ጥበብ የሚመሰክራቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግንነቶች

በዚህ በወርሃ የካቲት ብዙ የጀግንነት ታሪካዊ ድሎች አሉ። ከእነዚህ አንዱ የፊታችን እሁድ የካቲት 12 ቀን ታስቦ የሚውለው 86ኛው የሰማዕታት ቀን ነው። ይህ ቀን ጀግኖች ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ክብር ለማስጠበቅ ሲታገሉ የተሰዉበትን ለማስታወስ ነው።... Read more »

 በራስ የመተማመን ምሳሌ የሆኑት ልጆች

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ በምን አለፈ? ሳምንቱን በትምህርት እንዳሳለፋችሁት እርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም ጎበዝ ተማሪ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርትና የተማረውን በማጥናት ነው። እኔ ደግሞ እናንተ ጎበዝ ተማሪ ስለሆናችሁ ሳምንታችሁን በትምህርትና በጥናት እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ... Read more »

የሙዚቃ አብዮተኛው የዜማና ግጥም ቀማሪ

የግጥምና ዜማን ቀመር እሱ ብቻ ያገኛት እስኪመስል ድረስ ከሁለት ሺህ በላይ የሙዚቃ ግጥምና ዜማዎች ላይ አሻራውን አሳርፏል። በወርቃማው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘመን ከብዙዎቹ እውቅና ተወዳጅ ድምጻዊያን ዘመን ተሻጋሪ ውብ ዘፈኖች ጀርባ እሱ ነበረ።... Read more »

አደራ

 እለተ ቅዳሜ በወበቃማው አየር ድብትብት ብላለች። መጣ ሄድ የሚል አይናፋር ንፋስ በእሳታማዋ ጀምበር እየተገላመጠ ይመለሳል። የአርባ ስድስት አመቱ ቢሆነኝ በዳዴ የሚሄድ ልጁን ጭኑ ላይ አስቀምጦ ያጫውተዋል። በፈገግታው ውስጥ አለምን እያየ፣ በፀዓዳ ሳቁ... Read more »

 የ‹‹ሥውር ወግ›› አገርኛ ለዛዎች

 ‹‹ሁሉም ደራሲዎች ፀሐፊዎች ናቸው፤ ሁሉም ፀሐፊዎች ግን ደራሲ ላይሆኑ ይችላሉ›› የሚባል ማብራሪያ አለ:: የዚህ ማብራሪያ መልዕክት ጽሑፎችን አደራጅቶና ሰብስቦ በመጽሐፍ መልክ ያሳተመ ሁሉ ደራሲ ይባላል ማለት ነው:: በእርግጥ ይህን የሚለው የእንግሊዘኛው ማብራሪያ... Read more »

‹‹ፀፀት›› ለዓድዋ ኩራት

ወቅቱ እንደ አሁኑ የአማርኛ ፊልም እንደ አሸን የፈላበት አልነበረም:: እንዲያውም ፊልም ምን እንደሆነ የማይታወቅበት የገጠር አካባቢም ሊኖር ይችላል:: ምክንያቱም በወቅቱ ቴሌቭዥን በከተሞች ብቻ የተወሰነ ነበር፤ ሲኒማ ቤቶችም የሉም:: ከ28 ዓመታት በፊት በ1987... Read more »

የወደፊቱ የሆሊውድ ተዋናይ ታዳጊ

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ሳምንቱ ያለፈው በትምህርት ነበር እንዳላችሁ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ጎበዝ ተማሪ ሳምንቱን የሚያሳልፈው በትምህርት ነው። እናንተ ደግሞ ጎበዝ ተማሪ እንደሆናችሁ አምናለው። ጎበዝ ተማሪ ትምህርቱን በአግባቡ ያጠናል፣... Read more »

ፋና ወጊው የጥበብ አባት

ይህችን ዓለም ተቀላቅለው እራሳቸውን አይደለም ገና ስማቸውን እንኳን በቅጡ በማያውቁበት በለጋ እድሜያቸው ከፊት ለፊታቸው ድንቅር ካለው ድንግዝግዝ የሕይወት ጨለማ፣ በእጅና እግራቸው እየዳሁ ወጥተው የጥበብን ላምባ አበሩ። ብርሃንም ወገግ አለችላቸው። ላምባዋን ይዘው የጥበብን... Read more »

የሀሳብ ገጾች

ዘንቦ አባርቷል..። ስስ ለጋ ፀሐይ በምሥራቅ አድማስ ላይ አቅላልታለች። እንዲህ ሲሆን ደስ ይለዋል..እንዲህ ሲሆን መኖር ያረካዋል። በዘነበ ሰማይ ላይ ያቅላላች እንቡጥ ፀሐይ ሲመለከት..በተሲያት አለም ላይ ሊዘንብ ያለ ጉሩምሩምታ ሲያደምጥ ተፈጥሮና ፈጣሪ በአንድ... Read more »

የእናት መጽሐፍ፤ ሳይንስ፣ ጥበብ፣ ፍልስፍና፣ አግራሞት

የመጽሐፉ ስም፡- እናት ደራሲ፡- ይሁኔ አየለ (ዶክተር) የሕትመት ዘመን፡- 2015 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 406 የመሸጫ ዋጋ፡- 500 ብር ከመጽሐፉ ዋጋ ልነሳ። በመጽሐፉ የጀርባ ሽፋን ላይ ‹‹ገቢው ሙሉ በሙሉ የእናቶችን ሸክም ለሚያቃልሉ ተግባራት... Read more »