ኪነ ጥበብ ወደ ክብሩ

ለብዙ ዓመታት ጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የኢትዮጵያን ፊልም ሲወርዱበት ቆይተዋል፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ መገናኛ ብዙኃኑ የህዝቡን ምሬት ተከትለው ነው፡፡ ሁለትና ሦስት ሆነው ከሚቀመጡበት የካፌ ጠረጴዛ እስከ ትልልቅ መድረኮች ድረስ የኢትዮጵያ ፊልምና... Read more »

የታሪክ ተመራማሪው ታሪክ

 የመጽሐፉ ስም፡- ኅብር ሕይወቴ ግለ ታሪክ ደራሲ፡- ባሕሩ ዘውዴ የገጽ ብዛት፡- 313 የመጽሐፉ ዋጋ፡- አምስት መቶ አምሳ ብር በዚሁ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹ሳምንቱ በታሪክ›› በተባለው ዓምድ ስማቸው በተደጋጋሚ ይጠቀሳል፡፡ በታሪክ መጻሕፍት ውስጥ... Read more »

ፈተና እና የልጆች ዝግጅት

 ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት እንዴት ይዟችኋል? መቼም በጥሩ እየሄደ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጣችሁኝ አልጠራጠርም፡፡ አሁን ለፈተና እየተዘጋጃችሁ ስለሆነ ከእስከዛሬው የበለጠ እያጠናችሁ ነው፡፡ እናም ጥሩ ነው እንደምትሉ ሙሉ እምነት አለኝ፡፡ ልጆች በእርግጥ... Read more »

እንቁዋ የጥበብ ሙዳይ

ብዙዎች ‹‹የመድረኳ ንግስት…..እቴጌ›› እያሉ ይጠሯታል። እርሷ የትኛውም አይነት ስም የሚበዛባት አይደለችም። ከዚህም ባሻገር ሌላ አንድ እውነታ አለ፤ እርሷ የጥበብ ሰው ብቻ ሳትሆን ፈጣሪ ጥበብ እንዳትጠፋ ሲል በውስጧ በክብር ያኖረባት እንቁ የጥበብ ሙዳይ... Read more »

ቅርሶችን ከማስመዝገብ ባሻገር የመጠበቅና የማልማት ሚና

ኢትዮጵያ ጥንታዊ ስልጣኔ፣ የህንፃ ግንባታ ጥበብ፣ በርካታ ዘመናትን ያስቆጠረ ሀገረ መንግስት፣ ሀገር በቀል ባህል፣ ጥበብና የሰው ዘር አመጣጥን የሚያሳዩ ምድረ ቀደምት መካነ ቅርሶች፣ ሀብቶችን በአንድነት የያዘች ሀገር ነች። እነዚህ የሰው ልጅን የስልጣኔ... Read more »

በውጣ ውረድ የተፈተነ ስኬታማ ሕይወት

በዚያን ወቅት ወቅቱ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ከፍተኛ የፖለቲካ ሽኩቻ የነበረበት ሲሆን፤ አንዱ ሥርዓት በሌላኛው ሥርዓት ሊተካ ‹‹ጎህ ሲቀድ›› የሚባል ድባብ ላይ ነው። በዚህም በዚያም ውጥንቅጡ የበዛበት ወቅት ነበር። አንዱ ከሀገር ሲሰደድ ሌላኛው... Read more »

የአንበሳ አውቶብስ ትዝታዬ

 አንበሳ አውቶብስ ውስጥ ቁጭ ብየ ወደ ሥራ እየሄድኩ ነው። እንደእኔ በአንበሳ አውቶብስ የተመላለሰ ሰው በአዲስ አበባ ምድር አለ አልልም። እንዴትም ብኖር የዚህን አውቶብስ ውለታ እንደማልከፍለው አውቃለሁ። ቅዳሜም አላርፍም። እረፍቴ አንድ እሁድ ናት... Read more »

‹‹ሰገል ዘ ኢትዮጵያ›› ኢትዮጵያን በማስተዋወቅ ጉዞ

ኢትዮጵያ የበርካታ ባህል፣ ትውፊት፣ እሴትና እምነት መገኛ መሆኗ በተደጋጋሚ ይወሳል። የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ቅርሶች መገኛ፣ የአኩሪ ታሪክ ባለቤትና የሰው ዘር መፍለቂያ መሆኗም ይታወቃል። ይህች ባለብዙ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ሀገር ኢትዮጵያ፤ የነዚህ ሁሉ... Read more »

የህጻናት ዞን በሳይንስ ሙዚየም

ልጆች እንደምን ከረማችሁ? ደህና ናችሁ አይደል? ጥሩ ነው ሰሞኑን የፈተና ጊዜ ነበርና ፈተና እንዴት ነበር? እርግጠኛ ነኝ በደንብ ስላጠናችሁ ብዙዎቻችሁ ውጤታችሁ ጥሩ ይሆናል ⵆ እኔም መልካም የትምህርት ውጤት እንዲገጥማችሁ እመኝላችኋለሁⵆ ነገር ግን... Read more »

መልከ ሙሴው የተረት አባት

መልከ ሙሴ እንደ ሙሴ ሆነው መሩት ስንቱን ጊዜ በእጆች እጅ ውዝዋዜ አበራዩት ያን ትካዜ። ካስተማሩን ትምህርቶች ከነገሩንም ተረቶች ገና ሲሉን ልጆች ልጆች ወደድናቸው እኚያን እጆች። ከልጅነት ትዝታ ከአፍላነት ጨዋታ ካቋደሱንም ስጦታ እንዴት... Read more »