መልኬ ውስጥ የበቀሉ ሳቅና እዬዬዎች

ከእናቴ ጋር ነው የምተኛው..የምነቃውም አብሬዐት ነው:: እሷ ጓዳ ጎድጓዳውን ስትንጎዳጎድ ቀሚሷን ይዤ በሄደችበት ሁሉ እከተላታለው:: በልጅነቴ የእናቴ ጭራ ነበርኩ:: ከጎኗ፣ ከስሯ፣ ከጉያዋ፣ ከቀሚሷ ስር ማንም ፈልጎ የማያጣኝ:: ስንተኛ እጇን አናቴ ላይ ጥላ... Read more »

የበጎ ሰው ሽልማት የ10 ዓመት የኪነ ጥበብ ዘርፍ ጉዞ

 የበጎ ሰው ሽልማት በ2005 ዓ.ም ነው የተጀመረው። እነሆ ዘንድሮ 10ኛ ዓመቱ ሆነ። በ10 ዓመታት ጉዞ ውስጥ በኪነ ጥበብ ዘርፍ የነበሩ ተሸላሚዎችን ለማስታወስ መረጃዎችን ስናገላብጥ የኪነ ጥበብ ዘርፍ የተጀመረው በ2006 ዓ.ም ነው። ለዚህ... Read more »

በመስጠቱ ደስተኛ የሆነው ልጅ

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ቡሔ እንዴት ነበር ደስ በሚል ሁኔታ አሳለፋችሁ አይደል? ጎበዞች! ለመሆኑ በቡሔ ጨዋታ ምን ያህል ገንዘብ ሰበሰባችሁ፤ ምንስ ልታደርጉበት አቀዳችሁ? መቼም በልተንበታል አትሉኝም። ምክንያቱም ይህ ገንዘብ ብዙ ጥቅም አለው። የመጀመሪያው... Read more »

የአና ማስታወሻን የሰጠን ባለብእር – አዶኒስ

ብዙ ኢትዮጵያውያን በደስታ ካነበቧቸው እና ሌሎችም እንዲያነቧቸው ከሚጋብዟቸው መጻህ ፍት መካከል የአና ማስታወሻ አንዱ ነው፡፡ ይህ በመላው ዓለም እጅጉን ተወዳጅ የሆነ መጽሐፍ ኢትዮጵ ያውያንም እንዲያነቡት እና እንዲማሩበት ያደረገው ሰው ደግሞ ስሙ አዶኒስ... Read more »

የማይነጥፉት ባለ ብእር – ማሞ ውድነህ

 በዚህ ሳምንት ከአንጋፋው ደራሲ እና ተርጓሚ ማሞ ውድነህ ጋር በተያያዘ አንድ ዜና ተሰምቷል:: በመከላከያ ሠራዊት የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ በሰቆጣ ከተማ የደራሲና ተርጓሚ ማሞ ውድነህ መታሰቢያ ዲጂታል ቤተ መጽሐፍ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ዛሬ... Read more »

የሰለጠነ የሰው ኃይል የተጠማው – የቱሪዝም ዘርፍ

 ጢስ አልባው ኢንዱስትሪ ይባላል፤ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ፡፡ ኢንዱስትሪው ለአገር የኢኮኖሚ ዕድገት ያለው አበርክቶ ከፍተኛ ስለመሆኑም በስፋት ይነገርለታል፡፡ ከዘርፉ ከፍተኛ መጠን ያለው ገቢ እያሰበሰቡ ያሉ አገሮች ተሞክሮም የሚያመለክተው ይህንኑ ነው፡፡ እነዚህ አገሮች ታሪካቸውን፣ ሰው... Read more »

የሕይወት ቀለሞች

ዘመኔን የጨረስኩት ከእናቴ ጋር እየተኛሁ ነው። አድጌና ትዳር ይዤ እንኳን ከሚስቴ ቀጥሎ ከእናቴ ጋር የምተኛ ነኝ። አንድ እህት አለችኝ..ሽንታም እህት። ለእናቴም አንድ ለእህቴም አንድ ስለሆንኩ እናትና እህቴ እኔን መሀል አድርገው ነው የሚተኙት።... Read more »

ቡሔ በሉ ልጆች ሁሉ

ሰላም ልጆች! እንዴት ሰነበታችሁ፤ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጥሩ ነበር አይደል? መቼም አዎ እንዳላችሁኝ አልጠራጠርም፡፡ ምክንያቱም ቀናችሁን ሁሉ ደስተኛ ሆናችሁ ከቤተሰባችሁ ጋር እያሳለፋችሁ እንደሆነ ስለምገምት ነው፡፡ በተለይ ይህ ወቅት ደግሞ ለልጆች ልዩ ወር... Read more »

የማይዝለው ሁለገብ የስፖርት ሰው-እዮብ ተሰማ

 ትውልድና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። በሳንፎርድ እንግሊዝ ትምህርት ቤት ተምሯል። በእግር ኳስ ስፖርት መነሻው የቀድሞው ዝነኛ ክለብ አየር መንገድና ጥቁር አንበሳ ወጣት ቡድኖች ነበሩ:: ከነዚህ ክለቦች ጋርም ከልጅነቱ አንስቶ የጠበቀ ቁርኝት ኖሮት... Read more »

ድርና ማግ

‹ትሁት..አንቺ ትሁት..› በእንቅልፍ ልቤ የእናቴን ድምጽ ሰማሁት:: እናቴ በእውኔ ብቻ አይደለም በህልሜም ያለች ሴት ነች:: በህይወቴ የትም ቦታ አለች:: በሴትነቴ ጉራንጉር፣ በሰውነቴ እንጦሮጦስ ውስጥ የትም አገኛታለው:: ብዳብሳት የትም የማላጣት ሴት ናት:: ከእማዬ... Read more »