ጥቅምት 7 ቀን 1960 ዓ.ም በአዲስ አበባ አብነት በኪራይ ቤት ውስጥ መኖሪያቸውን ላደረጉት የሁለት ወንድ ልጆች እናትና አባት ቤተሰቦች ተጨማሪ ወንድ ልጅ በማግኘታቸው መንደሩን ሳይቀር እልል ያስባለ ነው። ያኔ ሁሉም ቢደሰትም ኢትዮጵያ... Read more »
በአዳራሹ የተገኙ ታዳሚዎች በዞኑ የቱሪስት መስህቦች ላይ በኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንስቲትዩትና በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቀረቡ የውይይት መነሻ ጽሁፎችን አዳምጠው ጥያቄዎችን፣ ማብራሪያዎችንና አስተያየቶችን በማንሳት መምከራቸውን ቀጥለዋል። እምቅ ሀብቱ ብዙ መሆኑ፣ ግን እንዳልለማ ይጠቀሳል፤ ለእዚህ ችግር... Read more »
በአዳራሹ መግቢያ በሰፊ ረከቦት ላይ የተደረደረው ሲኒ ቀልብ ይስባል። ለእንግዶች አቀባበል የተካሔደው የቡና መስተንግዶ አስደሳች ብቻ ሳይሆን፤ የቡና ጠዓሙም ልዩ ነበር። በተለይ ቡናው፤ የቡና ቁርስ ቆሎና ዳቦው ብቻ ሳይሆን የሀገር ባህል በለበሱ... Read more »
እንደ ልጅነቴ እግዜር ቢወደኝ እላለሁ። በልጅነቴ ውስጥ እግዜር የሌለበት አልነበረም። አይደለም ለምኜውና ደጅ ጸንቼው እንዲሁ ያማረኝንና ያሰኘኝን ካላንዳች ልፋት ነበር የሚሰጠኝ። ሌላው ቀርቶ የሆነ ወዳጄ ላይ ያየሁትንና ያማረኝን ልብስ ቤት ግዙልኝ ብዬ... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ፊልሞቻችን ወደ ዓለም አቀፍ ከተሞች እየተመሙ “ልሂድ አትከልክሉኝ ቀጠሮ አለብኝ” ማለትን ጀምረዋል። ፊልሞቻችን ግዙፍ ዓላማና ግብ አንግበው የሀገራችንን የፊልም ኢንዱስትሪ ለመለወጥ እንጂ ከሀገር ሸሽተው ለስደት አይደለም። በሀገራችን ኢትዮጵያ ካሉት... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በትምህርት፣ በጥናት፣ በንባብ፣ አልፎ አልፎ ደግሞ በጨዋታ እና ቤተሰብን በመርዳት እንዳሳለፋችሁ ጥርጥር የለውም። ልጆች ትምህርታችሁን በርትታችሁ እየተከታተላችሁ እንደሆነ ይታመናል። አያችሁ ልጆች ትምህርት የሁሉም ነገር መሠረት... Read more »
ወላጆቿ ካወጡላት በዛወርቅ አስፋው ከሚለው መጠሪያዋ እኩል “የትዝታዋ ንግሥት” የሚለው ሕዝብ የሰጣት መጠሪያዋ ሆኗል። በቅርቦቿ ዘንድ መጠሪያዋ በዝዬ ነው። እሷም ታዲያ “በሙሉ ስሜ በዛወርቅ ሲሉኝ ሌላ ሠው የጠሩ ይመስለኛል” ትላለች። ትውልዷ በአዲስ... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶች መዳረሻ ነች። የታሪክ፣ የባህል፣ የተፈጥሮ ሀብቶቿን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት /ዩኔስኮ/ በብዛት ካስመዘገቡ አገራት በቀዳሚነትም ትጠቀሳለች። ምድረ ቀደምትና የሰው ዘር መገኛነቷን ያስመሰከረች ጥንታዊት አገር እንደመሆኗ፣... Read more »
ባሏ ትቷት የኮበለለው ጎረቤቴ ቡና ስትወቅጥ ይሰማኛል..ብቻዋን ልትጠጣው:: ጽናቷ እንዲህ ተክዤ ባለሁበት ሰዓት መበርቻዬ ነው:: ብቻዋን ጀግና የሆነች ሴት ናት:: ትላንት የማያስቆጫት..ነገ የማያስጎመጃት:: አንዳንድ ጊዜ እሷም መሆን እሻለው..ለምንም ለማንም ግድ የሌላትን ነፍሷን::... Read more »
ከተንጣለለው የቋራ አድማስ ስር ማልዳ የወጣችው የታሪክ ጀምበር ብሩህ የጥበብ ወጋጋን እየፈነጠቀች፤ የኪነ ጥበቡን መንደር በብርሃን አድምቃዋለች። ጥበብና ታሪክን በጀግንነት አስተሳስራ የያዘችው ገመድም ከማርጀትና ከመበጠስ ይልቅ ዘመናትን ተሻግራ እያደር መጥበቅና መድመቅን መርጣለች።... Read more »