የሙዚቃ ታሪክ በኢትዮጵያ

(ክፍል 2) በክፍል አንድ ጽሑፋችን ስለቅዱስ ያሬድ እና የቅኝት አይነቶች፣ እንዲሁም መደበኛና ኢመደኛ ሙዚቃዎችን አይተናል። እነሆ ዛሬ ደግሞ ስለባህላዊና ዘመናዊ ሙዚቃዎች፣ እንዲሁም የሙዚቃን ችግሮች፣ ከሙዚቃ ባለሙያው አብርሃም ወልዴ የሰማነውን በክፍል ሁለት እናስነብባችኋለን።... Read more »

ባለህልሞቹ ታታሪ እህትማማቾች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርቱ እንዴት ነው? በደንብ ተጀምሯል አይደል? እንደውም የሴሚስተሩ ፈተና እየተቃረበ እንደሆነ ይሰማኛል። ስለዚህም በደንብ እያጠናችሁ እንደሆነ አስባለሁ። ደግሞ እናንተ ጎበዞች ስለሆናችሁ ለፈተና ብቻ በሚል አትዘጋጁም። ሁልጊዜ አንባቢ ናችሁ። ይህንን... Read more »

መልካሙ ተበጀ

በዚህ ዘመን ሙዚቃቸው እንደ አዲስ እየተደመ ጠላቸው ካሉ አንጋፋ ድምጻውያን መካከል አንዱ አንጋፋው አርቲስት መልካሙ ተበጀ ነው። በየትኛውም የምሽት ክበብ ቢገባ የመልካሙን ሙዚቃ አንድ ወጣት ድምጻዊ ሲጫወተው መስማት የተለመደ ነው። ሚክስ እየተደረጉ... Read more »

ሙናዬ መንበሩ

ተወልዳ ያደገችው እዚሁ አዲስ አበባ ቀጨኔ አካባቢ ነው። ወቅቱም ነሐሴ 10 ቀን 1939 ዓ.ም ነበር። የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር የመድረክ ፈርጦች መካከልም አንዷ ነበረች፤ ሙናዬ መንበሩ። እጅጉን ዕውቅናን የገበየችበት በተዋናይነቷ ቢሆንም ተወዳጅ... Read more »

“አስተሳሰባችን ቀና የሚሆነው ካለንበት ሰፈር ለመውጣት ፍቃደኛ ስንሆን ነው” የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ዳዊት

ኢትዮጵያ የአያሌ ቱሪስት መስህቦች ባለቤት ናት። የሰው ዘር መገኛ ይህች ሀገር፣ ከ3 ሚሊዮን ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረችው “የሉሲ” ወይም ድንቅነሽ ቅሬተ አካል፣ የአረቢካ ቡና ዝርያ ፣ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ጥቁር አባይ ፣... Read more »

ውቃቢ ሲርቅ…

 የምትፋጀውን ጸሀይ ለመሸሽ ስል ለረጅም ሰዐት ከቤት አልወጣሁም ነበር።ከሰዐት ወደ አመሻሽ ሲሳብ ቀን ሙሉ ካላየሁት ደጅ ጋር ተያየሁ።የጸሀይዋን ማረጥ ተከትዬ ብቻዬን ስሆን የምተክዘውን ትካዜ እየተከዝኩ ወደ አንድ ሄጄበት ወደማላውቀው ሰፈር አመራሁ።ትካዜ አቅል... Read more »

ጎበዞቹ የስድስተኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ተፈታኞች

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ከመጀመሪያው ጀምሮ ማንበብን ልምምድ ካደረጋችሁ ውጤታማ ትሆናላችሁ። ስለዚህም ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ስታቅዱ ቅድሚያ ቦታ መስጠት ያለባችሁ ለንባብ ነው። ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬው ማንበብ... Read more »

አርተር ራምቦ

በ1880 ዓም ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በሐረር ከተማ ይኖር የነበረው ፈረንሳዊው ገጣሚ ዣን ኒኮላስ አርተር ራምቦ የተወለደው ከዛሬ 168 ዓመታት በፊት ጥቅምት 10 ቀን 1847 ዓ.ም ነበር። ይህን በማስመልከትም ከተለያዩ ምንጮች ያገኘናቸውን ጽሁፎች... Read more »

ነጋሽ ገብረማርያም

በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው የዩኒቨርሲቲ ምሩቅ የሚባሉትን ነጋሽ ገብረማርያም ዛሬ በጥቂቱ ልናስታውሳቸው ወደድንና ያሰባሰብናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አሰፈርን። አቶ ነጋሽ ገብረማርያም ተስፉ ከአባታቸው ከአቶ ገብረማርያም ተስፉና ከእናታቸው ከወይዘሮ ምንትዋብ አሊ በአርሲ ክፍለ... Read more »

ደስ የሚል ደስታ

የነፍሴ ራቁት ሴትነቷን ለብሷል..ሀሳቤ ጀምሮ የሚያበቃው እሷ ጋ ነው። እሷን ሳስብ ባልሞት እላለው፣ ለዝንታለም ብኖር እላለው፣ ደጋግሜ ብፈጠር እላለው። እሷን ሳስብ..ሀሳብ ይጠፋኛል..ጥበብ ይርቀኛል..ደግሞም ሀሳብ ይሞላኛል..ጥበብ ይወረኛል። እሷን ሳስብ..ለብቻዬ እስቃለው..አፌ ውስጥ ሞልቶ የሚፈስ... Read more »