የሮፍናን ‹‹ዓባይን የመሆን›› ህልም በዩኒቨርሳል ሪከርድስ እየተሳካ ይሆን?

“ሰከላ ዓባይን ወለደች፣ እናቴም እኔን” ይህ በአንድ ጊዜ እንደሚሰማ አንድ የዘፈን ትራክ ዓይነት ቅርጽ ይዞ በተቀነባበረውና “ሦስት” ብሎ በተሰየመው (Truck liked album) አልበሙ ውስጥ ሙዚቀኛውና የድምጽ መሃንዲሱ ሮፍናን ኑሪ እየደጋገመ የሚያዜማት መሪ... Read more »

የመስጠት በረከቶች

ልጆች እንደምን አደራችሁ፤ እረፍት እንዴት ይዟችኋል? መቼም ቆንጆ ነው እንደምትሉኝ አልጠራጠርም:: ምክንያቱም ደስ የሚያሰኙዋችሁን ተግባራት እየፈጸማችሁ ታሳልፋላችሁ:: አንዱ እንደሚመስለኝ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስጠት ነው:: ለሁላችንም ደስ የሚያሰኝና አዕምሯችንን ነጻ የሚያደርግ ጉዳይ እንደሆነ... Read more »

በጊዜ የጠለቀው ጀምበር – ኢዮብ መኮንን

 በወጣቶች ተወዳጅ ከሆኑ ድምጻውያን አንዱ ነበር። ሙዚቃዎቹ ከመዝናኛት ባለፈ ጠቃሚ ጭብጥ ያላቸው ናቸው በሚል በሀያሲያን ዘንድ ይደነቃል። ነገር ግን ይህ ባለ ታላቅ ተሰጥኦ አርቲስት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ገና በዘመኑ እኩሌታ ላይ... Read more »

መጠናከር ያለበት የቱሪዝም ዘርፉ የሰው ኃይል የማፍራት ተግባር

 እንደ የዓለም የቱሪዝም ድርጅት መረጃ፣ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ትልቅ፣ ውስብስብ እና ለብዙ ሰው የስራ እድል መፍጠር የሚችል ነው። ከቱሪዝም ኢንዱስትሪው ሁለንተናዊ ጥቅም ለማግኘት አገራት ለቱሪዝም ኢንዱስትሪው የሰለጠነ የሰው ኃይል ለመፍጠር ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ... Read more »

እፎይ

ለምን እንደሆነ አላውቅም አራት ሰአት አለፍ ሲል ይደብተኛል ድብርቴን የምሸሸው የሆረር ፊልም በማየትና በደረቴ በመተኛት ነው የዛሬውም አራት ሰአት እንደተለመደው ምርግ ነበር አብሮኝ ከሚኖረው ፍታወቅ ጋር አዋተን በገዛናት ፍራሽ ላይ በደረቴ ተኝቼ... Read more »

ሰርከስና ልጆች

ሰላም ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? መቼም ጥሩ ነው እንደምትሉኝ አልጠራጠርም:: ምክንያቱም ይህንን የእረፍት ጊዜያችሁን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በመሆን በተለያዩ ተግባራት እያሳለፋችሁ እንደሆነ አምናለሁና ነው:: ለማንኛውም ልጆች ይህንን ጊዜያችሁን በአግባቡ መጠቀም አለባችሁ::... Read more »

የአፋሮቹ ጎበዝ ልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ እረፍቱ እንዴት ይዟችኋል? መቼም አሪፍ ነው እንደምትሉኝ አምናለሁ። ምክንያቱም በተለያየ መልኩ ክረምትን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እያሳለፋችሁ እንደሆነ መገመት አያቅተኝም። በዚያው ልክ ግን ቤተሰባችሁን በተለያየ ነገር እያገዛችሁ ነው አይደል? ይህንን ያላደረጋችሁ... Read more »

ድምጸ መረዋው ኬኔዲ መንገሻ 1955-1985ዓ.ም

የተወለደው በ1955 ዓ.ም ነው። እሱ ከተወለደ ከ3 ቀን በኋላ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ተገደሉ። አባቱ አቶ አጥናፉ መንገሻ የጆን ኤፍ ኬኔዲ አድናቂ ስለነበሩ ለእሱ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ የልጃቸውን ስም ኬኔዲ እንዳሉት... Read more »

የዘመነኛው ሥዕል ትምህርት አባት (ሐምሌ 1915 – ሐምሌ 2008)

ኢትዮጵያ የስእል ሀገር ናት። ከቅጠሉ እና ከስሩ ቀምመው ቀለም የሚሰሩ እና በዚያ ስእል አስገራሚ ስእሎችን የሚሰሩ ድንቅ ሰአሊያን በየዘመኑ ተፈጥረዋል። በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ሰአሊያን የራሳቸውን ፍልስፍና እና... Read more »

ከራስ ሽሽት

ለየት ማለት ስትወድ.. ሁሉ ነገር እሷ ጋ አዲስ ነው.. የቤታቸው ልዩዋ ሴት እሷ ናት።ከጓደኞቿ መሀል ደምቃ የምትታየው እሷ ናት።ለጠየቃት ሁሉ የምትመልሰው ትርፍ መልስ አላት፡፡ ኩራት..ንቀት ያደገችባቸው ናቸው።ትህትና ምን እንደሆነ መልኩን አታውቀውም።ለድሀ የተሳቀ... Read more »