መልከ ሙሴው የተረት አባት

መልከ ሙሴ እንደ ሙሴ ሆነው መሩት ስንቱን ጊዜ በእጆች እጅ ውዝዋዜ አበራዩት ያን ትካዜ። ካስተማሩን ትምህርቶች ከነገሩንም ተረቶች ገና ሲሉን ልጆች ልጆች ወደድናቸው እኚያን እጆች። ከልጅነት ትዝታ ከአፍላነት ጨዋታ ካቋደሱንም ስጦታ እንዴት... Read more »

የቱሪስት ታክሲ አገልግሎት – የ2 ኤም ቲ አዲስ መንገድ

መንግሥት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የቱሪዝም ዘርፍ ግዙፍ የኢኮኖሚ አቅም ከሚፈጥሩ ዋና ዋና የምጣኔ ሀብት ዘርፎች አንዱ መሆኑን በመገንዘብ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል። ይህን ተከትሎም ነባር የቱሪስት መዳረሻዎችን ከማልማት እና በዓለም... Read more »

ዓርብ ማታ

ዓርብ የገድ ቀኔ ነው። ዓርብ መጥቶ ሳይቀናኝ ቀርቶ አያውቅም። በረከቶቼ ሁሉ ዓርብ እለት የተዋወኳቸው ናቸው። አያቴ ታዲያ ዓርብን አትወደውም። ዓርብ ምን እንዳደረጋት እንጃ ምንም ይሁን ዛሬ ዓርብ ነው የምትለው ፈሊጥ አላት። እኔን... Read more »

 ዘመን አይሽሬው የሥነ-ጽሁፍ ፈርጥ በቲያትር

በተባ ብዕሩ ዘመን አይሽሬ የስነ ጽሁፍ ሥራዎችን ለተደራሲን አቅርቧል፡፡ በቀደምት መጽሔቶችና ጋዜጦች ልዩ ልዩ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ጽሁፎችን ለአንባቢያን ጀባ ብሏል፡፡ በውጭ አገራት ተምረው ከመጡ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን... Read more »

 ሰኔ አምስትን ለሕጻናት

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? በጣም ጥሩ ነው እንደምትሉ አምናለሁ፡፡ ምክንያቱም ጎበዝና ቤተሰቡን የምትሰሙ ልጆች እንደሆናችሁ አውቃለሁ። ይህንን የሚያደርግ ልጅ ደግሞ በትምህርቱ ውጤታማ እንደሚሆን ማወቅ አለባችሁ፡፡ ልጆች ለዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት... Read more »

 ባህታዊው ባለቅኔ

‹‹ኢትዮጵያዊው ሼክስፒር›› ይለዋል ጉምቱው ደራሲ ስብሐት ገብረእግዚያሔር ወዳጁ ስለነበረው ባለቅኔው ሙሉጌታ ተስፋዬ ወይንም አያ ሙሌ ሲናገር፡፡ የአያ ሙሌ የሕይወት መንገድ እጅግ በጣም ረዥም ነው። እንደ ምድር ባቡር ከንፈው እንደ ሰማይ አሞራ ቢበሩም... Read more »

 ፌስቲቫል ቱሪዝም- የኪነ ጥበቡ ድርሻ

ኪነጥበብ ለአንድ አገር የቱሪዝም እድገት ወሳኝ ሚና ይጫወታል፡፡ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ የቱባ ባህል ባለቤት ለሆኑ አገራት የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ ነው፡፡ ለዘርፉ ትኩረት ተሰጥቶት ከተሰራ ህብረተሰቡ ባህሉ፣ ወጉን፣ እሴቶቹንና ታሪኩን ጠብቆ ለትውልድ... Read more »

 ግጥምጥሞሽ

እንባቆም እባላለሁ፤ በህይወት ያለሁ ታሪካዊ ሰው ነኝ፡፡ በእርግጥ አባቴ የብዙ አጋጣሚዎች ባለቤት እንደሆነ ነግሮኛል፡፡ እናቴን እንኳን የተዋወቃት ሰርግ ቤት ወጥ ጨላፊ ሆና ስታሳልፍ እንደነበር አጫውቶኛል። ታላቅ ወንድሜ ሳይቀር ከሚስቱ ጋር ለቁም ነገር... Read more »

የጉማ ሽልማት ለፊልም መነቃቃት

በየዓመቱ የሚካሄደው ጉማ የፊልም ሽልማት ከተጀመረ እነሆ ዘንድሮ 9ኛ ዙር ላይ ደርሷል፡፡ ባለፈው አርብ ሰኔ 2 ቀን 2015 ዓ.ም የ9ኛው ዙር የጉማ ፊልም አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡ ጉማ የፊልም ሽልማት የፊልም መነቃቃት ይፈጥራል፤ ፈጥሯልም፡፡... Read more »

የአፍሪካ ሕፃናት ቀን ለሕጻናት

ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም በጣም ጥሩ ነው የሚል መልስ እንደምትሰጡኝ አምናለሁ። ምክንያቱም ጎበዝና ቤተሰቡን የሚሰማ ልጅ በትምህርቱ ውጤታማ አለመሆን አይችልም። ይህ ደግሞ ዘወትር ደስታን ይፈጥርለታል። ደስታ አለ ማለት... Read more »