የማለዳ ሀሳቦች የሰው ልጅ የዘመን ድሮች..የጊዜ ዘሮች ናቸው፡፡ በእያንዳንዳችን ነፍስ ላይ አቆንጉለው በትዝታ ረመጥ የሚፋጁ፡፡ ትላንትን ከዛሬ፣ አምናን ከዘንድሮ እያደሩ የሚቋጩ የናፍቆት ሸማኔዎች፡፡ እነኚህ የልጅነቴ መልከኛ ሀሳቦች ከወንድነቴ ገዝፈው፣ ከወጣትነቴ ልቀው ልጅነቴን... Read more »
የጥበብ ቤት እንደ ድንጋይና እንጨት የሚፈርስ፤ የሚናድ አይደለም። ጥበብ ቤቷን ሥትሰራ ቢችል አናጢ ባይችል መዶሻና ሚስማር ላቀበለ ሁሉ ዋጋዋ ትልቅ ነው። ባሳለፍነው ዓርብ ወርሃ የካቲት አሀዱ ብሎ በጀመረበት ቀን በኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ... Read more »
ውልደቱ በ1928 ፋሺስት ኢጣልያ ሀገራችንን በወረረበት ወቅት፤ በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ፣ ልዩ ስሙ ዝግባ በተባለ ሰፈር ነበር። ልጅነቱን ካሳመሩለት የሙዚቃ መሳሪያዎች ክራር እና ዋሽንት የሚወዳቸው ነበሩ። ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ልዩ ፍቅር አለው፤ በራዲዮ... Read more »
ባለፈው ሳምንት በእለተ ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰጧቸው ማብራሪያዎች መካከልም የቱሪዝም ዘርፍና የቅርስ ጥገና... Read more »
ጠዋት ከእንቅልፌ ነቃሁ፡፡ በሬን ስከፍት አንድ ምንዱባን የምጽዋት አቆፋዳውን ይዞ በሬ ላይ ቆሟል፡፡ “ስለማርያም” አለኝ፤ ፊቱን በማጣት አሳዝኖ፡፡ ቀኑ ማርያም መሆኑን እሱ ነው ያስታወሰኝ፡፡ ከአንድ እስከ ሰላሳ ያሉትን ቀኖች ዝም ብዬ ነው... Read more »
37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በመጪው የካቲት ወር መጀመሪያ በመዲናችን አዲስ አበባ ይካሄዳል። የአህጉሪቱ መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች እና በርካታ የዓለም አቀፍ ተቋማት ድርጅቶች ኃላፊዎችና ሌሎች ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች በዚህ ስብሰባ ለመሳተፍ ወደ... Read more »
ሰላም ልጆችዬ፣ እንዴት ናችሁ? ሰላም ናችሁልኝ? ‹‹በጣም ደህና ነን። ›› እንደምትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆችዬ፣ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያውን መንፈቅ ዓመት፤ ወይም አንደኛ ሴሚስተር ፈተና ወስዳችሁ እንዳጠናቀቃችሁ ይታወቃል። ልጆችዬ፣ ታዲያ ዝግጅታችሁ ምን... Read more »
ፒያሳ ጊዮርጊስ አፍ ቢኖረው፣ ዶሮ ማነቂያ ቢናገር፣ ደጃች ውቤም ቢመሰክር፣ ምናልባት ስለ ሜሪ አርምዴ ሳይሆን ሜሪ አርምዴን ዛሬም መልኳን ባሳዩን ነበር። እሷ እኮ የፒያሳ ድምቀት፤ የፒያሳ ጊዮርጊስ ጌጥ፤ የአዲስ አበባ ፈርጥ ነበረች።... Read more »
በሕይወቴ የምቆጭባቸው ሁለት ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው በነሶቅራጠስ ዘመን አለመወለዴ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በእኔ ዘመን ሶቅራጠስን መሳይ ሰው አለመፈጠሩ ነው። የኦሾና የሶቅራጠስ ስለሕይወት እይታ ይማርከኛል። ከእየሱስ ጋር አብረው ሕይወትን የፈጠሩ ይመስል «ሕይወት ማለት... Read more »
እኔ አይደለሁም፤ አርዕስቱ ነው ያለው። እኔም ‘’አሜን!!” ብያለሁ። ታዲያ አርዕስቱ ማን ነው፤ የማን ነው? ብሎ ለጠየቀ፤ ጥያቄው አግባብ ነውና ልመልስ ግድ ይለኛል። ይህን ያለውም፤ ለዘመናት ሲገፋ ለኖረው የኪነ ጥበብ ባለሙያ፤ “የተሰበረውን ልቡን... Read more »