ኢትዮጵያውያን በመስከረም ወር ከጫፍ እስከጫፍ ይደምቃሉ። ወሩ አዲሱን ዓመት በተስፋ ለመቀበል የሚያስችላቸው ብሩህ ተስፋ የሚሰንቁበት ነው። የዓመቱ የመጀመሪያ ወር በሆነው መስከረም የእያንዳንዱን ማሕበረሰብ እሴት አጉልተው የሚያሳዩ በርካታ በዓላት በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ይከበራሉ።... Read more »
ደበበ ሰይፉ ስሙ ለማንም እንግዳ አይደለም፡፡ ከልጅ እስከ አዋቂ አብሮት የኖረ ያህል ስሙን ያስታውሰዋል። የስሙ ዝና መበርከቱ ከነበረው ሁለገብነት ይነሳል፡፡ ባለቅኔ ነውና ቅኔን የወደደም ያደመጠም ሁሉ ያውቀዋል። በተውኔት ዓለም ውስጥ የኖረም የጎበኘም... Read more »
በየዓመቱ የበዓልን መምጣት ተከትሎ ከቅርብ ጎረቤቶቼ ጋር በመሆን ሙክት ልንገዛ በምሄድበት ሰሞን የተወዳጀሁት በግ ነጋዴ ወዳጅ አለኝ። በኑሮ ውድነቱ ሁሉም ቤት ያፈራውን ቀምሶ የሚውልበት ክፉ ቀን ሳይመጣ በፊት ማለቴ ነው…። ገበያ ደርሼ... Read more »
በዚህ ምጥን ጽሑፍ ቃል፣ ቃላዊነት እና ቃላዊ ግጥም ምንነት፣ ተዛምዶና ክሰታ (ሃሳብ፣ ድረሳ፣ ድርሰት) አጠር ባለ አቀራረብ ከተለያዩ ብያኔዎች ጋር ለዛቸውን ጠብቀው ይቀርባሉ። ሦስቱ መሰረታዊ ነጥቦች ያላቸውን ትስስር፣ ገፅታ፣ ኪናዊነት እና ተፈጥሯዊ... Read more »
በኢትዮጵያውያን ዘንድ የመስከረም ወር የተለየ ስሜት ያለው በመሆኑ የወራት ጌታ ይባላል። አንዳንዶች የወራት እማወራ ሲሉት፤ ከፊሎች የወራት አባውራ ሌሎች ደግሞ የወራት አውራ በሚል ይገልፁታል። ይህ ስያሜው የሚያመላክተው ወሩ የዓመት መጀመሪያ በመሆኑ ክረምት... Read more »
የ2016 ዓ.ም አጠናቅቀን አዲሱን የ2017 ዓ.ም ዛሬ ተቀብለናል። ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት በተስፋ፣ በአንድነትና በጋራ ለመልማት አቅድ በማውጣት ተቀብለውታል። አዲስ ዓመት ያለፈው የስራና የኑሮ ዘይቤ የሚገመገምበት፤ ጥሩውን ይዞ ክፍተት ያለበትን ደግሞ ለማረም በጥሩ... Read more »
ትናንት በወጡበት የስኬት ከፍታ፣ በወጡበት የብቃት ሰገነት እምቢ! አልወርድ…አሻፈረኝ! ብሎ ዛሬም ድረስ መክረም እንደምን ይቻላል… አስችሎት መቻልን ያሳየ እንቁ ሙዚቀኛ ግን ወዲህ አለ። ብዙዎች ወጡ! ወጡ! ሲባል ከምኔው እንደሆን ወርደው በሚፈርጡበት የሙዚቃ... Read more »
ጳጉሜን ሶስት ላይ እንገኛለን። የ2016 ዓ.ም መገባደጃ የአዲስ ዓመት መግቢያ ደጃፍ ላይ ነን። እንደሚታወቀው የ2016 ዓ.ም የመጨረሻው እሁድ ነው። በመሆኑም የዝግጅት ከፍላችን በተጠናቀቀው ዓመት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተመዘገቡ ውጤታማ ሥራዎች ላይ ትኩረቱን... Read more »
ምድር አረንጓዴ ባተቶ ለብሳለች። ሰማዩ ሊሄድ በቃጣው የክረምት ጭጋግ ቡራቡሬ መልኩን ይዞ ከበላይ ተሰትሯል። አደይ አበባዎች በየመስኩና በየሜዳው በላያቸው ላይ ነፍሳትን አሳፍረው ይታያሉ። አዕዋፍት በበረታና ባዘገመ ፉጨት ከአንባ ሲደመጡ መስከረም ሁሌ በመጣ... Read more »
በክበባት ቤት ጥበባት እንዳሉ ሁሉ በጥበባት ቤትም ሌላ ትናንሽ ክበባት መኖራቸው እውነት ነው። ቅሉ ዛሬ ሳይሆን ያኔ…ክበባት ዋናዎቹን ጥበባት ለማዘጋጀት የሚጣለው ድፍድፍና ጥንስሱ እንደሚጠነሰስበት ማጀት ወይም መድኃኒት እንደሚቀመርባቸው ትንንሽ ቤተ ሙከራዎች ነበሩ... Read more »