መኖር ባይኖር

አስባለው..ባለማሰብ ውስጥ። ላለማሰብ አስባለው..ለማሰብ አስባለው። ላለማሰብ ማሰብ ለማሰብ ከማሰብ በላይ አስጨናቂ እንደሆነ በእለት ተእለት ኑሮዬ ተለማምጄዋለው። አልጫ በጨው ይጣፍጣል፣ ቡና በስኳር ይጥማል የህይወት ማጣፈጫ ምንድነው? ህይወት ምን ጠብ ቢደረግባት ነው ስኳርና ጨው... Read more »

 ፈሊጣዊ አነጋገር ምንድነው?

ባለፈው ሳምንት የስነ ጽሑፍ ባለሙያዎችን አስተያየትና ማብራሪያዎች መሠረት አድርገን ስለ ምሳሌያዊ አነጋገሮች አውርተናል። ስለ ፈሊጣዊ አነጋገሮች እንመለስበታለን ባልነው መሠረት እነሆ ዛሬ ስለ ፈሊጣዊ አነጋገሮች ምንነት እናወራለን። ለእንግሊዝኛ ቋንቋ የምንሰጠውን ትኩረት ያህል ለአገር... Read more »

 የቱሪዝም ዘርፉ ተስፋዎች- ሁሉን አቀፍ እድገት የማስመዝገብ ግብ

ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ ነች። ከ3 ሚሊዮን ዓመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረው “የሉሲ” ወይም ድንቅነሽ አፅም መገኛ። የአረቢካ ቡና ዝርያ፣ የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ ጥቁር አባይም፣ የኤርታአሌ የእሳተ ገሞራ ሀይቅና የዓለማችን እጅግ ረባዳና ሞቃት... Read more »

የሒሳብ ትምህርት ተሸላሚዋ ሶሊያና

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? በደንብ እያነበባችሁ ነው አይደል? ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ማንበብ የተሻለ አቅም ለመፍጠርም ሁነኛ መፍትሄ ነው። ማንበብ ፍላጎታችሁን ለማሳካትም ወሳኝ ነው። ስለዚህም ሁልጊዜ አንባቢ መሆን አለባችሁ። ጨዋታችሁ... Read more »

ደምሴ ዳምጤ

የዓለም ዋንጫ ዛሬ በኳታር ዋና መዲና ዶሀ ይጀመራል። ለቀጣይ አንድ ወርም የዓለም አይኖች ወደ መካከለኛው ምስራቋ አገር ይዞራሉ። የዓለም መገናኛ ብዙሃንም ዋና ትኩረታቸውን ወደዚያ ይሆናል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀንም እንደዚያው። ስለ ኢትዮጵያ የስፖርት... Read more »

ዓለም በቃኝ

 ከአምስት ዓመት በኋላ ከሮዛ ጋር ተጋባን።ያን ወፍ ዘራሽ ወንድነቴን ባሏ አደረገችው።ያን በተለያዩ ሴቶች ያደፈ ገላዬን አቅፋው ልትተኛ ነው..ያን በብዙ ሴት የተሳመ ከንፈሬን ልትስመው ነው። ወፍ ዘራሽ ነበርኩኝ እኮ..አብረን የሚያዩን አንዳንድ ሰዎች ወደ... Read more »

ምሳሌያዊ አነጋገሮች እና ስነ ጽሑፍ

የቋንቋና ስነ ጽሑፍ ምሁራን በተሰበሰቡበት ሁሉ አንድ ተደጋግሞ የሚነሳ ቅሬታ አለ። ይሄውም የአገር ውስጥ ቋንቋ ትኩረት እንደተነፈገው ነው። ይሄ ጉዳይ ጥናትና ምርምር የሚጠይቅ አይደለም። እያንዳንዳችን በቀላሉ የምናስተውለው ችግር ነው። የ11ኛና የ12ኛ ክፍል... Read more »

አንድነት ሰባኪው ድምጻዊ..

የኦሮምኛ ቋንቋ ድምጻዊ ነው:: ነገር ግን የሚዘፍነው ለኦሮሞ ብቻ አይደለም:: ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ናት የሚለውን ብሂል በሚያሳይ መልኩ ሙዚቃዎቹ ኦሮምኛ ቋንቋን ፈጽመው በማያውቁ ሰዎች ዘንድ ሁሉ የተወደዱ ናቸው:: እስካሁን ከ260 ዘፈኖች በላይ... Read more »

‹‹ሞጎ ቃቃ›› – እጪው የቱሪስት መስህብ

የደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ጥብቅ ደንና በዞኑ ከይርጋ ጨፌ ከተማ ወደ ገጠር ወጣ ብሎ የሚገኘውን የጌዲኦ ብሄረሰብን ጥምር ግብርናን፣ ትክል ድንጋዮችንና የተለያዩ የብሄረሰቡን ባህላዊ ሥርዓቶች በመጎብኘት ጅማሬውን ያደረገው የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ፣... Read more »

የሚያስቁ ሳቆች

ወንድ አያቴ ጃጅቷል..ብቻውን እያወራ ብቻውን የሚስቅ ነው። ምን እንደሚል አይሰማኝም ግን ሁሌም ሲያወራ አየዋለሁ። ለመደመጥ የሚከብዱ፣ ለመሰማት ያልደረሱ ልጃገረድ ድምጾች ከአፉ በጆሮዬ ሽው ይላሉ..ሳልሰማቸው..ከአየሩ ጋር ይደባለቃሉ። ይሄ ብቻ አይደለም ጆሮውም ከድቶታል። ሹክሹክታ... Read more »