ልጆች ሀገራችሁን እወቁ!

ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ያው እንደ ሁልጊዜው በትምህርት እና በጥናት እንዳሳለፋችሁት ምንም ጥርጥር የለኝም:: ልጆችዬ ስለ ሀገራችሁ ምን ያህል ታውቃላችሁ? መቼም ሀገራችን ኢትዮጵያ ተዝቆ የማያልቅ ጥበብ፣ ታሪክ፣ ባሕል፣ ቅርስ... Read more »

ዘናጩ ቴስ- ከአዲስ አበባ እስከ ቬሮና

እሱ በሥራው ልክ፣ ለሀገሩ ባለው መቆርቆር ልክ በሀገሩ አልታወቀም:: ግን ሙዚቃዎቹን ዘፈን አልሰማም የሚል ሰው እራሱ ያውቃቸዋል:: በተለይ የተወሰኑ ሙዚቃዎቹን አለማወቅ አይችልም:: ያኔ እንዳሁኑ የመገናኛ ብዙኃን ሳይበዙ አንድ ለእናቱ በነበረው የኢትዮጵያ ሬድዮ... Read more »

ፕሮክሲማ

ሁሌ ጠዋት ሥራ ስገባ ብቻዬን መሆን የምመርጥ ሰው ነኝ። ቤቴ ስገባም ዝምታዬን ከተለማመዱ ሚስትና ልጆቼ ጋር ሕይወቴን እቀጥላለሁ። ከሚስቴ ሌላ የማውቃት ሴት የለችም። እናቴን በልጅነቴ ስለቀበርኩ ወደፊትና ወደኋላ የምለው የለኝም። እርግጥ ድምጻቸውን... Read more »

 አባት አልባ ሕልሞች

አባት አልባ ሕልሞች…ከእውነተኛው የሕይወት ተራራ ስር ፈልቆ ግዙፍ ጅረት ለመሆን በቅቷል። ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም በርካቶች ወደዚሁ ተጠርተው ከተራራው ስር ከፈለቀው ንጹህ ጅረት በመጎንጨት ጥማቸውን አርክተዋል። እኛም ከጥኡሙ የጥበብ በረከት ተካፋይ... Read more »

 ልጆች ስለጤና አጠባበቅ…

ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ልጆች ሀገራችን በርካታ ምሳሌዊ አነጋገር፣ ተረት እና ምሳሌ እንዲሁም የተለያዩ አባባሎች እንዳሏት ታውቃላችሁ አይደል? በእርግጥ ልጆችዬ ዛሬ ስለ አባባሎቻችን እንዲሁም ተረት እና ምሳሌ ልንነግራችሁ አይደለም። ከዚህ ይልቅ የዛሬ... Read more »

 በኦሮሚያ ክልል – ለልማት የተመረጡ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ስፍራዎች

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ የሰጠውን ልዩ ትኩረት ተከትሎ መነቃቃቶች እየታዩ ናቸው። በመዳረሻ ልማት ግንባታ፣ በገበያና ማስተዋወቅ እንዲሁም አዳዲስ የመስህብ ስፍራዎች ተጨማሪ የዘርፉን አቅም እንዲገነቡ ከማድረግ አንስቶ ልዩ ልዩ ለውጦች እየተደረጉ... Read more »

 ጭር ሲል የማይወደው ሠዓሊ

የዘወትር ትራንስፖርቱ የኤሌክትሪክ ሞተር ነው። ግን ሞተሩን በአዲስነቱ ከገበያ አልገዛውም። ከቀድሞ ባለቤቱ ጋር እያለ ከፍተኛ አደጋ ደርሶበት ከጥቅም ውጭ መሆኑን ብዙዎች ተስማምተውበታል። የኤሌክትሪክ ሞተሩ ነብስ ዘርቶ ያገለግላል ብሎ ያልጠበቀው የቀድሞ ባለቤትም ለሠዓሊ... Read more »

 መንታ ነፍስ

ኤልሳ የዛሬ 15 ዓመት የማውቃት ሴት ናት፡፡ ይሄን ሁሉ ዘመን ኖራ እንዴት አትረሳኝም..ስለምን አትርቀኝም? እላለው፡፡ ትካዜ የሚደፍረኝ እሷ ባለችበት ትላንቴ በኩል ነኝ፡፡ በእሷ በኩል መጥቶብኝ ትካዜዬን አሸንፌው አላውቅም፡፡ ትውውቃችን እንደዘበት ነበር፡፡ አንድ... Read more »

 የማለፊያ ሠርግና ምላሽ

ወርሃ ጥቅምት እና ኪነ ጥበብ በእጅጉ የተዋደዱ ይመስላሉ። ክረምቱን አልፎ በመስከረም አደይ አበባ እያበበ የመጣው ኪነ ጥበብ፤ ባጋመስነው የጥቅምት ወር በየጥበብ ደጁ እየፈነዳ በርካታ መድረኮች ከወዲሁ ተንቆጥቁጠዋል። ከክረምቱ ብርድ ተሸሽገው ከጸሐይዋ ጋር... Read more »

ትንሿ ኢትዮጵያ – በሳይንስ ሙዚየም

 ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ ለእናንተ እንዴት ነበር? ትምህርታችሁን በሚገባ በማጥናት፤ ያልገባችሁን በመጠየቅ እንዳሳለፋችሁት ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ፣ በቅርስ፣ በባህል፣ በተፈጥሮ፣ በእደ ጥበብ እና በመሳሰሉት ነገሮች የታደለች ሀገር መሆናን... Read more »