ትኩረት ያልተሰጣቸው ባለ ብሩሽ ጥበበኞች

ስሜት፤ ጥልቅ እሳቤና ውበት የስነ ስዕል ጥበብ ዋነኛ መቆሚያው ነው። ቀለም አዋህዶ ልዩ ውበት መፍጠር፣ ብሩሽን ከሸራ ጋር አዋዶ ታሪክን መንገር፣ የተለየ እይታን በልዩ ክህሎት በመታገዝ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ማሳየት የሰዓሊያን ተግባር... Read more »

የልጆች የእረፍት ጊዜ ተሞክሮ

ሰላም ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ! በዚህ ትምህርት ቤት በተዘጋበት ወቅት ብዙ ልጆች በየቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ እረፍታችሁን እያጣጣማችሁ ነው አይደል? ልጆች! ዛሬ እረፍታቸውን እንዴት እያሳለፉ ስላሉ ሁለት ወንድምና እህት ታዳጊ ልጆች እንነግራችኋለን። ባህራን አምደሚካኤል... Read more »

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወጋገኖች

የኢፌዴሪ ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር በቅርቡ ክብር ለጥበብ በሚል ስያሜ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሲሸልም ከዚህ ቀደም ባልተለመደ መልኩ ዲጄዎችን የሽልማቱ አካል አድርጓል። በዚህ ዘርፍ ለሽልማት ከበቁ ሶስት ዲጄዎች መካከል ዋነኞቹ የዛሬ የዝነኞች... Read more »

“ኢምባሲዎች የቱሪዝም እምቅ ሃብታችንን በሚገባማስተዋወቅ አለባቸው” -ዶክተር ተስፋዬ ዘለቀ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሃገር ልማት ጥናት ኮሌጅ ዲን

የኢትዮጵያን የቱሪዝም ሃብትን የማስተዋወቅ ስራ በፖሊሲና በስትራቴጂ የተደገፈ ከፍተኛ የተግባር ስራዎችን ማከናወንን ይጠይቃል። አገሪቱ ካላት ውስን ሃብት አንፃር የቱሪዝም ዘርፉን ለመላ ዓለም በተገቢው መንገድ ለማስተዋወቅ የሚጠይቀውን ከፍተኛ ወጪ የሚቀንስ መንገድ ማግኘትንም የግድ... Read more »

ኒሻን

ምድር በረፋዷ ጀምበር ረስርሳለች። ለጸሀይ መውጫ ደረቱን የሰጠው መኝታ ክፍሏ በረፋዷ ጀምበር ግንባር ግንባሩን እየተባለ ቆሟል። መስተዋቱ ላይ ያረፈው የጸሀይዋ ብርሀን ወደ ክፍሉ ተንጸባርቆ ጨለማ ክፍሏን በጠይም ውጋግ ሞልቶታል። ተኝታለች..አተኛኘቷ ፍትወት ይቀሰቅሳል።... Read more »

ሥነ ምግባርና አስፈላጊነቱ

ልጆች እንደምን አላችሁ፤ ዕረፍት ተጀመረ አይደል? መቼም ደስተኛ ሆናችሁ እያሳለፋችሁ እንደሆነ አምናለሁ። ይህ ክረምት ካለፉት ክረምቶች ሁሉ ከባድ እንደሆነባችሁ አስባለሁ:: ይሁንና እናንተ ጎበዞች ስለሆናችሁ ትቋቋሙታላችሁ:: አንድ ነገር ግን ልንገራችሁ፤ በብርድ እንዳትታመሙ ወፍራም... Read more »

ሀሁ የዳንስ ቡድን

በቅርቡ የኢፌዴሪ ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ‹‹ክብር ለጥበብ›› በሚል ስያሜ ለሁለተኛ ጊዜ በተለያዩ የጥበብ ዘርፎች አስተዋጽኦ ያደረጉ ከያኒያንን ሸልሟል:: ሽልማቱ ከደረሳቸው ከያኒያን መካከል ደግሞ አንዱ ሀሁ የዳንስ ቡድን ነው:: ይህ የውዝዋዜ ቡድን... Read more »

በክረምት አንድ አጥንት

በተቀመጠበት ትንሽዬ ክፍል ውስጥ የሰኔ ገመገም ይሰማዋል። ጥቁር ደመና ያረገዘ ነፍሰ ጡር ሰማይ በገርባባ በሩ በኩል ያላግጥበታል። ጭር ያለ ጅብማ ዓለም ዝናብን ሊወልድ ከሚያምጥ ሰኔ ጋር አብሮ ያሾፍበታል። ግንቦት አልፎ የሚመጣው ወር... Read more »

አንባቢ ትውልድ ለማብዛት ያለመው “የንባብ ቀን”

ትውልድ ምክንያታዊ አስተሳሰብ ይላበስ ዘንድ ሰውነት በምግብ እንደሚገነባው ሁሉ አዕምሮም በእውቀት መገንባት ይኖርበታል። ንባብ ደግሞ እውቀት የሚሸመትበት ትልቁ ገበያ ነው። መፅሀፍት የሰዎችን አመለካከት በመቅረፁ በኩል ያላቸው ሚና ወደር የለሽ ነው። አንባቢ ትውልድ... Read more »

ክረምትና የልጆች ዕረፍት

ልጆች እንደምን አላችሁ፤ ዕረፍት ተጀመረ አይደል? መቼም ደስተኛ ሆናችሁ እያሳለፋችሁ እንደሆነ አምናለሁ። በተለያየ መንገድ ጊዜያችሁን እያሳለፋችሁ እንደሆነም እርግጠኛ ነኝ። ይህ ክረምት ከባለፉት ክረምቶች ከበድ ያለ ስለሆነ መጠንቀቅ አለባችሁ እሺ ? ከቤተሰባችሁ ጋር... Read more »