ልጆች ቤዛዊትን ተዋወቁ

ሰላም ልጆች እንደምን አላችሁ ሳምንቱ ቆንጆ ነበር አይደል? ልጆች፤ ትምህርትና ሥራ ዝግ የሆኑባቸው በዓላት የእረፍት ቀናቶችን ጨምሮ ለጥናት ጥሩ ዕድል ይሰጣሉ። ባሳለፍነው ዓርብ ተከብሮ የዋለው የድል በዓልንም እዚህ ላይ ማንሳት እንችላለን። በተለይ... Read more »

ቀመረኛው የጃዝ አባት

በሙዚቃ መንገድ ምልልሳቸው ለዘመናት የስኬትን ካባ እንደተጎናጸፉ በስተእርጅና ተሞሽረዋል። ጃዝ የውጪዎቹ የሙዚቃ ስልት ቢሆንም በአስገራሚ የቀመር ስሌት አላምደው የኢትዮጵያን ውሃ በማጠጣት ጥበባዊ አካለ ምስል አልበሰው ኢትዮጵያዊ አድርገውታል። የእድሜ መግፋት ጸንቶባቸው በዛለ ጉልበታቸው... Read more »

 ፍቼ ጫምባላላ- ከዘመን መለወጫ በዓልነት ባሻገር

 ኢትዮጵያ ካሏት የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንዱ የሲዳማ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው ፍቼ ጫምባላላ ነው። ይህ በዓል በየዓመቱ በሚያዚያ ወር መግቢያ ላይ በሲዳማ ብሔረሰብ ዘንድ በደማቅ ሥነሥርዓት ይከበራል። ‹‹ፍቼ›› የዋዜማው በዓል ሲሆን፣ ‹‹ጫምባላላ››... Read more »

ግማሽ ጨረቃ

ትላንት ማታ የልጅነቱ ጨረቃ በሰማዩ ወገብ ላይ ነበረች:: ለረጅም ጊዜ አስተውሏት ወደ ቤቱ ሲገባ እየከፋውና ደስ እያለው ነበር:: ጨረቃ እንዲ ስትሆን እድል አለው..መከራም:: በበነጋታው ሳሎን ተቀምጦ አንድ ሀሳብ ያስባል..እሷ ያለችበትን ሀሳብ:: ሳያስቃት... Read more »

የጥላሁን ገሰሰ – ሰበበኛ ዜማዎች

 1933 ዓ.ም ዕለተ መስቀል። ለአቶ ገሰሰ ቤተሰብ አውደዓመት ሆኖ ብቻ አላለፈም። ከቀኑ መከበር ጋር ለጎጇቸው ሌላ የምሥራችን ይዞ ደረሰ። እማወራዋ ጌጤ ጉሩሙ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ መገላገላቸው በቤቱ ታላቅ ደስታን ፈጥሮ ዋለ። በዓሉ... Read more »

 የታዳጊዋ አስደናቂ ተሰጥኦ

ሰላም ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ !ሳምንቱን እንዴት አሳለፋችሁ? በጥናት እንዳሳለፋችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆች ለዛሬ አንድ የ10ኛ ክፍል ተማሪና ነዋሪነቷ ጅማ ዞን የሆነ ታዳጊ አስተዋውቃችኋለሁ። ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በየጊዜው ስለ ኢትዮጵያ በሚል በሚያዘጋጀው መድረክ... Read more »

 ዘሪሁን “ኢያሴ‘ ከመቃብር በላይ

ኢያሴ.. ኢያሴ… ኢያሴ በማለት በስርቅርቅ ድምጹ ሲያቀነቅን ውስጣዊ ስሜቱ እየተነካ የልብ ትርታው የማይጨምር ሰው የለም። ሙዚቃ ቋንቋ አያሻውም፤ ምክንያቱም ሙዚቃ ራሱ ቋንቋ ነውና። ከጊቤ ወንዝ ባሻገር ቁልቁል የሚፈስ የወንዝ ጅረት ብቻ ሳይሆን... Read more »

አላርፍ ያለች ጣት

ከትናንት በስቲያ አንድ ወጠምሻ የፈነከተኝን የግንባሬን እሽግ ላስፈታ ክሊኒክ ቁጭ ብያለሁ። ተራዬ ደርሶ ስሜ እስኪጠራ ድረስ አጠገቤ ካለች ህጻን ልጅ ጋር እዳረቃለሁ። ‹ምን ሆነህ ነው? ሽቅብ አንጋጣ በፋሻ የታሸገ ግንባሬን እያየች ጠየቀችኝ።... Read more »

ተተኪ ድምፃውያንን በ «ባላገሩ ምርጥ»

የሰዎችን ቀልብ ከሚገዙና አዝናኝ የኪነ ጥበብ ዘውጎች ውስጥ አንዱ ሙዚቃ ነው። ሙዚቃ ከአዝናኝነቱ ባሻገር በርካታ ማህራበዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ሌሎችም ሀገርኛ መልዕክቶች የሚተላለፉበት የጥበብ ዘርፍ ነው። በሙዚቃ ፍቅር፣ አንድነት ፣ መተሳሰብና አብሮነት ይሰበካል።... Read more »

ዒድ ዓል-ፈጥር

ሰላም ልጆች! በተለይም የእስልምና እምነት ተከታይ ልጆች እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!!! ልጆች፣ በዓሉ ጥሩ ነበር አይደል? እንዲህ እንደ ዒድ አል-ፈጥር ባሉ በዓላት ወቅት ብቻ የሚዘጋጁ ጣፋጭ ምግቦችን ከቤተሰብ ጋር... Read more »