተራራማ ቦታዎች፣ አስደናቂ መልከዓ ምድሮች፣ ከፍታዎች፣ የወንዞች ገደሎች፣ የተፈጥሮ እርጥበታማ ደኖች፣ አስደናቂ ፏፏቴዎች እና የተለያዩ የውሃ አካላት ጨምሮ የቱሪዝም ሀብቶችን የታደለ ክልል... Read more »

መልካም ጓደኛ የሕይወት ዛፍ ነው

አስናቀ ለረጅም ሰዓት እያነበበ ከተቀመጠበት ቦታ ላይ የመነጠቀው የስልኩ ጥሪ ነበር።የሚያነበውን መጽሐፍ ገታ አድርጎ ወደ ስልኩ ሲያስተውል የጓደኛው የናሆም ስምና ቁጥር ስልኩ ስክሪን ላይ እየቦረቀ አገኘው። ስድስት ሰዓት አለፍ ሲል ሁሌ ይደውልለታል።... Read more »

በላይ ዘለቀ በ#ወንበዴው መነኩሴ$ ውስጥ

የመጽሐፉ ስም፡- ወንበዴው መነኩሴ እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች ደራሲ፡- አበረ አዳሙ የሕትመት ዘመን፡- 2014 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 114 ዋጋ፡- አንድ መቶ ስልሳ ብር የመጽሐፍ ሕትመት ገበያው የስነ ጽሑፍ መጽሐፎች ናፍቆታል። የወቅቱ ባህሪ... Read more »

ጎበዙ የሒሳብ ተማሪና አሸናፊ

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራና ጥናት በዛባችሁ? ይህ ከሆነ አይክፋችሁ። ምክንያቱም እነዚህን ተግባራት መከወን ለነገ ተስፋችሁ ትልቅ ጥቅም አለው። ስኬታችሁ ላይም የሚያደርሳችሁ ነውና አትጥሉት።... Read more »

አባ ለታ

ወደኋላ ጥቂት ሄደው የሚያስታውሱ ሰዎች ያወቁታል፡፡ በተለይም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በሚያቀርባቸው የኦሮምኛ ድራማዎች ላይ ከሚታወቁ ዋነኛ ተዋንያን መሀከል አንዱ እሱ ነው፡፡ትወናው ኦሮምኛ ቋንቋን በማያውቁ ሰዎች ዘንድ ሁሉ ፈገግ የሚያሰኝ ጥበበኛ ነው፡፡አድማሱ ብርሃኑ! ጋዜጠኛ... Read more »

የቋንቋን ድንበር የሰበረው ወጣት ድምጻዊ – ዳዊት ነጋ

ሳምንቱ ለሙዚቃ አፍቃሪው ህብረተሰብ አሳዛኝ ነበር፡፡ በትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው እና ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈው ድምጻዊ ዳዊት ነጋ ባልተጠበቀ ሁኔታ ለህክምና በሄደበት ክሊኒክ በድንገት ማረፉ መሰማቱ መላው ኢትዮጵያውያንን አስደንግጧል። እሁድ አመሻሽ ላይ የተሰማው ዜና... Read more »

የፍቅር ርሃብ

 ስራ ስትገባና ከስራ ስትወጣ አይኖቿ አንድ ሰው ላይ ማረፋቸው ግድ ነበር። የመስሪያ ቤታቸውን ሽንጠ ረጅም አጥር ተደግፎ የሚኖር አንድ ሰውን። ይህ ሰው በህይወቷ አብዝታ ያየችው ሰው ነው። ነፍሷ ብትጠየቅ እንደዚህ ሰው ፊት... Read more »

ሻምበል በላይነህ- እድሜውን ለህዝብና ለጥበብ የሰጠ ድምጻዊ

ጥበብን ፍለጋ ወደ ሙዚቃ ሕይወት የገባው በአጋጣሚ አልነበረም:: አስቦበት በመሆኑ ያሳለፋቸው አስቸጋሪ ጊዜያትና የከፈላቸው ዋጋዎች ሁሉ አምኖበት ያደረጋቸው በመሆናቸው አይከፋባቸውም::እርሱ ከጥበብ ጋር ሲተዋወቅ ገና ነፍሱን ለሙያው አስገዝቶ ለመኖር ለራሱ ቃልኪዳኑን አስሯል:: ቃሉንም... Read more »

ናትናኤልና የህልም ግብግቡ

ናትናኤልና የህልም ግብግቡ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ፤ ደህና ናችሁ አይደል? ሳምንቱን እንዴት አሳለፋችሁት ? በጥናት እንደምትሉኝ እተማመናለሁ። በተለይ ደከም ያላችሁበት የትምህርት አይነት ላይ ለየት ያለ ትኩረት አድርጋችሁ እንደምታነቡ አስባለሁ። ምክንያቱም ለቀጣዩ ውጤታችሁ የተሳካ... Read more »