የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ለሕጻናት

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም በጣም ጥሩ ነው የሚል መልስ እንደምትሰጡኝ አምናለሁ። ምክንያቱም ጎበዝና ቤተሰቡን የሚሰማ ልጅ በትምህርቱ ውጤታማ አለመሆን አይችልም። ይህ ደግሞ ዘወትር ደስታን ይፈጥርለታል። ደስታ አለ ማለት... Read more »

የኮይሻ ሴታ ውለታ

አስታዋሽ ያጣ የጥበብ ባለውለታ መሆን የኮይሻ ሴታ ዕጣ ፈንታ ይመስላል። በባሕል ሙዚቃ ውስጥ ያልታየውን እንዲታይ፣ ያልተደመጠውንም እንዲደመጥ ያደረገ፤ ብዙ አሳይቶ እርሱ ግን ምንም ሳይታይ አሳዛኝ በሆነ የሕይወት መስመር ውስጥ አልፎ እስከወዲያኛው ሄደ።... Read more »

እፎይ

 ለምን እንደሆነ አላውቅም አራት ሰዓት አለፍ ሲል ይደብተኛል። ድብርቴን የምሸሸው የሆረር ፊልም በማየትና በደረቴ በመተኛት ነው። የዛሬውም አራት ሰዐት እንደተለመደው ምርግ ነበር። አብሮኝ ከሚኖረው ፍታወቅ ጋር አዋተን በገዛናት ፍራሽ ላይ በደረቴ ተኝቼ... Read more »

 ልጆቻችን ለምን አይሰሙንም?

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፤ መቼም እንደተለመደው ይህንንም ሳምንት በትምህርት እንዳሳለፋችሁ እርግጠኛ ነኝ:: ጎበዝ ተማሪ የዘወትር ተግባሩ ትምህርቱን በትኩረት መከታተልና የተማረውንም እንዳይደራረብበት ከስር ከስር ማንበብ ነው:: ይህንን በአግባቡ የሚተገብር ልጅ... Read more »

 የፍቅር እስከ መቃብር ነፍስ አባት

ስለወጋየሁ ንጋቱ ለማውራት ምክንያቶች ብዙ ናቸው:: በነገራችን ላይ በወጋየሁ ስም የተሰየመ የቴሌቭዥን ፕሮግራምም አለ፤ ፕሮግራሙ የኪነ ጥበብ ፕሮግራም ነው:: እውቁን የትያትር ሰው ወጋየሁ ንጋቱ የፍቅር እስከ መቃብር ብቻ ሳይሆን የጥበብ ነፍስ አባት... Read more »

 ተንገዳግዶ መቆም

እንደሆነ እንጃ ቅዳሜ ሲሆን ደስ ይለኛል፡፡ ከቅዳሜ በፊት ያሉት ስድስቱ ቀናቶች ተጠቃለው የቅዳሜን ያክል ሰላምና ንቃት አይሰጡኝም፡፡ በዚህ ልክ ቅዳሜን መውደዴ ምን እንደሆነ አንድ ክፍለዘመን የሚያክል ጊዜ አስቤ መልሱ ላይ አልደረስኩም፡፡ የሆነው... Read more »

አወዛጋቢው የመጻፊያ ቋንቋና ሥነጽሑፋችን

የኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ የደለበ ታሪክ ባለቤት ነው። ይህንንም በርካቶች፣ ከውስጥም ከውጭም ተደጋጋሚ ጊዜያት ለአደባባይ ያበቁት ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ የቱንም ያህል የደለበ ታሪክ ይኑረው እንጂ እንደ ትልቅ ታሪክ ባለቤትነቱ የዓለም የሥነጽሑፍ አደባባይ ላይ... Read more »

የይስማዕከ መንገዶች

ሃሳብ የሁሉ ነገር መነሻ ነው። አንዲት መርከብ ያለ ግዙፍ የውሃ ሃይል መንቀሳቀስ እንደማትችል ሁሉ ጥበብም ያለ ሃሳብ ባዶ ናት። የሃሳብን ሃያልነት ከደራሲያንና ከከያኒያን በላይ ማን ሊረዳ ይችላል? በዴርቶጋዳ የሃሳብ ዋሻ ገብቶ በራማቶራ... Read more »

 ትንቅንቅ

ሕይወት ትንቅንቅ ናት። ከራስ ጋር፣ ከፈጣሪ ጋር፣ ከተፈጥሮ ጋር ከነዚህ ሁሉ ጋር። ከሁሉም ግን ከራስ ጋር የሚደረግ ትንቅንቅ ይከፋል። ከራስ ጋር ትንቅንቅ መልስን ደብቆ፣ እውነትን ሸሽጎ ነው። በማይገኝ መልስና በማይደረስ እውነት ውስጥ... Read more »

ካርማ

የ«ካርማ» ቀጥተኛ ፍቺ፣ ከቶ የማይዛነፍ፣ የድርጊትና የውጤት ግንኙነት ነው። ድርጊቱ ሰላማዊ ከሆነ ውጤቱም ሰላማዊ፤ ድርጊቱ ጦርነት ከሆነ ውጤቱም ያንኑ ጦርነትና እልቂት ይሆናል ማለት ነው። የእኛን ባህላዊ አገላለፅ መሠረት አድርገን ስንመለከተው ደግሞ «የእጅህን... Read more »