ብቸኛ ስለሆነው የእንስሳት ሙዚየም ምን ያህል እናውቃለን?

ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ! ሳምንቱ እንዴት አለፈ? አሁን የትምህርት ወቅት እንደመሆኑ በጥናት እንዳሳለፋችሁት እንገምታለን። ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ ብቸኛው ወደሆነውና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሥር የሚገኘውን የእንስሳት የተፈጥሮ ቅርስ መዘክር ጎብኝተን በመዘክሩ ስለሚገኙ የወፍ ዝርያዎች... Read more »

 የኢትዮጵያ ሥነ- ጽሁፍ ዋርካ

 ያሳለፍነው ሳምንት የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ/ም ለኢትዮጵያ የሥነ-ጽሁፍም ሆነ የምርምር ዓለም ጥሩ ቀን አነበረችም። ሊነጋጋ ሲል ሰማዩ ይጠቁራል፤ ያቺ ሌሊት ግን የምርም የጠቆረችና ምህረት የለሽ ጨለማን ያዘለች ነበረች። ምክንያቱ ደግሞ ጉምቱውን... Read more »

ዓለም አቀፍ መድረኮችን ለቱሪዝም ዘርፉ መነቃቃት

ኢትዮጵያ የብዝሃ ቱሪዝም መገኛ ነች። ለአገር ገፅታ ግንባታ፣ ለምጣኔ ሀብት መጎልበት፣ ለጋራ እሴት መገለጫ ከፍተኛ አበርክቶ ያላቸው የባህል፣ የተፈጥሮ፣ የታሪክ የመካነ ቅርስ እና ሌሎች ዘርፈ ብዙ የቱሪዝም ሀብቶችን በዚህች “ምድረ ቀደምት” የሚል... Read more »

የኢትዮጵያ መልኮች

 ኢትዮጵያ መልክ አላት..ገነትን እንደሚከቡ አራቱ ወንዞች ዘላለማዊ ቁንጅናን የታጠቁ። የኢትዮጵያ መልኮች እግዚአብሔራዊ መልኮች ናቸው..በመስጠት የከበሩ። ስይጥንናን የማያውቁ ብርሃናማ መልኮች። እንዲህ ስታስብ የአያቷ ድምጽ ከውጪ ተሰማት። ‹እግዚኦ..እግዚኦ.. ‹ምነው እማማ ተዋቡ? ጋሽ ቢራራ ጠየቁ።... Read more »

«ዩቲዩብ» ለፊልም ኢንዱስትሪው ስጋት ወይስ ተስፋ?

በኢትዮጵያ ፊልም መሠራት ከጀመረ ረጅም ዓመታት ቢያስቆጥርም በፖሊሲና በተቋም የተደገፈ ባለመሆኑ ራሱን ችሎ የሚቆም ዘርፍ ስለመሆኑ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም። በተለምዶ ግን የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ተብሎ ይጠራል። በ1990ዎቹ ማንሰራራት የጀመረው የኢትዮጵያ ሲኒማ ዛሬም... Read more »

ልጆች ስለወፎች ምን ታውቃላችሁ?

ሰላም ልጆች እንደምን አላችሁ ! ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? ለሁለተኛ ሴሚስተር ፈተና ዝግጅት ማድረግ የሚቻለው በዕየለቱ የምትማሩትን ትምህርት ከሥር ከሥር በማጥናት እንደሆነ ታውቃላችሁ አይደል? ይሄን ካወቃችሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ:: ግን ደግሞ ከጥናት ጎን... Read more »

የቃቄ ውርድወት

በዚያን ዘመን..ለመሆኑ በየትኛው ዘመን?..ዘመኑን የሚወክል አሀዛዊ ቁጥር ስለሌለ ዝም ብሎ በዚያን ዘመን ማለቱ ይሻላል። እናም በዚያ ዘመን ሴትነትም ሆነ የሴቶች መብት ከትልቅ ዋርካ ስር እንደምትገኝ አበባ ነበረች። ዋርካው ካልራራላት በቀር ጸሃይም ሆነ... Read more »

ሴት የወንድ ጌጥ

ወንድ ልጅ እንደሴት ልጅ ምን ጌጥ አለው? እግዜር እንደሴት የተዋበ ምን ፈጥሯል? ከትላንት እስከዛሬ ዓለም በሁለት ኃይሎች ስር ናት እላለው..በሴትና በውበት፡፡ ዓለም የሴትን ውበት ተደግፋ እንደቆመች የገባኝን ያክል ምንም አልገባኝም፡፡ ምድር ላይ... Read more »

ትንቢተ ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር››

ስለፍቅር እስከ መቃብር የሚወራበት አጋጣሚ በጣም ብዙ ነው አንድ ማንበብ የማይወድ ሰው ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር ምንድነው?›› ተብሎ ቢጠየቅ ‹‹የሀዲስ አለማየሁ መጽሐፍ›› ብሎ መመለሱ አይቀርም ፍቅር እስከ መቃብርን ምንም ማንበብ የማይችሉ እንኳን ቢያንስ... Read more »

በልጆች ትምህርት ላይ የወላጆች ሚና

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ። ሳምንቱ እንዴት ነበር? ይህ ሳምንት የአፍሪካ ኩራት የጥቁር ሕዝቦች ድል የሆነው የዓድዋ ድል የተከበረበት ሳምንት ስለነበር ብዙ የሀገራችሁን የድል ታሪክ የተማራችሁበት እንደነበር እገምታለሁ። እናንተም ልክ እንደ ጥንት አባቶቻችን... Read more »