ሦስት የጥበብ ዘለላ፣ ከሁለት ስፍራዎች ተምሰው በአንድ ስብጥር ከቻልን ሀምራዊ ስናደርጋቸው፣ ሳቢሳ ጥበባቱን ከዚህም ከዚያም አምጥተን ብናዳብላቸው “ጠቦናል ልቀቁን!”፣ አንዱም በሌላው ተነስቶ “ከግዛቴ አስወጡልኝ!” እንደማይባባሉ ተስፋ እናድርግ። ሀሳብ በሀሳብ፣ ቃላት በቃላት፣ ፊደላቱም... Read more »
ዝነኞቹን ፍለጋ የዘመን ቁልቁለቱን ይዘን በመውረድ በሁለት ክፍለ ዘመናት መካከል ኖረው፣ ሠርተው፣ ጥበብን ከጥበብ ስጋና ደም ፈጥረው እስትንፋስ የሰጡ አንድን ሰው እናገኛለን። እኚህ ሰውም አልማዝ፣ ሥራዎቻቸውም እንቁ ነበሩ። ዳሩ ግን የፋሽስት ጥሩር... Read more »
የቱሪዝም ዘርፍ በኢኮኖሚ ላይ የሚኖረውን ድርሻ ለማሳደግ ነባርና አዳዲስ የመዳረሻ ልማቶችን ማካሄድ፣ የመስህብ ሀብቶችን ማስተዋወቅ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን መጠቀም አስፈላጊ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለዘርፉ የተሰጠውን ትኩረት የሚመጥን መዋቅራዊ አደረጃጀትና የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ... Read more »
ለመጀመሪያ ጊዜ መንግሥት ከሚሉት መሥሪያ ቤት ገባሁ። የምሠራበት መሥሪያ ቤት ዓመታዊ እቅዱን በተሳካ አፈጻጸም መከወኑን አስመልክቶ ለተዝናኖት ለሁለት ቀን ከከተማ ወጣ ልንል ሆነ። በደብረዘይት ውበታም ሃይቆች ላይ ቅዳሜና እሁድን ከአናት እስከትቢያቸው አስካካሁባቸው።... Read more »
የማዕበል ወፎችን የቀሰቀሰው ሞገደኛ ራሱ የማዕበል ወፍ ነበር። አንዱ ተነስቶ ሌሎቹን ሁሉ ከፍ ባደረገበት መጽሐፍ ውስጥ፤ ጸሐፊው ከመሃከል አንደኛው መሆኑን አሳይቶበታል። እድሜ ልኩን የብዕር በትሩን ይዞ በምድረበዳና በለምለም መስክ ላይ ሲያዘግም የቆየው... Read more »
ሀገራችን በስነ-ጽሁፍ ታሪክ ቀደምት እንደመሆኗ ልዩ አሻራቸውን የጣሉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው የኪነጥበብ ሰዎችን አፍርታለች። በእያንዳንዱ ዘመንም በርካታ የጥበብ ሰዎች መጥተዋል፣ ሄደዋልም፡፡ ኢትዮጵያ መቼም ጥበበኞችን ነጥፋ አታውቅም፡፡ በዛሬው የዝነኞች ገጻችን የዚህኛው ዘመን የኪነ-ጥበብ... Read more »
አገራት በቱሪዝም ዘርፍ የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡት ባላቸው የመስህብ ብዛት ብቻ አይደለም። ከቱሪዝም የሚገኝ የሀብት መጠናቸው የሚያድገው፣ ለመጎብኘት ተመራጭ የሚሆኑት መዳረሻዎችን በማልማታቸው፣ በበቂ ሁኔታ በማስተዋወቃቸው ብቻም አይደለም። ከፍተኛ የጎብኚዎች ፍሰት የሚያስተናግዱ የዓለማችን ቀዳሚው... Read more »
ከእኔና ከእማዬ ማን እንደሚበልጥ በቅርብ ነው ያወኩት፡፡ እማዬ እናቴ እንደሆነች የገባኝ ብዙ ዘግይቼ ነው፡፡ ታላቅ እህቴ ነበር የምትመስለኝ፡፡ ጡቷን እየጠባሁ አድጌ፣ በክንዷ ታቅፌ፣ በጀርባዋ ታዝዬም እናቴ አትመስለኝም ነበር፡፡ መንገድ ላይ ከእናቴ ጋር... Read more »
ጥቅምት ሲመጣ፣ ጥቅምት ሲታሰብ ፊት ድቅን ከሚሉት የትውስታ ምስሎች አንዱ የጥቅምት አደይ አበባ ነው።የወርሃ ጥቅምት መልክ በጎበዝ ሰዓሊ ቢሳል ፊቷ እንደ ጸሐይ የሚያበራና ዓይነ ኩሉ የውበት ገንቦ ነው።ሀምራዊው የቀሚሷ ዘርፍ ከንፋሱ ጋር... Read more »
ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው ውስጥ ሳያሳኩት ለማለፍ የማይፈልጉት አንድ ነገር ቢኖር “ለስም መጠሪያ…ብትሞት ለመታወሻ የሚሆንህን ልጅ ውለድ” የሚለውን ውስጣዊ የሕይወት ምክርን ነው፡፡ ከዚህ ከፍ ብለው ጀግና የሻቱ ዕለት ደግሞ “ስምህን የሚያስጠራ…የምታስጠራ ልጅ ይሁን... Read more »