የክብር ዘበኛው የዜማ ምንጭ

የጥላሁን ገሰሰን የዘንባባ ማር ነሽ፣ አምሳሉ፣ የሕይወቴ ሕይወት፣ የምግብ አይነቶች፣ ከመሞት አልድንም፤ የመሀሙድ አህመድን አላወቅሽልኝም፣ እንዴት ይረሳል፤ የብዙነሽ በቀለን ወጣት ሳለሁ፣ የፍቅር መጠኑ የተሰኙ ሙዚቃዎች ስንሰማ አንድ ጥያቄ መሰንዘራችን አይቀርም። ‹‹ማን ይሆን... Read more »

 መውሊድ- ሌላኛው የመስከረም ወር ድምቀት

የብሔር ብሔረሰቦች መኖሪያ፤ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተቻችለውና ተከባብረው፣ ባህላቸውንና ማንነታቸውን ጠብቀው የሚኖሩባት ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መገኛ ምድረ ቀደምት፣ የስልጣኔ መነሻ፣ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠሩ ሃይማኖቶች የሚገኙባት መሆኗን የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ። በዚህ ውስጥ ደግሞ የህዝቦችን... Read more »

“የነበረን አንድነትና መከባበር ኢትዮጵያን ወደፊት ያመጣት ይሆናል እንጂ የሚጎዳን አይሆንም” ጋዜጠኛና ጸሀፊ አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል ይባላሉ። በጋዜጠኝነት፣ በደራሲነትና በታሪክ ጸሐፊነት ላለፉት 40 በትጋት፣ ያለመታከት ሲሰሩ ኖረዋል። ዛሬም በስተርጅና ከወጣቶችና ጎልማሶች በላይ በሕይወት ጉዟቸው የሰበሰቡትን እውቀት “ለትውልዱ ይድረስ” በሚል ውሳኔ እየጻፉ በብዙ ውጣውረድም እያሳተሙ... Read more »

 ከራስ ጋር ከፍና ዝቅ

በህይወት ፋራፋንጎ ላይ ከፍና ዝቅ እላለው..ሀሳቤን ማሸነፍ አቅቶኝ፣ እውነቴን መርታት ተስኖኝ። ፋራፋንጎውን የሳተው ጋላቢው ልቤ ከዚህ እዛ እየወሰደ በማላውቀው መሬት ላይ፣ በማላውቀው ዓለም ላይ ይፈጠፍጠኛል። በተስፋ ማጣት ነፍሴ ተመጦ እንደ ተጣለ ሎሚ..ታኝኮ... Read more »

የዓባይ ዘመን ጥበብ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በተመለከተ የሥነ ጽሑፍ ምሽቶችን ሲያካሂድ ቆይቷል። ዓባይ እና ኪነ ጥበብ ምን እንደሆኑ ለብዙዎቻችን ግልጽ ነው። ዓባይ እንደ ዛሬው... Read more »

ልጆች ስለኦቲዝም ምን ያህል ያውቃሉ?

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ከመጀመሪያው ጀምሮ ማንበብን ልምምድ ካላደረጋችሁ ውጤታማ አትሆኑም። ስለዚህም ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ከፈለጋችሁ ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬውኑ በማንበብና ተጨማሪ ነገሮችን በማከል አቅማችሁን ማጎልበት አለባችሁ።... Read more »

የዜማ አባት – ማዲንጎ አፈወርቅ (1970 – 2015 ዓም)

የትውልድ ስፍራው ጎንደር አዘዞ ነው። ወቅቱም ሚያዝያ 10 ቀን 1970 ዓም። ወይዘሮ ሀገርነሽ ዋሴ እና አቶ አፈወርቅ መንግሥቱ ወንድ ልጅ ወለዱ። ስሙንም ተገኔ አሉት፤ “ጠበቃዬ ፥ ጋሻ መከታዬ ማለት ነው። ልጃቸውን በወለዱ... Read more »

 ‘’ያሆዴ’’ የምስጋናና የተስፋ በዓል

ሀዲያ ከጥንት ጀምሮ የበርካታ እሴቶች ባለቤት ሲሆን፤ በረጅም ታሪካዊ ሂደቱ ይዞ ካቆያቸው ባህላዊ ዕሴቶቹ አንዱ የ‘’ያሆዴ’’ በዓል ነው። ‘’ያሆዴ’’ በሀዲያ ብሔር ዘንድ ከሚከበሩ በዓላት መካከል በክዋኔዎቹ ስፋት፣ በዘመን ተሻጋሪነት፣ በውስጡ በያዛቸው ባህላዊ... Read more »

አንድ ዓይነት ልዩዎች

አባቴ ባርኔጣ ሲያደርግ አልወድም። አንድም ቀን ግን የአባቴን ራስ ያለባርኔጣ አይቼው አላውቅም። ተወልጄ እቅፉ ውስጥ ቦርቄ፣ ዩኒቨርሲቲ እስከላከኝ ቀን ድረስ አባቴን የማውቀው በባርኔጣ ነው። ለብሶና ዘንጦ በዛ ሽቅርቅርነቱ ላይ ባርኔጣውን ሲደፋ ሞገሱ... Read more »

የተንቤኑ ተኩላ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በተለያዩ ከተሞች ‹‹ስለኢትዮጵያ›› የተሰኘ መድረክ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ በመድረኮቹ በተለያዩ አገራዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ በነዚህ መድረኮች ለውይይት በሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ትልልቅ ሰዎችም የውይይት መነሻ ሀሳቦች ይቀርባሉ፡፡... Read more »