ባትመጪም ቅጠሪኝ

ቀጠሮ ማክበር አይሆንላትም። ማንም የሚቀድማት ሴት ናት። ኖራ ኖራ ሰዓት የሚያጥራት ለቀጠሮ ነው። አልመሽ ያላት ቀን፣ በእርዝመቱ ሁሌም የምትረግመው እሁድ እንኳን ቀጠሮ ያላት ቀን አይበቃትም። ቀጠሮ ያላት ቀን ማንም የሚቀድማት ሴት ናት።... Read more »

 የጥበብ ነገሥታቱ

ዓለማችን ካፈራቻቸው ነገሥታት አንዷ ነበረች። በትንሹም፣ በትልቁም፤ በሴቱም በወንዱም፤ በጥቁሩም በነጩም፣ በቢጫውም ዘንድ ትታወቃለች። በመሪዎች አፍ ተደጋግማ ከመጠራትም ባለፈ የንግግር – ክርክራቸው ማጥበቂያ፤ መቆሚያ መሰረት የነበረች (በዚህ በኩል “ነች” ማለትም እንችላለን) ስትሆን፤... Read more »

ጆናህ ላሰን ማነው ?

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ እረፍት እንዴት ይዟችኋል? መቼም አሪፍ ነው እንደምትሉኝ አልጠራጠርም። ምክንያቱም እናንተ ጎበዞች በመሆናችሁ ለእናንተ ጠቃሚ በሆኑ ሥራዎች ላይ ተሰማርታችሁ ጊዜያችሁን በአግባቡ ትጠቀማላችሁ። ይህንን ማድረጋችሁ ደግሞ በተለያየ ስጦታ ባለቤት እንድትሆኑ ያደርጋችኋል።... Read more »

ኮብላዩ ሙዚቀኛ

የ20ኛውን ክፍለ ዘመን ሙዚቃዎች ያጣጣመ ሰው አያሌውን አለማስታወስ አይችልም። ‘ጓል አስመራይ፣ ቻለው ሆዴ፣ ላንቺ ምን ሰርቼ፣ ማልቀስ ምን ጠቀመ፣ አደራ እየሩስ፣ ላሌ ጉማ፣ እናቴ ናፈቅሽኝ፣ እንደሄድኩ አልቀርም… ወዘተ’ በመሳሰሉ ሙዚቃዎቹ መድረክ ላይ... Read more »

የተፈጥሮ ቱሪዝም የስነ ምህዳር ጥበቃ ፋይዳ

ኢትዮጵያ የባህል፣ የታሪክ፣ የስነ ህንፃ ጥበብና የስነ ፈለክ እውቀትን ጨምሮ በርካታ ሃብቶችን የያዘች ቀደምት ስልጣኔ ከነበራቸው ጥቂት አገራት ተርታ የምትመደብ ነች። እነዚህ ሃብቶች ኢትዮጵያዊነትን ከመግለፃቸውም በላይ በአግባቡ ከተያዙና ለቀሪው ዓለም ከተዋወቁ እምቅ... Read more »

ድሮና ዘንድሮ

ነፍስ ድሮና ዘንድሮ ብራናና ወናፍ ናት..አንድ ዓይነት መስላ የተለየች። እንደ ጊዜ የሰው ልጅ ሠርግና ሞት የለውም። ከመኖር ወደአለመኖር ይወስደናል። ካለመኖር ወደመኖር ይመልሰናል። እናም ጊዜ አለቃ ነው..ትላለች የጠየፋት ራሷ በታወሳት ቁጥር። ጊዜን ታኮ፣... Read more »

‹‹እረኛ ምን አለ?›› የእረኛ ቅኔ

በድሮ ጊዜ ‹‹እረኛ ምን አለ?›› ይባል ነበር አሉ። ይህን የሚለው መንግሥት ነው፡፡ በተለይም በነገሥታቱ ዘመን ልክ ዛሬ ‹‹ዓለም እንዴት አደረች›› ተብሎ የበይነ መረብ መረጃዎችን እንደሚዳሰሰው በጥንቱ ዘመን የመረጃ ምንጭ እረኛ ሳይሆን አይቀርም፡፡... Read more »

በፍቅር ስም

ኮማንደር እንዳሻው ከአዳራሹ ሲወጣ ቀይዳማ ፊቱ ገርጥቶ ነበር፡፡ የቢሮውን በር ከፍቶ ከመግባቱ ስልኩ አንቃረረ፡፡ ከንዴቱም ከድካሙም ገና አላገገመም ነበር፡፡ ማረፍ ፈልጓል፣ መረጋጋትም..እና ደግሞ በጽሞና ማሰብ፡፡ ቢሮ ሲገባ ከራሱ ጋር ሊያወራ ፕሮግራም ይዞ... Read more »

 ‹‹ፀሐዬ ደመቀች»ን በአፍሪካ ድንቃድንቅ ያስመዘገበው ሀርመኒ ሂልስ ትምህርት ቤት

‹‹የሀርመኒ ሂልስ አካዳሚ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብቻ ሳትሆኑ ሁላችንም ልጆች እንኳን ደስ ያለን። ወላጆች፤ መምህራን፤ የትምህርቱ ማኅበረሰብ በሙሉም እንኳን ደስ ያላችሁ! ኢትዮጵያ እንኳን ደስ ያለሽ፤ አህጉራችን አፍሪካም የደስታችን ተጋሪ በመሆንሽ እኛ ልጆችሽ... Read more »

ታላቁ ሰው በጥበብ ታዛ

 የእውቀትና የጥበብ ላምባ ለኩሰው፣ የኢትዮጵያን የሥነ ጽሑፍ ዓለም ዞረዋታል ለማለት ከሚያስደፍር ልዩ ተሰጥኦ ጋር ተወልደው፣ ኖረውና እንደ ኦሪዮን ኮከብ የሚያበሩ ሥራቸውን አኑረውልን ሄደዋል። ታላቁ ኢትዮጵያዊ የክብር ዶክተር ከበደ ሚካኤል። የተሰጥኦ ገጸ በረከቶቻቸው... Read more »